የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነዋሪነቱን ጀርመን ሀገር ካደረገ 3 points ከተባለ ድርጅት ጋር በተለያዩ የዕድሜ ክልል ወጣቶችን በእግርኳስ በማሰልጠን ለብሔራዊ ቡድን እንዲሁም ለአውሮፓ ክለቦች ገበያ ለማብቃት በማሰብ የወጣቶች ብሔራዊ አካዳሚ በቋሚነት ለመገንባት ይፋዊ ስምምነት አድርገዋል። በፊርማው ስነስርዓት ላይ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኩል ፕሬዚዳንቱ አቶ ኢሳያስ ጅራ እና ዋና ፀሀፊው አቶ ባህሩ ጥላሁን እንዲሁም በ3 point […]
ዜናዎች
➖በቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ላይ የሰዓት ለውጥ ተደረገ!
የ2014 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከቀናቶች መቋረጥ በኃላ የፊታችን እሁድ ህዳር 12 በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከአራተኛው ሳምንት እስከ ዘጠነኛው ሳምንት የሚቀጥል ይሆናል። በወጣው መረጃ መሠረትም በቀጣይ ሳምንታት የሚደረጉ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት እና የደጋፊዎች የስታዲየም አገባብ ላይ ለውጥ ተደርጓል።በ በዚህ መሠረት ከህዳር 12 እስከ ታህሳስ 15/2014 ዓ.ም ባሉ ቀናት ውስጥ የሚካሄዱት የቅዳሜ እና የእሁድ ጨዋታዎች የሰዓት […]
” የዋንጫ ጨዋታ ለመዳኘት በመመረጤ በጣም ደስ ብሎኛል ፣ እግዚአብሔርን ማመስገን እፈልጋለሁ ” ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ
በግብፅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲካሄድ የነበረውን የአፍሪካ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ ነገ ፍፃሜ ሲያደርግ የፍፃሜ ጨዋታውን ኢትዮዽያዊቷ ብቸኛዋ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በዋና ዳኝነት የምትዳኘው መሆኑ ታውቋል። የደቡብ አፍሪካው የሴቶች ሊግ ሻምፒዮን ማሜሎዲ ሰንዳውንስ በካፍ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ከጋናዊው ሃሳካስ ኤፍሲ ጋር ነገ አርብ ምሽት የፍፃሜ ጨዋታ ያደርጋሉ። ስኬታማዋና ብዙም ያልተዘመረላት ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ […]
ዋልያዎቹ ነገ የመጨረሻ ጨዋታቸውን ከዚምባቡዌ ጋር ያደርጋሉ!
በኳታሩ የ2022 የአለም ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ በጆሃንስበርግ ኦርላንዶ ስታዲየም ባለፈው ማክሰኞ ከጋና አቻው ጋር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት የተለያየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ጨዋታውን ነገ (እሁድ) ከዚምባቡዌ ብሄራዊ ቡድን ጋር ለማድረግ ሀራሬ ይገኛል። በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው አለም ዋንጫ ከአፍሪካ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ በምድብ G ከደቡብ አፍሪካ፣ ከዚምቧቤ እና ከጋና ጋር የማጣሪያ ጨዋታዎች […]
ዋልያዎቹ ከጋና ጋር በአቻ ውጤት በመለያየታቸው የቡድኑ አባላት መደሰታቸውን ከደቡብ አፍሪካ ተዘግቧል !
በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከዚምቧቤ እና ከጋና ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ ምንም እንኳ ከምድቧ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ባትችልም ዛሬ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዋን በደቡብ አፍሪካ ኦርላንዶ ስታዲየም አድርጋ በአቻ ውጤት አጠናቃለች። በጨዋታው የጋናው አንድሬ አዮ በ23 ደቂቃ የመጀመሪያ ጎል ቢያስቆጥሩም በመጀመሪያው አጋማሽ ኢትዮጵያ በተጋጣሚዋ ላይ አቻ በመሆን የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት […]
ኢትዮጵያ የሴካፋ ውድድር ሻምፒዮን በመሆን ዋንጫውን አነሳች!
