ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ግሩም ጎል ነው ያገባሁት : በጣም ደስ ብሎኛል : ወደፊትም ከዚህ የተሻለ አሳያለሁ ብዬ እጠብቃለሁ “ፍፁም አለሙ

የባህርዳር ከተማው ፍፁም አለሙ የውድድር ዓመቱ ስምንተኛ ጎሉን ዛሬ አስቆጥሮ ቡድኑ የባህርዳር ቆይታውን በቀጣይ ጨዋታዎች በተፎካካሪ ቡድኖች የውጤት ለውጥ ከሌለ ምናልባትም ቡድኑ በሶስተኝነት እንዲያጠናቅም የዛሬዋ ጎል ምክንያትም ሊሆነ ይችላል። የባህርዳር ከተማው አማካይ ፍፁም አለሙ ከጨዋታው በኃላ ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርጎል።በቅድሚያ በርካታ የጎል ዕድሎች በታዮበት ጨዋታ ባንተ ጎል ቡድኑ አሸናፊ በመሆኑ ምን ተሰማህ ለሚለው ጥያቄ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ወደ ኢትዮዽያ ከተመልስኩ በኃላ ጎል በማስቆጥሬና ሶስት ነጥብ በማግኘታችን በጣም ደስ ብሎኛል” ጋቶች ፓኖም

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ብድን አማካይ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም ከግብፁ ክለብ ከሀራስ አልሁዳድ እና ሳውዲው የሁለተኛ ዲቪዚዮን አል አንዋር ክለብ ጋር የነበረው የኮንትራት ጊዜ ሙሉ በሙሉ በመጠናቀቁ ወደ አገሩ መመለሱ ይታወሳል። በአገሩ ከአራት ቆይታ በኃላ በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚሰለጥነውን ወላይታ ድቻዎችን በመቀላቀለ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ለአዲሱ ክለቡ ዛሬ ተሰልፎ የመጀመሪያውን ጎልም አስቆጥሯል።ከዛሬው ጨዋታ በኃላ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

ጉዳት ያጋጠመው ታሪክ በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛል !

በ15ኛ ሳምንት የረፋዱ ወላይታ ድቻ ከአዳማ ከተማ ባደረጉት የሁለተኛ ዙር የመጨረሻ የጨዋታ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጣቢቂ እና ዘንድሮ አዳማ ከተማን የተቀላቀለው ታሪክ ጌትነት በ63ኛው ደቂቃ አስደንቃጭ ግጭት ማስተናገዱ ይታወሳል።የአዳማው ግብ ጠባቂ ታሪክ ጌትነት አስደንጋጩ ጉዳት የደረሠበት በ63ኛው ደቂቃ ላይ ከቡድኑ ተከላካይ አሚን ጋር ሲሆን ግጭቱን ካስተናገደ በኃላ እራሱን ስቶ መተንፈስ አቅቶት የነበረ ሲሆን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ዛሬ ወሳኝ ድል ነው :ይሆን ጎል በማስቆጠሬ በጣም ደስ ብሎኛል ” – ሙጂብ ቃሲም

ቤትኪንግ የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ለዋንጫው ጉዞ ተጠባቂው የፋሲል ከነማ እና የኢትዮዽያ ቡና ጨዋታ በሙጂብ ብቸኛ ጎል በአፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል።

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ሪፖርት

” ያስቆጠርኳቸው ጎሎች ለአድዋ መታሰቢያ ይሁንልኝ” አቡበከር ናስር

በአድዋ የድል ቀን በተካሄዱት የ14ኛ ሳምንት የመጨረሻ የቤትኪንግ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮዽያ ቡና ወልቂጤ ከተማን አቡበከር ናስር ሁለት ጎሎች አሸንፏል።ኢትዮጵያ ቡናው ድንቅ አጥቂ በአቡበከር ናስርም በቅዱስ ጊዮርጊሱ ጌታነህ ከበደ 2009 ዓ.ም በ25 ጎል የተያዘውን ሪከርድ ለመስበር ተቃርቧል። በ 19 ጎሎቸ ሊጉን የጎል ደረጃ እየመራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቡናው ድንቅ አጥቂ በአቡበከር ናስር ከጨዋታው በኋላ ከስፖርት ስፖርት ጋር […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” በጨዋታች ላይ ስሜታዊ እሆናለው :ነገር ግን አሰልጣኜ እየቀየረኝ ነው” ወሰኑ ዓሊ

