ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“አላህ ካለ እሰብረዋለሁ ብዬ አስባለሁ” አቡበከር ናስር

በ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አቡበከር ናስር የጎል መሪነቱን 22 ያደረሰው አቡበከር ናስር በዛሬው ለኢትዮጵያ ቡና ሁለት የማሸነፊያ ጎሎችን አስቆጥሯል። ከጨዋታው በኃላ አቡበከር ናስር ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል የዛሬው ጨዋታ እና ስላ ስቆጠራቸው ሁለቱ ጎሎኖች? ” እኛ ውጤቱ ያስፈልገናል ምክንያቱም ከመሪውም በጣም እረቀናል እና ውጤት ስለራቅን ግድ ማሸነፍ ነበረብንና አላህ ብሎ አሸንፈናል። ድሬ ያበቀለችው ዮርዳኖስ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” የተባለው የኮቪድ ነገር ውሸት ነው ብዬ ነው የማስበው፤ ሁላችንም ላይ ትንሽ የአዕምሮ ተፅኖ ፈጥሮብናል”➖ሐብታሙ ገዛኸኝ

የሲዳማ ቡና ዛሬ ተጋጣሚውን አዳማ ከተማን 3ለ 0 አሸንፎ ወጥቷል። ከተቆጠሩት ሶስት ጎሎች ሁለተኛዋን ሀብታሙ ገዛኸኝ ነበር ያስቆጠረው ። በቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገው ሌላኛው ጨዋታ የሀብታሙ ወንድም ባዬ ገዛኸኝ ባህርዳር ከተማ ወልቂጤን ሁለት ለባዶ ሲያሸነፍ አንዷን  ጎል ያስቆጠረ ተጨዋች ነበር። በተመሳሳይ ሀብታሙ ገዛኸኝ በምሽቱ ጨዋታ ጎል ቀንቶታል። ተጨዋቹ ከሱፐር ስፓርት ጋር አጭር ቆይታ አድርጎ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” በትክክል የጀማልን መውጣት አይቼ ነው ጎሉን ያስቆጠርኩት  ” ግርማ ዲሳሳ

የባህርዳር ከተማ የዛሬውን ጨዋታ ሁለት ለባዶ ሲያሸንፍ የፕሪምየር ሊጉን ድንቅ ጎል ያስቆጠረው ግርማ ዲሳሳ ከጨዋታው በኃላ ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርጓል. ስለ አስቆጠረው ጎል ” በትክክል የጀማልን መውጣት አይቼ ነው ያንን ዐድል ነው የተጠቀምኩት እና ያስቆጠርኩት ። በጨዋታው ተደጋጋሚ ሙከራ እና የቡድኑ ጥረት ” ከእኛ በፊት ያሉት ቡድኖች ነጥብ ስለጣሉ በዛ ተነሳሽነት ፈጥረን ነው ወደሜዳ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” የመጀመሪያው ዓላማዬ ዋንጫ ነው ! ጎልም ከአቡኪ ጋር የተሻለ ነገር አደርጋለሁ ብዬ አስባለሁ” ➖ሙጂብ ቃሲም

በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በ17 ጎሎች ሁለተኛ የጎል አስቆጣሪው ሙጂብ ቃሲም በዛሬው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን ሁለት ለባዶ ሲያሸንፍ ሁለቱንም ጎሎች አስቆጥሯል።ከጨዋታው በኃላ ሙጂብ ቃሲም ከሱፐርስፖርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ሁለተኛውን ጎል አስቆጥሮ የተለየ ደስታ የገለፀበት ምክንያት ? “ያው እኛ ውጤቱን እንፈልገዋለን ። እየተጫወትን ያለነው ለዋንጫ ነው። ሁሉንም ጨዋታ በትኩረት ነው እየጫወትን ያለነውና ፤ ለዋንጫ እየሄድክ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የኮቪድ ችግር ፎርፌ የሚሰጡ ጨዋታዎች ሊኖር ይችላሉ ! በዛሬው ጨዋታ 7 ተጨዋቾች በኮቪድ ተይዘዋል

የ2013 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮቪድ ምክንያት በተለያዪ ከተሞች አየተዘዋወሩ እንዲደረጉ በሚል በተመረጡ አምስት ከተሞች እየተካሄ ይገኛል። የሊግ ካምፓኒው ከሳምንታት በፊት የ16ቱን የውድድሩን ሳምንታት ጨዋታዎች ግምገማ አድርገው እንደነበር ይታወሳል።በወቅቱ የሊግ ኮሚቴው የቦርድ ፕሬዝዳንት የ፻ አለቃ ፈቃደ ማሞ ፉክክሩ በቀጣይ የሚካሄድባቸው ሀዋሳ እና ድሬዳዋ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት ቀዳሚዎቹ አካባቢዎች መሆናቸውን ተናግረው ክለቦችን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“በርካታ ጎል የማስቆጠር አጋጣሚዎች አግኝተን ነበር”- ፍራንክ ናፓልን (ቅዱስ ጊዮርጊስ )

የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ከሰበታ ከተማ ጋር ባደረገው ጨዋታ 51% የኳስ ቁጥጥር ነበረው እና 17 ጊዜ ወደ ጎል የሞከረ ሲሆን 6 ጊዜ ሂላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎችን አድርጓል ። አዲሱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ዋና አሰልጣኝ እንግሊዛዊው ፍራንክ ናፓልን የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያለ ጎል ጀምረዋል። በዛሬው ጨዋታ ከሱፐር ስፖርት ጋር ያደረጉት ቆይታ። የመጀመሪያው አጋማሽ ያገኟቸው 9 የሚደረሱ ዕድሎች ያለመጠቀቻሁ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” የመክፈቻውን ጨዋታ በአሸናፊነት ለመወጣት ከነበረን ጉጉት የተነሳ ብዙ ኳሶችን አምክነናል ” አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ( ሰበታ ከተማ)

የ17ኛው ሳምንት የመጀመሪያው ጨዋታውን ያደረገው እና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ጋር በባዶ ለባዶ ተለያየው የሰበታ ከተማ በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ያለፉትን አምስት ጨዋታዎች ባለመሸነፍ ከፍተኛ መሻሻል እያሳየ ሲሆን የሰበታ ከተማ ክለብ በዛሬውም ጨዋታ በርካታ የጎል ዕድሎችን  አግኝተው   ሆኖም ጨዋታው  በአቻ  ያል ጎል ተለያየትዋል ። አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ከጨዋታው በኃላ ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ብዙ የማግባት ዕድሎቹን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የቤትኪንግ ቀጣይ አስተናጋጅ ድሬዳዋ እንግዶቿን በድምቀት መቀበሏን ቀጥላለች !

የ2013 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮቪድ ምክንያ በተመረጡ አምስት ከተሞች እየተካሄ ይገኛል። በቀጣይ ሳምንት ከ17ኛ ሳምንት እስከ 21ኛው ሳምንት የምታስተናግደው አራተኛዋ የቤት ኪንግ  ፕሪምየር ሊግ አስተናጋጅ የድሬዳዋ ከተማ ትሆናለች ። ድሬዳዋ  የቤት ኪንግ  ፕሪምየር ሊግ  ለመጀመሪያ ጊዜም  በምሽት ጨዋታዎቹን ለማስተናገድ የስታድየም መብራቶች እና የስታዲየም እድሳቶችን በማድረግ አዘጋጇ ከተማ ዝግጅቷን አጠናቃለች ።   አሁን  ላይ ደግሞ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

ዲ.ኤስ.ቲቪ ቀጣይ ስርጭቱን የሚካሄድባት ድሬ ደርሷል!

የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ አዘጋጅ ከተማ ድሬዳዋ ዝግጅቷን የጨረሰች ይመስላል። ቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግን  ጨዋታዎቹ በቀጥታ ስርጭት የሚያስተላልፈው የሱፐር ስፖርት ተንቀሳቃሽ መኪናዎች ከባህርዳር ከተማ ወደ ድሬ  ገብተዋል።  ተንቀሳቃሽ የቀጥታ ስርጭት ስቱዲዮ እና የካሜራ ባለሙያዎች ቡድን የመጀመሪያው ልዑካኑ ድሬዳዋ ገብቷል። የፊታችን እሑድ መጋቢት 27 ጀምሮ በድሬዳዋ የቀጥታ ስርጭት ለማስተላለፍ በቀጣይ ቀናት ቀሪ የዲ ኤስ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ሰዎች የሚሰጡት አስተያየት ያሳዝናል : በጣም ስህተት ነው : ከድሮም ጀምሮ ጎል አግብቼ እደንሳለሁ”-ኤፍሬም አሻሞ

ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ የ16ኛ ሳምንት የረፋድ ጨዋታ የነበረው የሐዋሳ ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ሲሆን በ1 ለ1 የአቻ ውጤት ተጠናቋል።ጎሎቹን በቅዱስ ጊዮርጊስ በኩል ጌታነህ ከበደ በሃዋሳ ከተማ በኩል ኤፍሬም አሻሞ አስቆጥረዋል።በውድድር አመቱ ሁለተኛውን ጎል ለሃዋሳ ከተማ በአቻነት ያስቆጠረው ኤፊሬም አሻሞ ጎሉን አስቆጥሮ ደስታውን የገለፀበት መንገድ በብዙዎች የተለየ ትርጓሜ መሠጠቱ እንዳሳዘነው ለኢትዮ ኪክ ይናገራል። ኢትዮኪክ :- የባህርዳር […]