የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቶኪዮ ኦሎምፒክ በማራቶን ኢትዮዽያን የሚወክሉ አትሌቶችን ለመምረጥ ከቀናት በፊት በሰበታ የ35 ኪ.ሜ ውድድር አዘጋጅቶ በሁለቱም ፆታ መምረጡ ይታወሳል።በአንፃሩ በማራቶን ፈጣን ሰዓት ያለው የአለም ሻምፒዮኑ ቀነኒሳ በቀለ በውድድሩ ባለመሳተፉ በኢትዮዽያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ግልጽ ባልሆነ የውድድር መሥፈርት ከቶኪዮ ኦሎምፒክ የተገለለ መሥሎ የነበረ ቢመስልም ዛሬ ቀነኒሳ በቀለ በቶኪዮ ኦሎምፒክ እንደሚሳተፉ ታውቋል። የአኖካ አዲሱ ፕሬደዛንት […]
ዜናዎች
“ለድሬደዋ ደጋፊዎቻችን የሚገባቸውን ውጤት እየሠጠናቸው አይደለም፤ ነገር ግን በቀሩት ጨዋታዎች ለመስጠት በሚገባ እየሠራን ነው ” ➖ፍሬዘር ካሳ (ድሬዳዋ ከተማ )
የድሬዳዋ ከተማው የመሀል ተከላካይ ፍሬዘር ካሳ በድሬዳዋ ከ17ኛው ሳምንት እሰከ 21ኛው ሳምንት ሲካሄድ በነበረው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ድንቅ እንቅስቃሴ ሲያሳዩ ከነበሩ ተጨዋቾች አንዱ ነው ።ፍሬዘር በቅ/ዮርጊስ ክለብ ከታዳጊ ቡድን ተነስቶ እስከ ዋናው ቡድን ድረስ የተጫወተ ሲሆን ለኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ብሔራዊ ቡድንም መጫወቱ መቻሉ የሚታወስ ነው፡፡ በ2012 ዓ.ም ደግሞ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ወደ ድሬ ከተማ የተቀላቀለ ሲሆን […]
አትሌት ቀነኒሳ ያልተገኘበት ለቶኪዮ የማራቶን ምርጫ ውድድር ተካሄደ !
ለቶኪዮ 2020 በማራቶን ሀገራችንን የሚወክሉ አትሌቶችን ለመምረጥ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው የማጣሪያ ውድድር ዛሬ ማለዳ በሰበታ ጎዳናዎች ተካሄዶ በሴቶትች አትሌት ትዕግስት ግርማ በወንዶች አትሌት ሹራ ቂጣታ ቀዳሚ ሆነው አሸንፈዋል። ውጤቶቹ :- በሴቶች 1ኛ ትዕግስት ግርማ 1:59:23 2ኛ ብርሀኔ ዲባባ 1:59:45 3ኛ ሮዛ ደረጄ 2:00:16 4ኛ ዘይነባ ይመር 2:03:41 5ኛ ሩቲ አጋ 2:04:28 በወንዶች 1ኛ ሹራ […]
ለቶኪዮ ኦሎምፒክ ምርጫ አወዛጋቢው የማራቶን ማጣሪያ ነገ ይካሄዳል ! ➖ አትሌት ቀነኒሳ ከውድድሩ ራሱን እንዳገለለ ይገኛል !
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፀሚ ኮሚቴ ሚያዝያ 19 /2013 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ለቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ የማራቶን አትሌቶች በትሪያል መምረጥ አስፈላጊ ነው በሚል ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል። በውሳኔው መሠረት ነገ ቅዳሜ 23/ 2013 ጠዋት 12 :00 ለቶኪዮ የአትሌቶች ምርጫ ለማካሄድ ትሪያል ውድድር በሰበታ ከተማ ለማካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በወንዶች አትሌት ቀነኒሳ ጨምሮ 12 አትሌቶችን እንዲሁም በሴቶች […]
” የተለየ ጥፋት አልነበረም፣ አምሽተን ስለገባን ነው ፣ ቢሆንም የጥፋተኝነት ስሜት የተሰማኝ እና ፍጹም የተፀፀትኩ መሆኔን እገልፃለሁ ” – አስቻለው ታመነ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፓርት ክለብ ፕሬዚዳንት አቶ አብነት ገብረመስቀል ከቀናት በፊት በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ውስጥ ወሳኝ የሆኑት ተጨዋቾች ጌታነህ ከበደ፣ አስቻለው ታመነ፣ ጋዲሳ መብራቴ እና ሙሉዓለም መስፍን ላይ አስደንጋጭ የዲሲፒሊን ግድፈት ፈፅመዋል በሚል በተጨዋቾቹ ላይ የተወሰደውን እርምጃ ለክለቡ ድምፅ ” ለምንግዜውም ልሳን ጊዮርጊስ* የሬድዮ ፕሮግራም ላይ ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል። በወቅቱ አቶ አብነት እንደተናገሩት የክለቡ ስራ […]
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ – የአምስት ሳምንት እውነታዎች
የ2013 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮቪድ ምክንያ በተመረጡ አምስት ከተሞች እንዲካሄድ ተደርጎ ከ17ኛ ሳምንት እስከ 21ኛው ሳምንት አራተኛዋ የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በድሬዳዋ ከተማ ከዕረቡ መጋቢት – ሚያዚያ 20 /2013 ዓ.ም ተከናውኗል። የድሬዳዋ ስቴድየም የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከ17ኛ ሳምንት እሰከ 21ኛው ሳምንት 30 ጨዋታዎች ተካሄደዋል። ለመጀመሪያ ጊዜም የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በምሽት ተካሄዷል። […]
ዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን ተከትሎ የ6 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት ሊበረከትላቸው ነው !