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ተጋጣሚውን ሲዳማ ቡናን 2 ለ 1 አሸንፎ ተጠናቋል።በጨዋታው ለባህርዳር ከተማ ወሰኑ ዓሊ የማሸነፊያነቷን ጎል አስቆጥሯል። ወሰኑ ከጨዋታው በኋላ ከሱፐርስፖርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ከረጅም ጊዜ በኃላ ወደ ጎል በመምጣቱ የተሰማውን ስሜት በመግለፅ ወሰኑ ይጀመራል ” በጣም ደስ ይላል ። ምክንያቱም ቡድናችን በተደጋጋሚ ያገኛቸውን ዕድሎች ያለጠቀም ችግር ነበረብን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ በሁለት ቀን ጨዋታዎች አስር ጎሎች ተቆጥረዋል

የ14ኛው ሳምንት የሁለተኛ ዙር የሁለተኛው ቀን የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሁለት ቀን አስር ጨዋታዎች ተቆጥረዋል።አስገራሚ የቤትኪንግ ውጤቶች የተሰተናገዱበት የዛሬው ጨዋታ ረፋድ ላይ አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን ሁለት ለአንድ እንዲሁም የከሰአቱን ጨዋታ ደግሞ ወላይታ ድቻ ሀዲያ ሆሳዕናን ሁለት ለባዶ አሸንፈው ለዋንጫ ፍክክር የሚጓዙትን ሀዲያን አስደንግጠዋል።የሁለተኛ ዙር የ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገም የሚካሄዱ ሲሆን ረፋድ ላይ ወልቂጤ ከተማ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

ዓፄዎቹ መሪነታቸውን ተቀዳጅተዋል !

የ14ኛወ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ቀን ዛሬ በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች አምስት ጎሎች ተቆጥረዋል።በረፈድ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ከሰበታ ከተማ በ2 ለ2 የአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ ከሰአት የተካሄደው ጨዋታ የሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ ጨዋታው ሊጠናቀቅ በጭማሪ ደቂቃዎች ባገኙት ፍፁም ቅጣት ምት ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፈው ወጥተዋል።

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የቤትኪንግ ሊግ – የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ – የሁለተኛ ዙር14ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል .የመጀመሪያው አጋማሽ አራት ግቦችን አሰተናግድዋል ። ሰበታ ከተማ በፍፁም ገብረማርያም በ10ኛው ደቂቃ ላይ ቀዳሚውን ጎል አስቆጥሮል ።  ድሬዎችም በ23ኛው ደቂቃ ላይ በጁኒያስ ናንጄቦ አቻ ሆነዋል ።  ፍፁም በ38ኛው ደቂቃ ላይ ሰበታን መሪ ቢያደረግም  ድሬዎች 41ኛው ደቂቃ በሄኖክ ኢሳያስ አቻ ሆነው ጨዋታው ተጠናቋል […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

በስዊድን ሊግ የሚጫወተው ቢኒያም በላይ በግል ጉዳይ ኢትዮዽያ ይገኛል !

ለስዊዲኑ ኡሚያ ኤፍ ሲ ክለብ የመስመር ተጨዋች የነበረው ኢትዮዽያዊው ቢኒያም በላይ በግል ጉዳይ በአሁን ሰአት በኢትዮጵያ እንደሚገኝ መረጃዎች አመልክተዋል። በስዊዲን Superettan የክለቦች ውድድር ላይ ለክለቡ ኡሚያ ኤፍ ሲ ከኮሮና እረፍት መልስ ሊጉ ሲጀመር በተደጋጋሚ የጨዋታው ኮከብ በሚል ሽልማት ያገኘውና በጥሩ አቋም ላይ ይገኝ የነበረው ቢኒያም በላይ በአሁኑ ሰአት በአገር ቤት እንደሚገኝ ምንጮች ጠቁመዋል። የኡሚያ የመስመር […]