ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ዋናው ዓላማዬ ቡድኔ በፕሪምየር ሊጉ እንዲቆይ ነው ፣ ቃልም ገብተን ነበረ ስለዚህ አድርገንዋል “-ኦኪኪ አፎላቢ

የ25ኛው ሳምንት የእሁድ ረፋድ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ተጋጣሚውን ጅማ አባጅፋርን 4 ለ 1 ያሸነፉበት  ናይጀያዊው አጥቂ  ኦኪኪ አፎላቢ ሃትሪክ ሰርቶ  ቡድኑን ከተቀላቀለ በኋላ  ያስቆጥርውን   የጎሎችን ቁጥር ሰባት ያደረሰበት ነበር።  ከጨዋታው በኋላ ከሱፐርስፓርት ጋር ቆይታ አድርርጓል። ለቡድኑ ወሳኝ ጎል እና ሃትሪክ ማስቆጠሩን በተመለከተ የተሰማውን ስሜት ” በጣም ደስተኛ ነኝ ። የዛሬውን ሃትሪክ ያስቆጠርኩን ጎሎች የባለቤቴም ልደቷ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“እኔ ለዚህ ደረጃ እንድበቃ ከጎኔ ሆና ስታበረታታኝ የነበረችው ውዷ ባለቤቴ ናት ፤ሽልማቱ እና ምስጋናው የሚገባት ለእሷ ነው “➖ ሙጂብ ቃሲም

የፋሲል ከነማው አጥቂ ሙጂብ ቃሲም የዘንድሮው ውድድር ዓመት ዐፄዎቹ ሻምፒዮና ይሆኑ ዘንድ የፊት መስመሩን ከፍተኛ ሚና ከተወጡ ተጨዋች ዋነኛው ነው። ሙጂብ የዘንድሮው የውድድር ዓመት የመጀመሪያውን የሊጉን ጎል በአዲስ አበባ ስታዲየም አስቆጥሮ ፋሲል ከነማ ተጋጣሚውን ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፎ የድል በሩን የከፈተ ተጨዋችም ነበር። በውድድር ዓመቱ ደግሞ ለክለቡ በ23 ጨዋታዎች ከተቆጠሩ 36 ጎሎች በሙጂብ […]

- ያሬድ ባዬ (ፋሲል ከነማ) ©
ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ይሄን ውጤት ይዘን በደጋፊ ፊት ቢሆን ደስ ይል ነበረ፤ ግን ደግሞ ዋንጫውን ይዘን ስለምንሄድ ቁጭት የለብኝም” – ያሬድ ባዬ (ፋሲል ከነማ) ©

የዐዔዎቹ አምበል ያሬድ ባዬ የ2013 የሻምፒዮናነት ዋንጫን በመጀመሪያ በክብር ከፍ ያደረገው ነው ።ያሬድ ከዛሬው የዋንጫ ማንሳት ስነስርዓት በፊት ለሱፐር ስፓርት ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል። ደጋፊዎች ባሉበት ለመጀመሪያ ጊዜ ጨዋታ ማድረጉ የሚፈጥረው ስሜት ? ” በጣም ደስታን ይፈጥራል። ማለት ከዚህ በፊት ያደረግናቸው ጨዋታዎች ጉልበት አላገኘም ከደጋፊ እና አሁን እንደሚታየው ነው ደጋፊ እና ትንሽም ቢሆን ብርታት ነበሩን […]

ቶማስ ስምረቱ ➖ወልቂጤ ከተማ
ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ክለቤ ላለመውረድ በሚጫወትበት በራሴ ላይ ጎል በማስቆጠሬ በጣም አዝኛለሁ ፣ለደጋፊዎች ይቅርታ ” – ቶማስ ስምረቱ

  የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት  የወልቂጤ ከተማ እና የሰበታ ከተማ ጨዋታ በሰበታ ከተማ 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል። የጎሏ  መገኘት ደግሞ የሰበታው አጥቂ ኦሰይ ማውሊ የሻገረውን ኳስ የወልቂጤ ከተማው ጠንካራ ተከላካይ ቶማስ ስምረቱ  ተነክታ  ኳሷ ከመረብ ላይ ተዋህዳለች ። በወልቂጤ ከተማ በኩል የተከላዮ ስፍራ ጠንካራ ደጀንና ረዣዥም ኳሶችን በቀላሉ ወደፊት የሚያሻግረው ቶማስ ስምረቱ  መጥፎ […]

ቸርነት ጉግሳ-ወላይታ ዲቻ
ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ዘንድሮ የተሳካ ዘመን ነበረ – የቀረንን ጨዋታ አሸንፈን ትንሽ ከፍ ለማለት ነው የምናስበው ” ቸርነት ጉግሳ

