ዜናዎች

” የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በኮሮና ምክንያት ሊቋረጥ ይችላል ” -፻ አለቃ ፈቃደ ማሞ

በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል አሁን እየተካሄደ በሚገኘው የውድድር አመቱ የ16 ሳምንታት ጨዋታዎች ግምገማ እና ውይይት ላይ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትን ጨምሮ፡ ከ13ቱ የሊጉ ባለ አክሲዮን ክለቦች የ10ሩ አመራሮች ፣ስራ አስኪያጅ፣ ቡድን መሪ ወይም አሰልጣኞች ተገኝተዋል። የዕለቱ የክብር እንግዳ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ የሊግ ኮሚቴው ውድድሩን የመራበት ሂደት አድናቆት የሚገባው ነው ሲሉ አድናቆታቸውን […]

ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ሾመ !

ከደቡብ አፍሪካዊ አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ ጋር በስምምነት የተለያየው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር አሰልጣኝ ፍራንክ ናፓልን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ አሰልጣኝ ፍራንክ በእግር ኳሱ ዘርፍ ከ35 ዓመታት በላይ በተለይ በአፍሪካ በማሰልጠን በቂ ልምድ ያካበቱ ሲሆኑ፣ በርካታ ድሎችንም አሳክተዋል፡፡ እ.ኤ.አበ2015 እና 2016 የኬንያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ያነሱ ከመሆናቸው በተጨማሪ በ2015 የኬንያ ሱፐር ካፕ ምርጥ ስምንት አሸናፊም ሆነዋል፡፡ […]

አፍሪካ ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የ36 አመቱን ቤኒናዊ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል ! – ተጨዋቹ ለብሔራዊ ቡድኑ ግዴታ ወደ ቤኒን ተጉዟል

በፈረንሣይ ቦርዶ የተወለደው እና ከ10 ክለቦች በላይ የተጫወተው ቤኒናዊው ፋቢየን ፋርኖል ለሲዳማ ቡና ፊርማውን  አካሄዶ ተጫዋቹ   ለብሔራዊ ቡድኑ ግዴታ ወደ ቤኒን ተጉዟል።በእግር ኳስ ህይወቱ ለበርካታ ክለቦች የተጫወተው እና እ.ኤ.አ በ2020 ለቱርክ ኢርዝሩምስፖር ክለብ ለመጫወት ፈርሞ ምንም ጨዋታ ያላደረገው ቤኒናዊው ግብ ጠባቂ በቀሪዎቹ የውድድር ጊዜያት ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማምቷል። በፈረንሳይ በተወለደበት ቦርዶ  ከተማ ለሚገኘው እና በዋናው […]

ዜናዎች

የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ አዲሱ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ቅዳሜ ይገባል !

ከደቡብ አፍራካዊው ማሂየር ዴቪድስ የተለያየው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አዲስ አሰልጣኝ ሊቀጥር እንደሆነ ለጉዳዮ ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን ለኢትዮ ኪክ አድርሰዋል።ከጀርመናዊው ኤርነስት ሚድንዶርፕ ጋር ከተለያየ በኃላ ምክትሉን የ34 አመቱን ማሂየር ዴቪድስ በጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርገው ከሾሙ በኃላ ከአሰልጣኙ ጋር መለያየታቸውን ተከትሎ የአዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ቅድመ ሰምምንቶች  መደረጋችውን  ዛሬ ተሠምቷል።የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ዛሬ ማለዳ ቢሾፍቱ በሚገኘው የይድነቃቸው […]

ዜናዎች

ዋልያዎቹ ወደ አይቮሪኮስት ለመጓዝ ከባህርዳር ተነስተው ጉዞ ጀምረዋል !

ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ትላንት በማጣሪያ ጨዋታው ማዳጋስካርን  በ 4 ለ 0 ድል ያሸነፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ እና የመጨረሻ ወደ ሆነው ጨዋታ ጉዞውን ጀምሯል።የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ከትላንቱ የማዳጋስካር ድል በኃላ አሁን ከባህርዳር ተነስተው ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ጀምረዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ዛሬን አዳሩን አድርጎ  ወደ አይቮሪኮስት ጉዞውን  ነገ  የሚያደርገው ይሆናል። በቡድኑ ውስጥ […]

ዜናዎች

ከአሰልጣኝ ማሂር ዴቪስ በይፋ የተለያዩ ፈረሰኞቹ ቀሪውን የውድድር ዓመት በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ?