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን ዛሬ ረፋድ ባካሄደው ስብሰባ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አስተላልፏል። 1. ከ8ዓመት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለመለሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት የ6ሚሊዮን ብር ሽልማት እንዲሰጣቸው እና ሽልማቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያዉን በሚያደርግበት ሐዋሳ ከተማ እንዲሆን ውሳኔ ተላልፏል። 2. ለክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ከ17ዓመት በታች ውድድር ላይ […]
“ቀጣይ ቤትኪንግ በሐዋሳ በሜዳችን መሆኑ ይጠቅመናል፣ ዘንድሮ ከሁለተኛ እስከ አራተኛ እናጠናቅቃለን እላለሁ” ➖መስፍን ታፈሰ(ሐዋሳ ከተማ )
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በቅርብ ዓመታት ውስጥ ድንቅ ብቃት እያሳየ የመጣው ወጣቱ የሐዋሳ ከተማው የፊት መስመር አጥቂ ነው። መስፍን ታፈሰ እንደሚታወሰው በፕሮፌሽናልነት የሙከራ ዕድል ባለፈው አመት ከወኪሉ አቶ ሳምሶን ነስሮ ጋር ወደ ኢኳቶሪያል ጊኒ ተጉዞ ልምድ አግኝቶም ተመልሷል። መስፍን ከቅርብ ሳምንታት በጉዳት መልስ በቤትኪንግ ላይ ያለተሰለፈ ይገኛል። የቤትኪንግ በቀጣይ አዘጋጅ ሐዋሳ ከተማ ከመሆኗ አንፃር ለሐዋሳ ምን […]
ክሻምፒዮኖቹ ጀርባ – ሦስቱ ድንቅ ተጨዋቾች ! !
የ2014 ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን ከተቀላቀሉት ክለቦች መካከል የአዲስ አበባ ከተማ አንዱ ነው ። ቡድኑን ለሻምፒዮናት ካበቁት ተጨዋቾች መካከል ሦስቱን አናግረናል ። በቅድሚያ ግብ ጠባቂ ሳምሶን አሰፋ :- ሳምሶን አሰፋ (ግብ ጠባቂ) ሳምሶን አሰፋ የአዲስ አበባ ከተማ ግብ ጠባቂ ነው። ተወልዶ ያደረገው በድሬዳዋ ሲሆን የተጫወተባቸው ክለቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ድሬዳዋ ከነማ ፣መብራት ሃይል፣ መተሃራ ስኳር […]
የድሬዳዋ ከተማ ለቤትኪንግ እንግዶች እና አስተዋጽኦ ላደረጉ ልዩ ስጦታና የምስጋና ሰርተፍኬት አበረከተች !
በድሬዳዋ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አራት ጨዋታዎች ብቻ ይቀሩታል። አራተኛው ዙር ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ያስተናገደችው ድሬዳዋ ከተማ አስተዋጽኦ ላደረጉ የእውቅና ፕሮግራም የተካሄደ ሲሆን ውድድሩ ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋፆ ላበረከቱ የሚዲያ ባለሞያዎች እንዲሁም መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት የምስጋናና የእውቅ ፕሮግራም በአስተዳደሩ በኩል ዛሬ ተደርጉል፡፡ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ በዲኤስ-ቲቪ አማካኝነት ስርጭቱን መተላለፉ […]