ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

-የኢትዮጵያ ቡና ክለብ በአራተኛው ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ አንድ መቶ ሺህ እንዲከፍል ተወስኗል !

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ጥቅምት 18 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት በመሸናነፍ ቀሪ ሶስቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ በአጠቃላይ 19 ጎሎች በ16 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 27 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ አንድ ቀይ ካርድ(በሁለተኛ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛው ሳምንት በእርሶ እይታ ምርጥ የሚሉትን ተጨዋች እና ክለቡን በComment. ላይ ያስቀምጡ ?

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛው ሳምንት በእርሶ እይታ ምርጥ የሚሉትን ተጨዋች እና ክለቡን በComment. ላይ ያስቀምጡ ?      

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ የጨዋታ ሪፖርት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት በእርሶ እይታ ምርጥ የሚሉትን ተጨዋች እና ክለቡን በComment. ላይ ያስቀምጡ ?

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት በእርሶ እይታ ምርጥ የሚሉትን ተጨዋች እና ክለቡን በComment. ላይ ያስቀምጡ ? ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን) #አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን tiktok.com/@ethiokick #በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff #በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_ki ድረ ገጻችንን :- https://ethio-kickoff.com

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ የጨዋታ ሪፖርት

የሁለተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ጥቅምት 5 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች ስድስቱ በመሸናነፍ ሁለቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ በአጠቃላይ 14 ጎሎች ተመዝግበዋል። 28 ቢጫ ካርድ እና አንድ ቀይ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ተሰጥቷል። በተጫዋቾች ሙሉቀን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የጣናሞገዶቹ ዱሬሳ ከአሰልጣኙ ጋር ባለው ቅራኔ ክለቡን በፍቃዱ መልቀቁን አሳውቋል !

የባህርዳር ከነማ የፊት መስመር ተጫዋች ዱሬሳ ሹብሳ በፌስቡክ ገጹ ላይ ያሰፈረዉ መልእክት: መሠረት አድረገን ኢትዮኪክ ተጨዋቿን ያሰፈረው መልዕክና ውሳኔ ትክክል ስለመሆኑ ጠይቀነው ተጨዋቹ ትክክል ነው ብሎናል። በዚህ መሠረት ዱሬሳ ከክለቡ ጋር በፍቃዱ መለያየቱን አረጋግጦልናል። የተጨዋቹ መልዕክት “ለባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ና ሚዲያ ዛሬ ይህንን ፅሁፍ ስፅፍ ለሁላችሁም በተለይም ለደጋፊዎቹና ለክለቡ የልብ ውዳጆች እንዲሁም […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

አሰልጣኝ ገብረመድህን የመጨረሻ ጨዋታቸውን ዛሬ አድርገዋል- ነገ ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ይጀምራሉ!

– ሰኞ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ለመሆን በልዩ ዝግጅት ፊርማቸውን ያኖራሉ! አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ምሽቱን መድኖች ከፋሲል ከነማ ጋር ያደርጉትን የመጨረሻ ጨዋታው በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። አሰልጣኙ የዋልያዎቹ ቀጣይ ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ነገ ጉዟቸውን ወደ ሸገር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። መረጃዎች ለኢትዮ ኪክ እንዳመለከቱት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እሁድ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጊን በሚገጥመበት ጨዋታ ላይ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

በአሰልጣኝ ገብረመድህን ቦታ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ቀጣይ የመድን አሰልጣኝ ?

አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ   የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ መሆኑ እየተረጋገጠ ባለበት አሁን ላይ በአሰልጣኝ ገብረመድህን ቦታ መድኖችን ማን ይረከባል የሚለው ሌላው ትኩረትን የሳበ ጉዳይ ሆኗል። ኢትዮኪክ ባገኘችው የታማኝ ምንጮ መረጃ መሠረት የመድን የክለቡ የበላይ ኃላፊውች በአሰልጣኝ በገብረመድህ ኃይሌ ቦታ አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማሪያምን አልያም አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን መፈለጋቸው ቢሰማም በአንፃሩ አሰልጣኝ ፀጋዬ ለረጅም […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

የፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ – ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች !

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ መስከረም 28 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎች አሳልፏል። በተጫዋች ደረጃ በረከት ሳሙኤል (ሃዋሳ ከተማ) ክለቡ ከ ፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ ቀይ ካርድ አይቶ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

#የተጨዋቾች ዝውውር እና ድርድር ገበያው ጦፏል- ለአንድ ተጨዋቾች ከ13 ሚሊዮን ብር ለመክፈል ክለቡ ዝግጁ ነኝ ይላል

  በ2016 ዓ.ም ክለቦች በፕሪሚየር ሊጉ የተሻለ ሆነው ለመቅረብ የሚፈልጓቸውን ተጨዋቾች የዝውውር ሂዱቱ በይፋ ማጧጧፍ እና በተጨዋቾች ደላሎች በኩል የማግባባት ስራዎች ቀጥለዋል። በተጨዋቾች ዝውውር ሂደት ከስምምነት የደረሱት በይፋም የተሳካለቸው በተለያዩ መረጃ ምንጮ ይፋ እንደሆኑ ሁሉ ስማቸው እየተነሱ ከሚገኙ በርካታ ተጨዋቾች ጥቂቶቹን በቀጣይ ቀናት ለእናንተ እናደርሳለን። በተለይም በተጨዋቾች የድርድር ሂደት ለቀጣይ ዓመት ከፍተኛ ብር በመወጣት ለማስፈረም […]