የቅዱስ ጊዮርጊስ ሰፖርት ክለብ ከአራት ወራት በፊት ከጀርመናዊው ኤርነስት ሚድንዶርፕ ጋር መለያየታቸውን ይታወሳል። ክለቡ ከጀርመናዊው አሰልጣኝ ኤርነስት ስንብት በኃላ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር እንቅስቃሴዎች ላይ እንደነበሩ ቢሰማም የውድድር ዓመቱ መጀመሩን ተከትሎ ከምክትል አሰልጣኙ ማሂየር ዴቪድስ ጋር በስምምነት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ እሰከ 15ኛው ሳምንት አብረው የዘለቁ ቢሆንም ይፋዊ በሆነ መልኩ ከአሰልጣኝ ማሂየር ዴቪድስ ጋር ተለያይተዋል። ፈረሰኞቹ በሊጉ […]

አፍሪካ ዜናዎች

ዋልያዎቹ በአስደናቂ የድል ዜማ ለአፍሪካ ዋንጫ ተቃርበዋል !

ዋልያዎቹ በአስደናቂ የድል ዜማ ለአፍሪካ ዋንጫ ተቃርበዋል ! በካሜሩን አዘጋጅነት  ለሚካሄደው  ቀጣይ  የአፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማዳጋስካር አቻውን በ 4 ለ 0  ድል አሸንፎ ወጥቷል። የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድን ተጋጣሚውን  በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም  በሰፊ የጎል  ልዩነት ማሸነፍ ከመቻሉ በተጨማሪ በጨዋታው ብልጫም አሳይቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የጨዋታውን የመጀመሪያ ጎል በ19ኛው ደቂቃ  በአማኑኤል ገ/ሚካኤል  አማካኝነት አስቆጥሮ የማጥቃት […]

ዜናዎች

” ለአፍሪካ ዋንጫ ብናልፍ ለብዙ ተጨዋቾች የውጪ ፕሮፌሽናል ዕድል ይፈጠራል ” ➖አስቻለው ታመነ

የዋልያዎቹ ተከላካይ አስቻለው ታመነ የዛሬውን ጨዋታ አስመልክቶ ከኢትዮ ኪክ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።በቅድሚያ ወደ አፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ ሁለት ወሳኝ ተከታታይ ጨዋታዎችን በአስቻለው በኩል የዝግጅት መንፈስ ምን ይመስላል ለሚለው አስቻለው ሲመልስ ” ለዚህ ወሳኝ ጨዋታ በእኔ ብቻ ሳይሆን በሙሉ የቡድን ጓደኞቼ ተዘጋጅተን በከፍተኛ የማለፍ ተስፋ ይዘን እየሰራን ነው “ የዋልያዎቹ የአሁኑ ስብስብ ጠንካራ ጎኑ በአንተ እይታ […]

ዜናዎች

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በኮሮና በመያዛቸው ተጠባቂውን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ አይዳኙም !

የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች በቀጣይ ቀናቶች በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ይካሄዳሉ። በነዚህ በርካታ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ኢትዮጵያዊያን አርቢትሮች እንዲዳኙ ከወር በፊት በካፍ መመረጣቸው ይታወሳል። ከዚህም ውስጥ የፊታችን ሐሙስ በጆሀንስበርግ በኤፍኤንቢ ስታዲየም የደቡብ አፍሪካዎቹ ባፋና ባፋና ከጋናዎቹ ጥቋቁር ክዋክብት ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ  ኢትዮጵያዊያን ዳኞች እንዲመሩት አስቀድሞ ቢገለፅም አሁን በኮሮና ምክንያት በጨዋታው የሚዳኙት የኢትዮጵያ ዳኞች […]

ዜናዎች

የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ተስፋ ሽንፈትን በማያቀው የድል ሜዳ ላይ ይፋለማሉ !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር አቻው ጋር ነገ ከቀኑ 10 :00 ሰዓት በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ጨዋታውን ያደርጋል። ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጉዞ ለማለፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ይቀሩታል። በመጋቢት 15 (ነገ ) በባህር ዳር ስታዲየም ከማዳጋስካር ጋር አድርጎ ከአንድ ሳምንት በኃላ መጋቢት 21 ደግሞ ከኮትዲቯር ጋር በአቢጃን እንደሚጫወቱ […]