የዘንድሮ የውድድር ዓመትን በስኬት ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካው ካይዛር ቺፍ እይታ ውስጥ የገባ ይመስላል። መረጃዎች ዛሬ እንደተሠሙት ከሆነ የደቡብ አፍሪካው የካይዘር የኢትዮዽያ ቡናው አጥቂ አቡበከር ናስር በቀጣዩ የውድድር ዘመን በማስፈረም የዛምቢያውን አጥቂ ላዛሩስ ካምቦሌን ለመተካት ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል፡፡አቡበከር ናስር በ2013 የውድድር አመት 29 ግቦችን በማስቆጠር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሲሆን […]
ዜናዎች
3ቱም የትግራይ ክልል ክለቦች በ2014 የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ እንደሚሳትፉ አሳወቁ!
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ግንቦት 24ቀን 2013ዓ.ም ከ3ቱም የትግራይ ክልል የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ጋር ስለ ቀጣይ የውድድር ዘመን ተሳትፏቸው በተመለከተ ውይይት አደረገ። በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ አባል እና የማርኬቲንግ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አበበ ገላጋይ እና የኢ.እ.ፌ ዋና ጸሀፊ አቶ ባሕሩ ጥላሁን […]
“ጎል ለማስቆጠር ፈጣሪ ነው የረዳኝ ፣ፈጣሪን ጠየኩት አደረገልኝ ለዛም ደግሞ ደስ ብሎኛል ” -ተመስገን ብርሃኑ
በሀዲያ ሆሳዕና በዛሬው ጨዋታ ከተቆጠሩት ሦስት ጎሎች የመጨረሻውን እና የውድድር ዓመቱ 369 የማሳረጊያ ጎል ያስቆጠረው ተመስገን ብርሃኑ ነው። ታዳጊው ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። በቅድሚያ እንኳን ደስ ያለህ ” ያው እንኳን አብሮ ደስ አለን። ጎል ለማስቆጠር ፈጣሪ ነው የረዳኝ። ፈጣሪን ጠየኩት አደረገልኝ ለዛም ደግሞ ደስ ብሎኛል “ ጎሉን ካስቆጠርክ በኃላ ማሊያ ለማውለቅም ፈልገህ ነበር ፣ […]
“ለዋንጫ የተሰራ ቡድን ነበር የሀዲያ ሆሳዕና ቡድን “-ሚካኤል ጆርጅ (ሀዲያ ሆሳዕና)
ሚካኤል ጆርጅ የሀዲያ ሆሳዕና የአማካይ ስፍራው ተጨማሪ ሃይል በመሆን ጠንካራ ሚና በሃዋሳ ቆይታው ተጫውቷል። በውድድሩ የመጨረሻው ቀን ሚካኤል ከሱፐርስፓርት ጋር የሚከተለውን ቆይታ አድርጓል። አራተኛ ደረጃ ይዘው ማጠናቀቃቸውን በተመለከተ ? “ቡድኑ እንደመጣበት መንገድ ሁለተኛ ደረጃ ለእኛም ይገባ ነበረ ። እዚህ ሃዋሳ ላይ ስንመጣ ታዳጋዎቹ ከተወሰኑ ልምድ ካላቸው ጋር ነው አጣምሮ ለመጫወት የሞከርነው። የመጀመሪያውን ጨዋታዎች በ8 ተጨዋቾች […]
“በእግርኳስ ሆኜ ማድረግ የማሰበው ለእናትና አባቴ የተመቻቸ የሚኖሩበትን ቤት ነው፣ ኢንሽ አላህ ይሳካል ብዬ አስባለሁ “አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና)
የ2013 የቤትኪንግ ኢትዮዽያን በ29ጎሎች በከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ያጠናቀቀው በአቡበከር ናስር የውድድር ዓመቱ ከመጠናቀቁ በፊት ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ወላጆቹ ዛሬ በስታዲየም እንደሚታደሙ ቀድሞ ያውቅ ነበረ? ” ምንም የማውቀው ነገር የለም ማን እንዳመጣቸው፣ ይመስለኛል የሱፍ መሠለኝ።በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ። ያላሰብኩት ነገር ቤተሰቦቼ መጥተው ማየታቸው አንደኛ በጣም ደስ ብሎኛል” በእግርኳስ ተጨዋችነት ሆኖ ማድረግ አለብኝ ከሚለው ነገር ? […]
