👇 የአሜሪካኑ ዲሲ ዮናይት መጋቢ ክለብ የሆነው ሉዱውን ዩናይትድ ዛሬ እንዳስታወቀው ኢትዮጵያዊውን አማካይ ሱራፌል ዳኛቸው በሁለት አመት ኮንትራት ማስፈረሙን እና ለ2026 የውድድር ዘመን የሚያቆየውን ኮንትራት ማኖሩን አስታዉቋል. ሉውዶን ዩናይትድ በአሜሪካ የእግርኳስ እርከን በሁለተኛ ሊግ USL (United Soccer Legaue) ላይ ተሳታፊ ሲሆን ዲሲ ዮናይትድ ደግሞ በአሜሪካ ዋናው ሜጀር ሊግ MLS ተወዳደሪ ክለብ ነው. ለዲሲ ዩናይትድ መጋቢ […]
ዜናዎች
የጊኒ ቢሳው አሰልጣኝ ከኢትዮጵያ እና ከግብፅ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ማምሻውን ተጫዋች ከስፔን ጨምረዋል!
ኢትዮጵያን በሜዳዋ የምታስተናግደው ጊኒ ቢሳው ከኢትዮጵያ እና ከግብፅ ጋር ለምታደርገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ቦአ ሞርቴ በብሔራዊ ቡድን ላይ ማምሻውን ለውጦችን አድርጓል። ለብሔራዊ ቡድኑ ዝርዝር ላይ የነበሩት ማውሮ ቴይሼራ እና ጃርዴል በጉዳት ምክንያት : ካርሎስ ማኔ እና ዳልሲዮ በግል ምክንያቶች ተሰናብተዋል። አሰልጣኝ ሉዊስ ሞርቴ በወጡት ተጫዋቾች ምትክ በስፔን La Liga 2, የሚጫወተው የ20 […]
⭕️የአዲስ ስታድየም እና የተመልካቹ ናፍቆት አሁንም ቀጥሏል .
👇 የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ27ኛ እስከ 30ኛ ሳምንት ያለው መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደማደርግ የአክሲዮን ማህበሩ ትላንት አረጋግጧል. በተለይም የሸገር ደርቢም ሰኔ 15 እየተጠበቀ ባለበት ሰአት የዘንድሮው አመት ውድድር በሐዋሳ ከተማ እንደሚጠናቀቅ ሊግ የሊግ ካምፓኒው ይፋ ማድረጉ ይታወሳል. ⚽️ ⛔️የአዲስ ስታድየም እና የተመልካቹ ናፍቆት አሁንም ቀጥሏል …. ✍️ ……ከ Dagim […]
🛑ዋልያዎቹ በሰላም ቢሳው ደርሰዋል! Safely arrived!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው ጋር በመጪው ሀሙስ ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ ማለዳ ወደ ስፍራው የተጓዘ ሲሆን ምሽት ላይ ቢሳው ከተማ ገብቷል። The Ethiopian national team traveled to the this morning for the World Cup qualifier against Guinea-Bissau on Thursday and safely arrived this evening in Bissau
🛑 ትላንት የ39ኛ ዓመት ልደቷን ያከበረችዉ ጥሩነሽ ዲባባ አሁንም ድንቅ ብቃቷን አሳይታለች!
ጥሩነሽ ዲባባ 👇 የሶስት ጊዜ የኦሎምፒክ እና የአምስት ጊዜ የአለም ሻምፒዮና በረዥም ርቀት ሩጫ ንግሥትና ትላንት 39ኛ ዓመቷ ያከበረችዉ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ከሶስተኛ ልጇን ከወለደች ከዓመት ዕረፍት በኋላ ወደ ሩጫ ዓለም በመመለስ ዛሬ ማድሪድ በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር ዉድድር ላይ 31፡04 በሆነ ጊዜ 3ኛ ሆና ስታጠናቅቅ በወንዶች ዳዊት ወልዴ 26፡55 በመግባት አሸንፋለች። […]
🛑 ብሔራዊ ቡድኑ ለጊኒ ጨዋታ 23 ተጫዋቾች ይፋ ሆነዋል- ነገ ማለዳ ወደ ጊኒ ቢሳው ያመራል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች የሚያደርገውን የአዲስ አበባ ዝግጅት ጨርሰዋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ጅቡቲ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ከቀናት በፊት ዝግጅታቸውን የጀመሩት ዋልያዎቹ የአዲስ አበባ ዝግጅት ጨርሰው ብሔራዊ ቡድኑ ነገ ማለዳ 2:35 ወደ ጊኒ ቢሳው የሚያመራ ሲሆን በመጪው ሐሙስ ከጊኒ ቢሳው አቻው ጋር ቢሳው ከተማ ላይ ጨዋታውን ያደርጋል […]
🛑#ዲያመንድ ሊግ 💎 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አስደናቂ ብቃት አሳይተዋል!
🔔- ሀጎስ የኢትዮጵያን ሪከርድ ሰብሯል ! በኦስሎ የምሽቱ የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አስደናቂ ብቃት አሳይተዋል። ኢትዮጵያዊዉ አትሌት ሀጎስ ገብረሕይወት በ5000ሜ. 12፡36.73 በሆነ ሰአት፣በታሪክ ሁለተኛ ፈጣን ሆኖ ሲያሸንፍ በኢትዮጵያ አዲስ ክብረወሰን ሆኖ አጠናቋል። በ5ሺ ህ ሜትር አትሌት ቀነኒሳ በቀለ 12 ደቂቃ ከ37 ሴኮንድ ከ35 ማይክሮ ሴኮንድ ይዞት የነበረውን የኢትዮጵያ ክብረወሰን ነው አትሌት […]
🛑 የአዲሱ የብሔራዊ ቡድኑ ብራንድ ጥያቄ እያስነሳ ነው!
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለብሔራዊ ቡድኑ አዲስ የትጥቅ ብራንድ ቱርክ ከሚገኝ የትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር በመተባበር “ሀገሬ” የተሰኘ የራሱን ብራንድ ስምምነት ላምበረት አካባቢ በሚገኘው ኃይሌ ግራንድ ሆቴል ዛሬ ማስተዋወቁ ተገልጿል፡፡ እንደ መረጃዎች አዲሱ ብራንድ የተለያዪ ጥያቄዎች እያስነሳ ሲሆን በተለይም ፌዴሬሽኑ ከተቋሙ ጋር የመግዛት እና የመሸጥ ስምምነት የጊዜ ገደብ አለማድረጉ በተለያየ መልኩ ጥያቄን አስነስቷል. […]
-ዋልያዎቹ ዝግጅት ጀምረዋል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ጅቡቲ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ዝግጅቱን በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ ልምምድ በማከናወን ጀምሯል።
🛑ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን ነገ ይጀምራሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ለሚያደርጋቸው ሁለት ጨዋታዎች የሚያደርገውን ዝግጅት በመጪው ሰኞ ይጀምራል ። የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው የሚታወስ ሲሆን ሰኞ ከ4:00 ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል ሪፖርት አድርገው በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ተላልፏል።