የ25ኛው ሳምንት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ባህርዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል። የማሸነፊያ ጎሎቹን አማካዮ ቸርነት ጉግሳ በ55ኛ እና 76ኛው አስቆጥሮ በውድድር ዓመቱ ያስቆጠራቸውን ጎሎች 5 አድርሷል።  በአማካይ ቦታው ላይ እና በጨዋታው ሁለት ጎሎች ያስቆጠረው ቸርነት ጉግሳ ከጨዋታው በኋላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። እንኳን ደስ ያለህ ” አመሠግናለሁ “ ስለ ጨዋታው…. ” […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“አቡበከር ያሳየው የተለየ ችሎታ የተጨዋቹን ድንቅ ብቃት ያረጋገጠ ነው፣ በግሌ በጣም ተደስቻለሁ”-ኦሴ ማዉሊ (ሰበታ ከተማ)

የ2013 የቤትኪንግ  ኢትዮዽያ የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሓ ግብር  የነበረው የሰበታ ከተማ እና አዳማ ከተማ  ጨዋታ በሰበታ ከተማ 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ ዛሬ ባገኘው የሶስት ነጥብ ከ8ኛ ደረጃ ወደ 6ኛ ደረጃን በማሻሻል በቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች የሚያገኘው የደረጃ ዕድገት አጓጊ ሆኗል። በዛሬው ጨዋታ ሰበታ ከተማ ሶስት ነጥብ እንዲያስቆጥር ኦሴ ማዉሊ ብቸኛ ጎሉን በማስቆጠር በግሉ […]

ሄኖክ አርፊጮ- ሀዲያ ሆሳዕና
ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለሁ” – ሄኖክ አርፊጮ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ረፋዱ የ24ኛ ሳምንት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ 1 ለ 0 በሀዲያ ሆሳዕና ተሸንፎ የወጣበትን ጎል ለሀዲያ ሆሳዕና በ 17 ኛው ደቂቃ አምበሉ እና 17 ቁጥሩ ሄኖክ አርፊጮ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። ከጨዋታው በኋላ ሄኖክ ከሱፐር ሰፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ስለጨዋታው ” ጨዋታው እንዳያችሁት ያው ከበድ ያለ ነበረ። እኛም ደግሞ ቡድናችን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” በቀሪዎቹ ጨዋታዎች ቡድኔ አሸንፎ የተሻለ ደረጃ ይዞ ማጠናቀቅ ነው ከአላህ ጋር ፍላጎቴ “-ፉሀድ ፈረጃ

  በአሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የሚሰለጥነው ሰበታ ከተማ በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ከወራጅ ስጋት ተላቆ ነጥቡን በተሻለ ሆኖ ለማጠናቀቅ ዛሬን ጨምሮ ሶስት ጨዋታዎች ይቀሩታል። የቡድኑ  የዘንድሮው ስብሰብ አንፃር ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶት የነበረ ቢሆኑም በተለያዩ ምክንያቶች የተጠበቀው ባይሆንም በሊጉ በመቆየቱ በቀጣይ የቡድኑን ችግሮች የሚፈትበት ጊዜ ይኖረዋል። በአንፃሩ ክለቡ ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ከተጨዋቾች ጋር ችግሮቹን የሚፈታ ካልሆነ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“የዛሬው ሶስት ነጥብ ከኛ በላይ ለድሬዳዋ ደጋፊዎች እና ለድሬ የስፓርት አፍቃሪዎች ይገባቸዋል “–ኢታሙና ኬሙይኔ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሸንፏል። የድሬዳዋን ማሸነፊያ ግቦች ሪችሞንድ አዶንጎ ፣ኢታሙና ኬሙይኔ እና ሰዒድ ሀሰን በራሱ ላይ ሲያስቆጥሩ የፋሲል ከነማን ብቸኛ ግብ ሙጂብ ቃሲም አስቆጥሯል። ከጨዋታው በኃላ ኢታሙና ኬሙይኔ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። በቅድሚያ ጎል በማስቆጠሩ እና በጨዋታው በማሸነፋቸው እንኳን ደስ ያለህ ” አመሠግናለሁ ።በቅድምያ ለእግዚአብሔር ምስግና […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ዕድላችን ይሄ ነበረ ብዬ የማስበው ለዛ ነው በጣም ያዘንኩት “-ጀማል ጣሰው ( ወልቂጤ ከተማን)

በ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሊጉ የተቀላቀለውና በዘንድሮው የቤትኪንግ ጅማሮ ላይ ጠንካራ ቡድን የነበረው ወልቂጤ ከተማ  በዛሬው ጨዋታ ከሐዋሳ ከተማ ጋር ያለ ጎል መለያየቱ ቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ላይ በጭንቀት እንዲጠብቅ ያደረገዋል። የዛሬው ጨዋታ እንደተጠናቀቀ በወልቂጤ ከተማ በኩል ተጨዋቾቹ እያዘኑ ከሜዳ ሲወጡ ታይተዋል።በተለይም የወልቂጤ ከተማው ግብ ጠባቂ እና የቡድኑ አምበል ጀማል ጣሰው የዛሬው ጨዋታ ሲጠናቀቅ ከሜዳው […]