” ሕፃናቶቹ ችግር ላይ ስለሆኑ ፣ እነሱን ማገዝ እንዳለብኝ ስለተሰማኝ ባለኝ አቅም እነሱን እያሳደኩ ነው ያለሁት “- ሳሙኤል ዮሐንስ
በፋሲል ከነማ በኩል በግራ መስመር ተጨዋችነት የሚታወቀው ሳሙኤል ዮሐንስ ከሱፐር ስፓርት ጋር ከጨዋታው በኋላ ቆይታ አድርጓል። እንደሚታወቀው ሳሙኤል ዮሐንስ ዕድገቱ በባህርዳር የሕፃናት ማደጎ ውስጥ ሲሆን አሁን ደግሞ እሱ በተራው ለ40 ህፃናት እና ታዳጊዎችን ከእግርኳስ ከሚያገኘው ገቢ ላይ እነሱን ለማሳዳግ የበኩሉን እያደረገ ይገኛል ። ሳሙኤል ከጨዋታው በኋላ ከሱፑር ጋር ይህንና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ቆይታ አድርጓል። በቅደሚያ የውድድር […]
” በርግጠኝነት እንደማስቆጥር አምኜ ነው፣ሶስት አገባለሁ ብዬ ነበር የመጣሁት ፣ እግዚአብሔር ይመስገን “ይገዙ ቦጋለ – ሲዳማ ቡና
በአራት ተከታታይ ጨዋታዎች አራት ጎሎች ያስቆጠረው እና ዛሬ ሲዳማ ቡና ተጋጣሚውን ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 ሲያሸንፍ ሁለቱንም ጎሎች ያስቆጠረው ይገዙ ቦጋለ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። በቅድሚያ እንኳን ደስ ያለህ ” እግዚአብሔር ይመስገነው” የውድድር ዓመቱ በጉዳት በሀዘን አሁን ደግሞ ደስታ እንዴት ነው ስሜቱ ? ” ውድድሩ እንደተጀመረ ጥሩ አቋም ላይ ነበርኩ? ግን ጉዳት አጋጥሞኝ […]
” እውነት ለመናገር ዛሬ ፍፁም ቅጣት ምት አገባለሁ እያልኩ መልበመሻ ክፍል እያወራው ነበር ” – ሐይደር ሸረፋ
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሐይደር ሸረፋ ባስቆጠረው ሶስት ጎሎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 2 አሸንፏል። የውድድር ዓመቱ የአማካይ ስፍራውና የመጀመርያው ሀትሪክ የሰራው ሐይደር ሸረፋ ከጨዋታው በኋላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። በቅድሚያ ሶስት ጎሎች በማስቆጠርህ እንኳን ደስ አለህ ? ” አመሠግናለሁ “ በዛሬው ጨዋታ ወደ ሜዳ ሲገባ ጎሎች አስቆጥራለው ብሎ ስለማሰቡ ? […]
“እንደ ተጨዋች ትልቅ ነገር ነው የማስበው ፣ እኔም የፕሪምየር ሊጉን ትልቁን ኮከብነት ማሸነፍ እፈልጋለሁ”-ወንድማገኝ ሃይሉ
በ2013 የቤትኪንግ የውድድር ዘመን ድንቅ ብቃትን ካሳዮ ወጣት ተጨዋቾች አንዱ በወንድማገኝ ሃይሉ ዛሬ ለሃዋሳ ሶስተኛውን እና የመጨረሻውን ጎል አስቆጥሯል። በDSTV ከጨዋታው በፊት ቆይታ ያደረገውና የወደፊት ፍላጎቱን የተናገረው ወንድማገኝ ሃይሉ ከጨዋታው በኋላም የጨዋታውን በተመለከተ ከሱፐር ስፓርት ጋዜጠኛ ሰኢድ ኪያር ጋር ቆይታ አድርጓል። የውድድር ዓመቱን ሲጀምር እና አሁን ሲጨርስ በዚህ መልኩ ጠብቆት ነበር? ” እንደ ተጨዋች ሁሌ […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊው -ከዘጠኝ ዓመት ቆይታ በኃላ ቦድስሊጋውን ተሰናበተ !
ከኢትዮጵያዊ ዶክተር ወላጅ አባቱ እና ከቼክ ወላጅ እናቱ በቼክ ሪፐብሊክ የተወለደው ቴዎዶር ገብረ ስላሴ ከዘጠነኛው ዓመት የብሬመን እና የቦንድስ ሊጋው ቆይታ በኋላ ዛሬ በይፋ ከክለቡ መለያየቱ ተዘግቧል። እ.ኤ.አ.በ 2012 ዓ.ም ወደ ጀርመኑ ቦንድስሊጋ ተዘዋውሮ በብሬመን የቦንድስሊጋው ስኬታማ ጊዜን ያሰለፈው ቴዎዶር በ23 ቁጥር መለያ በ271 የቡንደስሊጋ ጨዋታዎችን ወይም ረጅም ዓመት ለዎርደር ብሬመን በመሰልፍ ከፔሩ ክላውዲዮ ፒዛሮ […]