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የነበረውን የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ሀገራት ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሻምፒዮናነት አጠናቃለች። በስድስት ሀገራት መካከል በዙር ሲካሄድ በቆየው ጨዋታ ኢትዮጵያ አምስቱንም ጨዋታ በማሸነፍ የሻምፒዮናነት ክብሩን አንስታለች። በተለይም ዛሬ ለፍፃሜ ከዮጋንዳ ጋር በተደረገው ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ በ5ኛው ደቂቃ ላይ ግብ ጠባቂ እየሩሳሌም ጥፋት ፈፅማለች በሚል በቀይ […]
የኢትዮጵያ ከዮጋንዳ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ይደረጋል!
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከጥቅምት 20 – እስከ ጥቅምት 30/2014 በተካሄደው የምሥራቅና የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከአዘጋጇ ዩጋንዳ ጋር የመጨረሻ ጨዋታን ዛሬ በ9:30 ሰዓት የሚያደርግ ይሆናል። በአሰልጣኝ ፍሬው ሃይለገብርኤል እየተመራ የመጀመሪያ ጨዋታውን ጅቡቲን 7 ለ 0 ያሸነፈው የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛው ጨዋታው ኤርትራን 5 ለ 0 […]
የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ጋና ስብስቧን ይፋ አድርጋለች !
ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ውድድር ለማለፍ ኢትዮጵያ ከጋና፣ ዚምባብዌና ደቡብ አፍሪካ ጋር በምድብ ሰባት መደልደሏ ይታወቃል። ዋልያዎቹ በቀጣይ ሳምንት ሐሙስ ደቡብ አፍሪካ ኦርላንዶ ስታዲየም ላይ ለሚድረገው ጨዋታ የጋና ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሚሎቫን ራጄቫች ከኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ጋር በሚቀጥለው ሳምንት በደርሶ መልስ የሚጫወተውን ቡድናቸውን ይፋ አድርገዋል። ሙሉ ቡድኑ Full Squad: Goalkeepers: Joseph Wollacott (Swindon […]
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ልምምዱን ጀምሯል !
ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ውድድር ለማለፍ ኢትዮጵያ ከጋና፣ ዚምባብዌና ደቡብ አፍሪካ ጋር በምድብ ሰባት መደልደሏ ይታወቃል። ዋልያዎቹ በቀጣይ ሳምንት ሐሙስ ምድቡን በ9 ነጥብ በሁለተኛነት ከሚመራው የጋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ደቡብ አፍሪካ ኦርላንዶ ስታዲየም ላይ ለሚድረገው ጨዋታ የመጀመሪያ ልምምዱን ዛሬ በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ሜዳ ላይ ጀምሯል። አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ለዚህ ጨዋታ ለ26 ተጨዋቾች ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን […]
የኢትዮጵያ እና የጋናን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታወቁ !
የኳታር 2022 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከሁለት ሳምንት በኃላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና አቻቸው ጋር በጆሃንስበርግ ደቡብ አፍሪካ በሚገኘው ኦርላንዶ ስታዲየም የሚያደርጉትን የማጣሪያ ጨዋታ ካሜሮናዊው ንጉዋ ብሌዝ ዩቨን በመሃል ዳኝነት እንዲመሩት ተሹመዋል። በተጨማሪም ካሜሮናዊያኑ ነፊው ኑሁጓዌ እና ማኑዬ ሜፕል በረዳት ዳኝነት ቢቶ ጄኑዎት ደግሞ አራተኛ ዳኛ ሆነዋል። ታንዛኒያዊው አብዲ ሱኡድ የዳኞቹ ታዛቢ እና ኤርትራዊው ጉሁሽ ገብረመህድን […]