ዜናዎች

” የተለየ ጥፋት አልነበረም፣ አምሽተን ስለገባን ነው ፣ ቢሆንም የጥፋተኝነት ስሜት የተሰማኝ እና ፍጹም የተፀፀትኩ መሆኔን እገልፃለሁ ” – አስቻለው ታመነ

   የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፓርት ክለብ ፕሬዚዳንት አቶ አብነት ገብረመስቀል ከቀናት በፊት በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ውስጥ ወሳኝ የሆኑት ተጨዋቾች ጌታነህ ከበደ፣ አስቻለው ታመነ፣ ጋዲሳ መብራቴ እና ሙሉዓለም መስፍን ላይ አስደንጋጭ የዲሲፒሊን ግድፈት ፈፅመዋል በሚል በተጨዋቾቹ ላይ የተወሰደውን እርምጃ ለክለቡ ድምፅ ” ለምንግዜውም ልሳን ጊዮርጊስ* የሬድዮ ፕሮግራም ላይ ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።  በወቅቱ አቶ አብነት እንደተናገሩት የክለቡ ስራ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ – የአምስት ሳምንት እውነታዎች

  የ2013 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮቪድ ምክንያ በተመረጡ አምስት ከተሞች እንዲካሄድ ተደርጎ ከ17ኛ ሳምንት እስከ 21ኛው ሳምንት አራተኛዋ የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በድሬዳዋ ከተማ ከዕረቡ መጋቢት – ሚያዚያ 20 /2013 ዓ.ም ተከናውኗል። የድሬዳዋ ስቴድየም የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከ17ኛ ሳምንት እሰከ 21ኛው ሳምንት 30 ጨዋታዎች ተካሄደዋል። ለመጀመሪያ ጊዜም የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በምሽት ተካሄዷል። […]

ዜናዎች

ዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን ተከትሎ የ6 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት ሊበረከትላቸው ነው !

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን   ዛሬ ረፋድ ባካሄደው  ስብሰባ   የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አስተላልፏል። 1. ከ8ዓመት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለመለሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት የ6ሚሊዮን ብር ሽልማት እንዲሰጣቸው እና ሽልማቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያዉን በሚያደርግበት ሐዋሳ ከተማ እንዲሆን ውሳኔ ተላልፏል። 2. ለክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ከ17ዓመት በታች ውድድር ላይ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ቀጣይ ቤትኪንግ በሐዋሳ በሜዳችን መሆኑ ይጠቅመናል፣ ዘንድሮ ከሁለተኛ እስከ አራተኛ እናጠናቅቃለን እላለሁ” ➖መስፍን ታፈሰ(ሐዋሳ ከተማ )

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በቅርብ ዓመታት ውስጥ ድንቅ ብቃት እያሳየ የመጣው ወጣቱ የሐዋሳ ከተማው የፊት መስመር አጥቂ ነው።  መስፍን ታፈሰ  እንደሚታወሰው በፕሮፌሽናልነት የሙከራ ዕድል ባለፈው አመት ከወኪሉ አቶ ሳምሶን ነስሮ ጋር ወደ ኢኳቶሪያል ጊኒ ተጉዞ ልምድ አግኝቶም ተመልሷል። መስፍን ከቅርብ ሳምንታት በጉዳት መልስ በቤትኪንግ ላይ ያለተሰለፈ ይገኛል። የቤትኪንግ በቀጣይ አዘጋጅ ሐዋሳ ከተማ ከመሆኗ አንፃር ለሐዋሳ ምን […]

ዜናዎች

ክሻምፒዮኖቹ ጀርባ – ሦስቱ ድንቅ ተጨዋቾች ! !

የ2014 ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን ከተቀላቀሉት ክለቦች መካከል የአዲስ አበባ ከተማ አንዱ ነው ። ቡድኑን ለሻምፒዮናት ካበቁት ተጨዋቾች መካከል ሦስቱን አናግረናል ። በቅድሚያ ግብ ጠባቂ ሳምሶን አሰፋ :-     ሳምሶን አሰፋ (ግብ ጠባቂ)   ሳምሶን አሰፋ የአዲስ አበባ ከተማ ግብ ጠባቂ ነው። ተወልዶ ያደረገው በድሬዳዋ ሲሆን የተጫወተባቸው ክለቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ድሬዳዋ ከነማ ፣መብራት ሃይል፣ መተሃራ ስኳር […]

ዜናዎች

የድሬዳዋ ከተማ ለቤትኪንግ እንግዶች እና አስተዋጽኦ ላደረጉ ልዩ ስጦታና የምስጋና ሰርተፍኬት አበረከተች !

