ቀጥታ አፍሪካ ዜናዎች

#ብሔራዊ ቡድኑ ከሱዳን የሚያደርገው ዛሬ ረፋድ ጨዋታ ፌዴሬሽኑ በነፃ እንዲመለከቱ ጋብዟል!

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ከሱዳን አቻው ጋር ዛሬ(ዓርብ ) ረፋድ በ4 :00 ሰዓት እና ሰኞ(መስከረም 16) በ10፡00 ሰዓት  ያከናውናል። በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚደረጉት ጨዋታዎችን በነፃ በመታደም ብሔራዊ ቡድናችንን እንዲያበረታቱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥሪውን ያቀርባል። መረጃ በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff በኢንስታግራም ገጻችንን  :- https://www.instagram.com/ethio_kick 🔛ድረ ገጻችንን  :- https://ethio-kickoff.com

ቀጥታ አፍሪካ ዜናዎች

# ብሔራዊ ቡድኑ ከነገ በስቲያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከዲ.ሪ. ኮንጎ ጋር ያደርጋል!

  በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት ሲጀምሩ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ሐሙስ መስከረም 12 ዲ.ሪ. ኮንጎን አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ ታስተናግዳለች። ብሔራዊ ቡድኑ በሜዳው የሚያደርገውን ጨዋታ አሸንፎ ወደ ተከታዩ ዙር የማለፍ ዕድሉን ለማስፋት የእግርኳስ ቤተሰቡ ድጋፍ ያስፈልገዋል። በመሆኑም በዕለቱ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በነፃ በመታደም ለብሔራዊ ቡድናችን የሞቀ ድጋፋችሁን እንድትሰጡ […]

ቀጥታ ዜናዎች

ዳዋ ሁጤሳ እና ሐብታሙ ታደሰ 500 ካ.ሜ ቦታ ፣ የወርቅ እና የገንዘብ ስጦታ ተበረከተላቸው !

ዛሬ በምዕራብ ጉጂ ዞን በቡሌ ሆራ ከተማ ለብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ዳዋ ሆጤሳ እና ለቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና እና የሀድያ በአሁን ሰዓት ለባህርዳር ከተማ ለፈረመው ሐብታሙ ታደሰ ከስኬታማነታቸው ባሻገር ለሀገራችን እግር ኳስ እንዲሁም ለዞኑ ወጣቶች መልካም ዓርያ በመሆናቸው አባ ገዳ እና የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ በተገኙበት በቡሌ ሆራ ከተማ ደማቅ አቀባበል እና የማበረታቻ ሽልማትለእያንዳንዳቸውም የ 500 ካ.ሜ ቦታ […]

ቀጥታ ዜናዎች

➖የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በሁለት ዓመት የ6 ሚሊዮን ብር ክፍያ እንደሚያገኙ ተገለጠ!

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የቀጣይ ሁለት ዓመት የውል እድሳታቸው እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን ውድድር ተሳትፎ ማሳካቱን አስመልክቶ ዛሬ በካዛንቺስ በሚገኘው ጁፒተር ሆቴል ከኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን.ዋና ጸሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ጋር መግለጫ ሰጥተው የሚከተለውን ብለዋል የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ በቀጣይ ሁለት አመት በየወሩ የተጣራ 250 ሺህ የኢትዮጵያ ብር ስለመሆኑ የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን.ዋና ጸሃፊ አቶ […]

ቀጥታ አፍሪካ ዜናዎች

-ኢትዮጵያ ከሱዳን ለምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ አሰሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊፋ ኢንተርናሽናል ጨዋታዎች ወቅትን በመጠቀም ከሱዳን ብሄራዊ ቡድን ጋር መስከረም 13 እና መስከረም 16 አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ያከናውናል። ለዚህ ጨዋታ እንዲረዳም የብሔራዊ ቡድናችን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ 23 ተጫዋቾችን ጥሪ አድርገዋል። ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች በነገው ዕለት ሪፖርት በማድረግ በቦሌ ጁፒተር ሆቴል ተሰባስበው ልምምድ የሚጀምሩ ይሆናል። ግብ ጠባቂዎች በረከት […]

ቀጥታ ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

– የቤት ኪንግ ፕርሚየር ሊግ የ2014 የስፖርት ዞን ሽልማት ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት ሽልማት ተረክቧል !

