ዜናዎች

-የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ሻምፒዮን የቀጥታ ስርጭት ያገኛል!

በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የፊታችን ቅዳሜ የሚጀምረው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅ እና መካከለኛው ሻምፒዮና በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በቀጣዮቹ ቀናት ይደረጋል። ጨዋታውን በባህርዳር ስታዲየም ተገኝተው እንዲታደሙ ለ 25 ሺህ ደጋፊዎች መፈቀዱ ይታወሳል። በተጨማሪ ጨዋታው Azam Sports 1 HD ,ZBC 2 ,ESPN 2 ቻንሎች የሚተላለፍ ሲሆን የአማራ ቲቭ ለአዛም የቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈበት ዱጂታል መሣሪያዎች በማከራየቱ የኢትዮጵያን ጨዋታ በኢትዮጵያ […]

ዜናዎች

በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ለታዳጊ ቡድኑ አባላት የምስጋና ግብዣ አደረጉ !

 የኢትዮጵያ ከ 17 አመት በታች ብሔራዊ  የእግር ኳስ ቡድን ወደ እስራኤል ተጉዞ የወዳጅነት ጨዋታ ከእስራኤል ከቻቸው ጋር  ባለፈው ሰኔ ወር ማድረጋጭቸው ይታወሳል። ይህን ታሪካዊ የወዳጅነት ጨዋታ ላደረጉት ታዳጊዎች እና ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባለሥልጣናት የምስጋና የምሳ ግብዣ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ተደርጓል። በመክፈቻ ንግግራቸው አምባሳደር አድማሱ ለቡድኑ የእንኳን ደስ ያለችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በቅርቡ […]

ዜናዎች

ሲዳማ ቡና አራተኛውን ተጫዋች ከሃዲያ ሆሳዕና አስፈርሟል !

በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ሲዳማ ቡና ተስፋዬ በቀለን ከሃዲያ ሆሳዕና አስፈርሟል።ተጫዋቹ በተለምዶ  የአማካይ ተከላካይ  ተብሎ በሚጠራው ስፍራ የሚጫወት ሲሆን የክለቡን የጀርባ ተከላካዮችን ክፍተት ለመሙላት ሁነኛ ፈራሚ በመሆን ክለቡን በአንድ ዓመት ውል የተቀላቀለ ሲሆን ከዚህ ቀደም በመቀለ 70 እንደርታ ካሰለጠኑት ከቀድሞው አሰልጣኝ ገ/መድህ ሀይሌ ጋር በሲዳማ ቡና የሚገናኝ ይሆናል። ሲዳማ ቡና ከዚህ በተጨማሪ ሁለት […]

ዜናዎች

ዓፄዎቹ የቅዱስ ጊዮርጊሱን አብዱልከሪም መሐመድ (ተርሙኔተር) አስፈርመዋል!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ አስቀድሞ ወደ ዝውውር ገቢያው የገባ ቢሆንም ከተጫዋቾች ጋር ስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻሉ  ያደረገው ዝውውር ይፋ  አልነበረም።  አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚፈልጓቸውን ተጫዋቾች ለማስፈረም ከቦርድ አመራሮች ጋር በመሆን ለ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናክሮ ለመቅረብ የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ ላይ የሚገኙ ሲሆን ከእንየው ካሳሁን ጋር ባለመስማማታቸው […]

ዜናዎች

-አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የጣና ሞገደኞች ዋና አሰልጣኝ መሆናቸው ተረጋግጧል !

የባህርዳር ከነማ ዋና ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ከክለቡ ጋር በስምምንት ለመለያየት ተከትሎ ክለቡ የአዲስ አሰልጣኝ ምላሽ ያገኘ ይመስላል። የቀደሞ የዋልያዎቹ ተወዳጅ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ አስመልክቶ ሰሞኑን ሲወጡ የነበሩ መረጃ አሁን ላይ እውን የሆነ ይመስላል። ሰበታ ከነማን በአንድ ዓመት ኮንትራት ውል በ2013 የውድድር ዘመን ያሰለጠኑት የአፍሪካ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብርሃቱ በቀጣይ የውድድር ዓመት የ ባሕር ዳር […]

ዜናዎች

– የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን በ7 ጎሎች አሸነፈ!

