አፍሪካ የጨዋታ ሪፖርት

ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ አሸንፏል!

ከ20 ዓመት በታች የኢትዮዽያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ በድምር ውጤት 5 ለ 2 ኢኳቶርያል ጊኒን አሸንፏል። – ኢትዮጵያ በቀጣይ ዙር የማሊ እና አልጄርያ አሸናፊን ትገጥማለች። የዛሬ ጨዋታ ውጤት ኢትዮጵያ 4-1 ኢኳቶርያል ጊኒ (32′ 41 ንግስት በቀለ 60′ መሳይ ተመስገን)89′ እሙሽ ዳንኤል ) [-ድምር ውጤት፡ 5-2]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ የጨዋታ ሪፖርት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት በእርሶ እይታ ምርጥ የሚሉትን ተጨዋች እና ክለቡን በComment. ላይ ያስቀምጡ ?

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት በእርሶ እይታ ምርጥ የሚሉትን ተጨዋች እና ክለቡን በComment. ላይ ያስቀምጡ ? ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን) #አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን tiktok.com/@ethiokick #በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff #በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_ki ድረ ገጻችንን :- https://ethio-kickoff.com

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ የጨዋታ ሪፖርት

የሁለተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ጥቅምት 5 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች ስድስቱ በመሸናነፍ ሁለቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ በአጠቃላይ 14 ጎሎች ተመዝግበዋል። 28 ቢጫ ካርድ እና አንድ ቀይ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ተሰጥቷል። በተጫዋቾች ሙሉቀን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ሪፖርት

” ያስቆጠርኳቸው ጎሎች ለአድዋ መታሰቢያ ይሁንልኝ” አቡበከር ናስር

በአድዋ የድል ቀን በተካሄዱት የ14ኛ ሳምንት የመጨረሻ የቤትኪንግ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮዽያ ቡና ወልቂጤ ከተማን አቡበከር ናስር ሁለት ጎሎች አሸንፏል።ኢትዮጵያ ቡናው ድንቅ አጥቂ በአቡበከር ናስርም በቅዱስ ጊዮርጊሱ ጌታነህ ከበደ 2009 ዓ.ም በ25 ጎል የተያዘውን ሪከርድ ለመስበር ተቃርቧል። በ 19 ጎሎቸ ሊጉን የጎል ደረጃ እየመራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቡናው ድንቅ አጥቂ በአቡበከር ናስር ከጨዋታው በኋላ ከስፖርት ስፖርት ጋር […]