በድሬዳዋ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አራት ጨዋታዎች ብቻ ይቀሩታል። አራተኛው ዙር ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ያስተናገደችው ድሬዳዋ ከተማ አስተዋጽኦ ላደረጉ የእውቅና ፕሮግራም የተካሄደ ሲሆን ውድድሩ ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋፆ ላበረከቱ የሚዲያ ባለሞያዎች እንዲሁም መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት የምስጋናና የእውቅ ፕሮግራም በአስተዳደሩ በኩል ዛሬ ተደርጉል፡፡ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ በዲኤስ-ቲቪ አማካኝነት ስርጭቱን መተላለፉ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” አሰልጣኜ ቀይሮ ሲያስገባኝም ጎል ታገባለህ ነው ያለኝ፣ እሱ በሰጠኝ ማበረታታት ነው ጎል ያስቆጠርኩት” ዱሬሳ ሹቤሳ

የሰበታ ከተማው ዱሬሳ ሹቤሳ ተቀይሮ ገብቶ ሰባታን ሶስት ነጥብ ይዞ እንዲወጣ አድርጓል። ተጨዋቹ ከዛሬው ከጨዋታ በኃላ ከሱፐር ጋር ቆይታ አድርጓል። ተቀይረህ ስትገባ ምን እያሰብክ ነበረ? “ቡድናችን ካለበት ውጥረት አንፃር ጥሩ ዞን ላይ አልነበርንም። ይሄን የመሠለ ቡድን ደግሞ እዚህ ደረጃ ላይ መሆን ስለሚያስቆጭ ከዛ አንፃር ስነበር በቁጭት ነበር የገባሁት። የተሻለ ነገር ከእግዚአብሔር ጋር ነበር የገባሁት እግዚአብሔርም […]

Sunday Mutuku
አፍሪካ ዜናዎች

“የኢትዮጵያ ሊግ ከአውሮፓው ሊግ ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ በኢትዮጵያ ሊግ መጫወቴ ለእኔ ትልቅ ኩራት ነው” – ኬኒያዊው ሰንደይ ሙቱኩ

ኬኒያዊው ሰንደይ ሙትኩ በመሃል ተከላካይና አማካኝ ስፍራ የሚጫዎት ሁለገብ ተጨዋች ነው። ተጨዋቹ በኢትዮዽያ ሊግ አምስት የውድድር ጊዜያት እና ለሶስት ክለቦች ተጫውቶ  አሳልፏል። ሰንደይ ሙትኩ ወደ ኢትዮዽያ ሊግ ከመምጣቱ በፊት በሀገሩ ኬኒያ እ.ኤ.አ 2015 ላይ ለ3ኛ ዲቪዚዮኑ ያታ ኮምቦይን እና ለ2ኛ ዲቪዚዮኑ ካካሜጋ ሆምቦይዝ ክለብ አምበል ሆኖ ተጫውቶል።   በኃላም ኤ.ኤ.አ 2017 ወደ ኢትዮጵያ ሊግ በመምጣት ለሲዳማ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

➖◾ ቤትኪንግ ሊግ – በድሬደዋ እውነታዎች ◾ ➖  

  አሰልጣኝ ስዩም ከኮቪድ የምርመራ ውጤት እና ከነበረባቸው በስታዲየም ያለመገኘት ገደብ ጨርሰው ከቡድናቸው ጋር በ20ኛው ሳምንት ጨዋታ ተገኝተው ጨዋታው ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር 1 ለ 1 በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።   በ20ኛው ሳምንት በአጠቃላይ 12 ጎሎች ከመረብ ተዋህደዋል።  በብዛት ጎሎች ተቆጥረውበት ጨዋታ ሰበታ ከወላይታ ድቻ ጨዋታ ሲሆን 2 ለ 2 የተጠናቀቀው ጨዋታ ነው። በ20ኛው ሳምንት 3 ጨዋታዎች […]

ዜናዎች

” አብዛኞቹ ዋናው ቡድን ላይ ያሉት ተጨዋቾች ጓደኞቹ ሲሆኑ፤ ሙሉ ቡድኑ ሃዘን እና ድንጋጤ ላይ ይገኛል: ልጆቹን አፅናንተን ለጨዋታ ዝግጁ እናደረጋቸዋለን ” ➖ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አዳማ ላይ በመካሄድ ይገኛል። ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት ጊዜ በቀረው እና በሁለት ምድብ ተከፍሎ በሚካሄደው ውድድር አሰዛኝ ክሰተት ትላናት ምሽቱን ተከስቷል።የሐዋሳ ተስፋ ቡድን ግብ ጠባቂ አቤል አያናው ባልታወቁ ሰዎች ትላናት ምሽቱን ህይወቱ ማለፉ ታውቋል። ኢትዮኪክ ጉዳዩን ለማጣራት ያደረግነው ጥረት በፓሊስ በማጣራት ላይ እንደሆነ እና ለጊዜው የተጣራ መረጃ እንደሌለ ተጠቁሟል።በአንፃሩ አስዛኙ […]