ከሐምሌ 10 እስከ 25/2013 ዓ.ም ድረስ በ11 የሴካፋ አባል አገራት መካከል በባህር ዳር ከተማ ለሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት ውድድር የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬም አድርጓል።የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች በቅርቡ ለሚጠብቀው የሴካፋ ሻምፒዮና በአዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም ዛሬ ባደረገው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የአዳማ ከተማ ወጣት ቡድንን 7 ለ 1 […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

ኢትዮጵያዊያን የሚሳተፉበት የቶኪዮ ኦሎምፒክ ታላቅ ፈተና ውስጥ ይገኛል !

በጃፓን በ2020 ይካሄዳል ተብሎ በኮሮና ምክንያት ለዘንድሮ የተራዘመው የቶኪዮ ኦሎፒክ አሁን ሊጀመር ቀኖቶች ሲቀሩት ዳግም ጭንቀት ውስጥ ይገኛል። በቶኪዮ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ በመጣው የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የጃፓን መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዛሬ ካወጀች በኋላ ከሁለት ሳምንት በኃላ በሚጀመረው የቶኪዮ ኦሊምፒክ ያለ ተመልካች በዝግ ስታዲየም እንዲሆን ተወስኗል። ሐምሌ 17 የሚጀምረው የመክፈቻ ሥነ ሥርዓትም ያለተመልካች በተዘጉ በሮች […]

ዜናዎች

– ለሴካፋ ሻምፒዮና የባህር ዳር ስታዲየም 25 ሺህ ተመልካች ተፈቀደ ! አባል አገራት ከሐምሌ 7 ጀምሮ ይገባሉ

  በባህር ዳር ከተማ ለሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት ውድድር በፌዴሬሽኑ የተቋቋመው የሴካፋ ብሔራዊ ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ ዛሬ ሐምሌ 1/11/2013 ዓ.ም  ወሎ ሰፈር በሚገኘው የፌዴሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ ለሚዲያ አካላት መግለጫ  ሰጥቷል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የውድድር ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አበበ ገላጋይ.እና የፌዴሬሽኑ ም/ ዋና ፀሐፊ እና የውድድር […]

ዜናዎች

– የኮቪድ ክትባት ‘ አንከተብም” ያሉ ተጨዋቾች ከብሔራዊ ቡድኑ ተቀነሱ !

  በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሐምሌ 10/2013 እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያስታወቀው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ ተካፋይ የሆኑ ሀገራት የወዳጅነት ጨዋታ እያደረጉ ይገኛል።የዘንድሮ የሴካፋ አዘጋጅ አገር የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ቡድን እንደ ተለመደው ከመድን ቡድን ጋር ዛሬም የወዳጅነት ጨዋታ አድርጎ 2 ለ 1 አሸንፏል። እንደሚታወሰው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት ብሔራዊ በድኑ ከሳምንታት […]

ዜናዎች

የዝውውር መረጃዎች # ፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ስዪም ከበደ እና ኦኪኪ አፎላቢ

ለ2014 የወድድር ዘመን የሊጉ ክለቦች ጠንካራ ቡድን ሆነው ለመቅረብ  የሚፈልጓቸውን ተጨዋቾች እና አሰልጣኞች ይፋዊ ባለሆነ መልኩ የስምምነት ስራዎችን ጀምረዋል።በ2013 የውድድር ዓመት የቤትኪንግ ሻምፒናው ፋሲል ከነማ በቀጣይ ዓመትም ለሚጠበቀው የሀገር ውስጥ እና የአፍሪካ ሻምዮንስ ሊግ ውድድር ጥንካሬውን ለማስጠበቅ እና ቡድኑን የበለጠ ለማጠናከር አዳዲስ ተጨዋቾችን የማግባባትና የውስጥ ለውስጥ ድርድሮች መሰማት ቀጥሏል ። ዛሬ ከተሰማው የኦኪኪ አፎላቢ መረጃ […]