ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“አላህ ካለ እሰብረዋለሁ ብዬ አስባለሁ” አቡበከር ናስር

በ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አቡበከር ናስር የጎል መሪነቱን 22 ያደረሰው አቡበከር ናስር በዛሬው ለኢትዮጵያ ቡና ሁለት የማሸነፊያ ጎሎችን አስቆጥሯል። ከጨዋታው በኃላ አቡበከር ናስር ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል የዛሬው ጨዋታ እና ስላ ስቆጠራቸው ሁለቱ ጎሎኖች? ” እኛ ውጤቱ ያስፈልገናል ምክንያቱም ከመሪውም በጣም እረቀናል እና ውጤት ስለራቅን ግድ ማሸነፍ ነበረብንና አላህ ብሎ አሸንፈናል። ድሬ ያበቀለችው ዮርዳኖስ […]

ዜናዎች

“ሲዳማ ቡናን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ ፣ በቀጣይ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡናን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ ነው ፍላጎቴ” -ኦኪኪ አፎላቢ

ናይጄሪያዊው ኦኪኪ አፎላቢ በ2010 ዓ.ም ጅማ አባ ጅፋር የፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ ሲያነሳ በ23 ጎሎች የሊጉ ኮከብ ግብ አስቆጣሪም በመሆን ይታወሳል። ተጨዋቹ በጅማ አባጅፋር ክለብ ከመጀመሪያው ስኬቱ በኃላ ወደ ግብፅ በማምራት ለግብፁ ኢስማዒልያ ኤስ ሲ ጋር ቢ ያልተሳካን ጊዜ አሳልፎ ወደ ጅማ አባጅፋር ቢመለሰም በዝውውር ሂደቱ ወቅት ለፊርማ በማስመሰል  ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ 6 ወር ዕገዳና […]

ዜናዎች

ሉሲዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ደቡብ ሱዳንን በሰፋ የጎል ልዩነት አሸነፉ !

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ ሱዳን አቻው ጋር ምሽቱን በአዲስ አበባ ስታዲየም ባደረገው የመጀመሪያው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ተጋጣሚውን 9 ለ 0 አሸንፏል።በዋና አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚሰለጡንት ሉሲዎቹከደቡብ ሱዳን ያደረጉት ጨዋታ ከእረፍት በፊት አምስት ጎሎች በማስቆጠር በተጋጣሚያቸው ላይ የበላይነቱን ይዘዋል። ጎሎቹን በስምንተኛው ሴናፍ ዋቁማ ፣ወዲያው በደቂቃ ልዩነት ሎዛ አበራ ፣ በ18ኛው ደቂቃ ሎዛ አበራ የግሏ ሁለተኛውን […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሌጎስ ማራቶን በማሸንፍ ከፍተኛውን ሽልማት አግኝተዋል !

በምዕረብ አፍሪካዊቷ ናይጄሪያ ለስድስተኛ ዛሬ ረፋድ በተካሄደው እና DSTVን  ጨምሮ ታላላቅ የመገናኛ ብዙሃን ሽፋን አግኝቶ በነበረው ” Access Bank Lagos City Marathon 2021 ” የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን  ከፍተኛውን ሽልማት በማግኘት ውድድሩን አጠናቀዋል። በሴቶች የ 42 ኪ.ሜ ውድድር ኢትዮዽያዊቷ መሰረት ዲንቃ በ2:28.53 አሸናፊ በመሆን 30,000 ዶላር ተሸላሚ ስትሆን ኬኒያዊቷ ችሊስታይን ጄፕቺር በሁለተኝነት 20,000 ዶላር እንዲሁም ኢትዮጵያዊቷ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” የተባለው የኮቪድ ነገር ውሸት ነው ብዬ ነው የማስበው፤ ሁላችንም ላይ ትንሽ የአዕምሮ ተፅኖ ፈጥሮብናል”➖ሐብታሙ ገዛኸኝ

የሲዳማ ቡና ዛሬ ተጋጣሚውን አዳማ ከተማን 3ለ 0 አሸንፎ ወጥቷል። ከተቆጠሩት ሶስት ጎሎች ሁለተኛዋን ሀብታሙ ገዛኸኝ ነበር ያስቆጠረው ። በቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገው ሌላኛው ጨዋታ የሀብታሙ ወንድም ባዬ ገዛኸኝ ባህርዳር ከተማ ወልቂጤን ሁለት ለባዶ ሲያሸነፍ አንዷን  ጎል ያስቆጠረ ተጨዋች ነበር። በተመሳሳይ ሀብታሙ ገዛኸኝ በምሽቱ ጨዋታ ጎል ቀንቶታል። ተጨዋቹ ከሱፐር ስፓርት ጋር አጭር ቆይታ አድርጎ […]