የስፖርት ዞን የታሪክ አሻጋሪ የሆኑ ግለሰቦችን እውቅና ሲሰጥ ስድስት ግለሰቦችን ተሸላሚዎች አድርጓል። በዚህም መሰረት :- በሽልማት ስነ-ስርዓቱ ላይ የባህል እና ስፖርት ሚንስተር አቶ መስፍን ቸርነት ፣ የፌዴሬሽን ዋና ፀሀፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ጨምሮ የስፖርቱ ቤተሰቦች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል። በመጀመሪያው የሽልማት ስነ-ስርዓት የአፍሪካን የነፃነት እግር ኳስ ያጀቡ አፓርታይድን በስፖርቱ የተዋጉት ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ የታሪክ አሻጋሪ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ከወልቂጤ ከተማ ጋር ረጅም እና ስኬታማ መንገድን አስባለሁ” ➖ጫላ ተሺታ (ወልቂጤ ከተማ)

በደረጃ ሰንጠረዡ በስድስተኛ ላይ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ በ18ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ከባህርዳር አቻነው በ2 ለ2 አቻ ውጤት ተለያይተዋል። በወልቂጤ በኩል ጎል ካስቆጠሩት እና ድንቅ ብቃት ላይ ከሚገኙ ተጨዋች አንዱ ወጣቱ ጫላ ተሺታ ለሁለተኛ ጊዜ የጨዋታው ምርጥ ተጨዋቾች ተብሏል።ጫላ ተሺታ ከጨዋታው በኋላ አጭር ቆይታ አድርጓል።   –-ስለጨዋታው ሲናገር… ” ጨዋታው ትንሸ ከበድ ይላል። እነሱ ከሽንፈት ነበር […]

ዜናዎች

“የቅ/ጊዮርጊሱ ዘሪሁን ሸንገታ እሱ ለእኔ የአንደኛ ዙር ምርጥ አሰልጣኝ ነው” ➖ ጊልበርት ሰለቧ (የሱፐርስፖርት -ተንታኝ)

የቤትኪንግ ኢትዮዽያ ፕሪምየር ከ2013 ዓ.ም ወዲህ በዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት በአገር እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በእንግሊዘኛ ቋንቋ እንዲታወቅ አምና ኬኒያዊያኑ ኮሜንታተሮች በርናልድ ኦቴዩ እና ጊልበርት ስለቧ ዘንድሮም ከዮጋንዳዊው ጋዜጠኛ አንድሪው ካቡራ ጋር በተመሳሳይ ኬኒያዊው ጊልበርት ሰለቧ በቀጥታ ሽፋኑ ሙያዊ ትንታኔዎች እየሰጠ ይገኛል። ‘ አትዮ -ኪክ ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው ኬኒያዊው ጊልበርት ሰለቧ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር […]

ዜናዎች

“አላዋቂ የሆኑ ለኢትዮዽያ ቡና አንደም ሳንቲም የማይጥሉ መሀይም የሆኑ የፌስቡክ አርበኞች ቦርዱ ነው እንዲህ ያደረገው ይላሉ” መቶአለቃ ፈቃደ ማሞ

የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር እና የኢትዮጵያ ቡና የቦርድ ሊቀመንበር መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ትላንት ረፋድ የብስራት-ስፖርት እንግዳ ቆይታ አድርገው ነበር፡፡መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ በቆይታቸው በርካታ ሊጉን የተመለከቱ አስተዳደራዊ ጥያቄዎች እና የኢትዮጵያ ቡና ክለብ ጥያቄዎች ከብስራት ኤፍ ኤም ስፖርት መንሱር አብዱልቃኒ ጥያቄ ቀርቦላቸው ምላሽ ሰጥተዋል። ከቆይታቸው መኸል የክለባቸው እና የአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን ጉዳይ በተመለከተ ከተነሱት ጥያቄዎች […]

ዜናዎች

#ታዳጊዎቹ የዓለም ዋንጫን ለማሳካት ከጫፍ ደርሰዋል!

  የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች የሴት ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ  በ2022 የኮስታሪካው የአለም ዋንጫ ለማለፍ ብዙ ርቀቶችን ተጉዘው የታንዛንያና አቻውን በድምር ውጤት 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ አምስተኛ ዙር ተሸጋግረዋል። FT #FIFA U20 Women’s World Cup Costa Rica 2022 Live Ethiopia 2 – 0 Tanzania ( Agg 2 – 1 )