ዜናዎች

# በሊጉ ጅማሮ ውጤታማ መሆን ያልቻለው ሲዳማ ቡና አዲስ አሰልጣኝ ነገ ይፋ ያደርጋል !

በ2014 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆን በሶስተኛ ደረጃ ማጠናቀቅ የቻለው ሲዳማ ቡና በዘንድሮው የውድድር አመት አስከፊ የሚባል አጀማመር ላይ ይገኛል። በዘንድሮ የዝዉዉር መስኮት ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ አዳዲስ ተጫዋችን ማስፈረም የቻለው ሲዳማ ቡና በአንፃሩ እስካሁን ባደረጋቸው ሦስት ጨዋታዎች ከድሬደዋ ከተማ 2 ለ 2 ፣ በሀድያ ሆሳዕና 4 ለ1 እንዲሁም በፈረሰኞቹ አስከፊ በሆነ የ5 ለ […]

ዜናዎች

በግብፅ ፕሪሚየር ሊግ የተሳካ ጊዜ ያሳለፈው ኢትዮጵያዊው ሽመልስ በቀለ ሌላኛው የግብፅ ክለብ ለመጫወት ዛሬ ፊርማውን አኑሯል!

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ጊዜ ለአፍሪካ ዋንጫ በመሣተፍ ታሪካዊ ተጨዋቾች ከሆኑት አንዱ እና በግብፅ ፕሪሚየር ሊግ ላለፉት  ዓመታት ስኬታማ ጊዜ በማሳለፍ  ብቸኛው ኢትዮጵያዊያዊ ተጨዋቾች የሆነው ሽመልስ በቀለ ዛሬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ሸመልስ በቀለ በግብፅ ፕሪሚየር ሊግ ባለፉት ዓመታት በመጫወት ስኬታማ ጊዜን ማሰለፉ ይታወሳል። ሽመልስ በግብፅ ሊግ በ 5 ዓመት የፔትሮጂት ክለብ ቆዬታው በ123 ጨዋታዎች […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

# በተጨዋቾች ላይ የሚከሰቱ ድንገተኛ የልብ አደጋዎችን ለመታደግ ነገ ስልጠና ይሰጣል!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ በአሜሪካ የልብ ማህበር በኢትዮጵያ አማካኝነት ለህክምና ባለሙያዎች ስልጠና ሊሰጥ ነው። ለአስራ ስድስቱ የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች የህክምና ባለሙያ እና ወጌሻዎች ለአንድ ቀን የሚሰጠው ስልጠና ባለሙያዎቹ ለውድድር በሚገኙበት ባህር ዳር ከተማ ይከናወናል። ቅዳሜ መስከረም 28/2015 ዓ.ም በሚካሄደው መርሃ ግብር በተለይም በእግር ኳስ ጨዋታዎች ላይ የሚከሰቱ የልብና ተያያዥ ድንገተኛ አደጋዎችን መለየትና ማከም ላይ […]

አፍሪካ ዜናዎች

የማሜሎዲ ሰንዳዉስ የፊት አውራሪ ከጉዳት መልስ እሁድ ወደ ሜዳ ይመለሳል!

በደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የተሳካ ጅማሮን  ላይ ጉዳት አጋጥሞት ከሦሰት ሳምንት በላይ ከሜዳ እርቆ የነበረው የዋልያዎቹ  እና የደቡብ አፍሪካው የማሚሎዲ ሰንዳዉስ የፊት መስመር ተጫዋች አቡበከር ናስር ከሳምንታት የጉዳት  ዕረፍት በኋላ ወደ እሁድ ክለቡ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ከሜዳዉ ዉጭ የሲሸልሱን ላፓሴ ኤፍ.ሲ  ጋር በሚያደረገው ጨዋታ እንደሚሰለፍ ይጠበቃል።     የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳዉስ የፊት አውራሪ በጉዳት […]