ዜናዎች

“ከሁለት ቆንጆ ሴቶች አንዱን ምረጥ እንደማለት ነው ፤ ሁለቱም ውብ ናቸው“ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ

የ17ኛውን ሳምንት ጨዋታ በድል የተወጣው የባህርዳር ከተማ ዋና አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ከጨዋታው በኃላ ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ  አድርጓል። ከሁለቱ ጎሎች የትኛውን ትመርጣለህ ለሚለው “ከሁለት ቆንጆ ሴቶች አንዱን ምረጥ እንደማለት ነው ፤ ሁለቱም ውብ ናቸው። ስለዚህ ሁለቱም ቆንጆ ናቸው ።” ጨዋታውን በተመለከተ እና በቀላሉ ጨዋታውን አሸንፈናል ብሎ ታስባለህ ለሚለው ? “አልልም። የመጀመሪያው ጎል ለማስቆጠር ረጅም ደቂቃ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” በትክክል የጀማልን መውጣት አይቼ ነው ጎሉን ያስቆጠርኩት  ” ግርማ ዲሳሳ

የባህርዳር ከተማ የዛሬውን ጨዋታ ሁለት ለባዶ ሲያሸንፍ የፕሪምየር ሊጉን ድንቅ ጎል ያስቆጠረው ግርማ ዲሳሳ ከጨዋታው በኃላ ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርጓል. ስለ አስቆጠረው ጎል ” በትክክል የጀማልን መውጣት አይቼ ነው ያንን ዐድል ነው የተጠቀምኩት እና ያስቆጠርኩት ። በጨዋታው ተደጋጋሚ ሙከራ እና የቡድኑ ጥረት ” ከእኛ በፊት ያሉት ቡድኖች ነጥብ ስለጣሉ በዛ ተነሳሽነት ፈጥረን ነው ወደሜዳ […]

ዜናዎች

ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር በነገው ምሽት የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋሉ !

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ ሱዳን አቻው ጋር የመጀመሪያውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ነገ ሚያዚያ 2 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 12:30 በአዲስ አበባ ስታዲየም ያካሂዳል።ሉሲዎቹ ከመጋቢት 26 ቀን 2013 ጀምሮ በካፍ የልቀት ማዕከል ቆይታ በማድረግ ልምምዳቸውን እየሰሩ በጥሩ ዝግጅት ላይ ይገኛሉ። የነገውን ጨዋታ ማምሻው ላይ መደረጉ ምክንያት በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የአገር አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” የመጀመሪያው ዓላማዬ ዋንጫ ነው ! ጎልም ከአቡኪ ጋር የተሻለ ነገር አደርጋለሁ ብዬ አስባለሁ” ➖ሙጂብ ቃሲም

በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በ17 ጎሎች ሁለተኛ የጎል አስቆጣሪው ሙጂብ ቃሲም በዛሬው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን ሁለት ለባዶ ሲያሸንፍ ሁለቱንም ጎሎች አስቆጥሯል።ከጨዋታው በኃላ ሙጂብ ቃሲም ከሱፐርስፖርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ሁለተኛውን ጎል አስቆጥሮ የተለየ ደስታ የገለፀበት ምክንያት ? “ያው እኛ ውጤቱን እንፈልገዋለን ። እየተጫወትን ያለነው ለዋንጫ ነው። ሁሉንም ጨዋታ በትኩረት ነው እየጫወትን ያለነውና ፤ ለዋንጫ እየሄድክ […]

ዜናዎች

” የዘንድሮውን ቤትኪንግ ፋሲል ከነማ ይበላዋል የሚል ግምት አለኝ ” -አሰልጣኝ ፍስሀ ጥዑመልሳን

የአሰልጣኝ ፍስሀ  ጥዑመልሳን   ከድሬደዋ ከተማ መሠናበት  በኃላ  በጤንነታቸው ላይ ትንሽ ችግር ገጥሟቸዋል ነበር። በአሁኑ ሰአት በምን ሁኔታ ይገኛሉ የሚለውን  እና  የዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫውን ማን ያሸንፋል በሚለው ዙረያ  ከእአሰልጣኝ ፍስሀ ጥዑመልሳን ከኢትዮ ኪክ ጋር ቆይታ አድርገናል። ኢትዮኪክ :- አሰልጣኝ ፍሰሃ  በአሁኑ ሰአት በምን ሁኔታ ላይ ነው የሚገኘው ? አዲስ ቡድን ይዘሃል ? አሰልጣኝ ፍሰሃ:- አይ […]