ቀጥታ ዜናዎች

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 1ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነስርዓት ኮሚቴ ዛሬ መስከረም 24/2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች) ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን አሳልፏል። በተጫዋቾች ኤልያስ አህመድ(ድሬደዋ ከተማ) ዳኛን አፀያፊ ስድብ በመሳድብ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት የቀረበበት ሲሆን ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድና በተጨማሪ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

” ለንደን የመጣሁት ለማሸነፍ ነው “አትሌት ቀነኒሳ በቀለ

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ እሁድ ከሚደረገው የለንደን ማራቶን አስቀድሞ በሰጠው አስተያየት አሁንም የረጅም ርቀት ታላቁ አትሌት መሆኑን ገልጿል። የ 40ዓመቱ ታሪክ አይሽሬው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ሶስት የኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳሊያ ፣ 17 የሀገር አቋራጭ ክብሮች እንዲሁም የ 5,000 እና 10,000ሜትር ሪከርድን ለአስራ አምሰት እና አስራ ስድስት ዓመታት የግሉ አድርጎ አቆይቷል።   ” ራሴን ከኪፕ ቾጌ ጋር ማፎካከር […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

ወደ ግብፅ ሊያመራ የተነገረለት አማኑኤል ከፈረሰኞቹ ጋር ውሉን አራዝሟል !

አጥቂው አማኑኤል ገ/ሚካኤል ከቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ጋር ተለያይቶ ወደ ግብፅ ሊግ ለመጫወት ከጫፍ ደርሷል ቢባልም ከቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ጋር የሚያቆየውን የአንድ ዓመት ፊርማ ዛሬ አኑሯል ።

ዜናዎች

የቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክለብ የ16ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ለ7ኛ ጊዜ አንስተዋል!

በደማቅ ስነ ስርዓት ፍፃሜውን ባገኘው 16ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቅዱስጊዮርጊስ (ፈረሰኞቹ ) በደጋፊዎች የደመቀ ህብረ ዝማሬ በመታጀብ የዋንጫ ተጋጣሚውን መቻልን በመደበኛ ጨዋታ ባስቆጠሩት ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል ። የ16ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ የተዘጋጀለትን ልዩ ዋንጫና የወርቅ ሜዳሊያ ከዕለቱ የክብር እንግዳ ከአዲስ አበባ […]

ቀጥታ አፍሪካ ዜናዎች

#ኤርትራ በኢትዮዽያ ከሚካሄደው የሴካፋ ውድድር ራሷን አግልላለች !

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከመስከረም 20 እስከ ጥቅምት 9/2015 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በስምንት ሀገራት መካከል ከሚካሄደው ከ17ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ኤርትራ ሪሷን አግላለች ። ከኢትዮጵያ ጋር በአንድ ምድብ የተደለደለችው ጎረቤት ሀገር ኤርትራ በውድድሩ እንደማትሳተፍ ተረጋግጧል። የታዳጊዎች ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር በምድብ አንድ ከአዘጋጇ ሀገር ኢትዮጵያ ፣ ታንዛኒያ ፣ ሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን ጋር ተደልድላ የነበረችው ከኤርትራ […]

ቀጥታ ዜናዎች

#መቻል እና ኤልፖ ለከተማው አስተዳደር ቅሬታቸውን አቀረቡ!

በመዲናዋ አዲስ አበባ የሚገኙ ክለቦች የሚሳተፉበት እና በመካሄድ ላይ የሚገኘው የ16ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች መደረጋቸው ይታወሳል። በተለይም ለረጅም ወራቶች በአዲስ አበባ ስታዲየም ዕድሳት ምክንያት በቨገር ደርቢ በአዲስ አበባ ጨዋታቸውን ሲያደርጉ የሰነበቱት ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና በዛሬው ጨዋታ በአዲስ አበባ ዋንጫ በደጋፊያቸው ፊት በአበበ ቢቂላ ለመገናኘት ችለዋል። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ከመደረጉ […]