አፍሪካ ዜናዎች

ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሚያካትተው  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና  የአሜሪካ ጉዞ  !

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሐምሌ ወር  ወደ አሜሪካ ተጉዞ ሐምሌ 26 ከጉያና ብሔራዊ ቡድን እና ሀምሌ 29 ከአትላንታ ዮናይትድ ክለብ ጋር  የሚያደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ የፌዴሬሽኑ ፀሀፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን  እና የወዳጅነት ጨዋታውን ያዘጋጀው  በፊፋ እውቅና ያለው   የጨዋታ አገናኝ ሲጂኤ ኒውማን በመወከል  አቶ ዳዊት አርጋው  ሰፋ ያለ መግለጫን በጋራ  ሰጥተዋል ። […]

አፍሪካ ዜናዎች

# የቅዱሱ ጊዮርጊሱ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ወደ ደቡብ አፍሪካው ስዋሎስ ኤፍ ሲ በቀጣዪቹ ቀናት ያቀናል !

  የቅዱስ ጊዮርጊሱ የፊት መስመር ተጫዋች እና የዘንድሮውን የውድድር ዓመት ጉዳቶችን አስተናግዶ የነበረው አማኑኤል ገ/ሚካኤል በቀጣዮቹ ቀናት ወደ በደቡብ አፍሪካ እንደሚጓዝ ተረጋግጧል። ከወራቶች በፊት ከደቡብ አፍሪካ ትልልቅ ክለቦች ጋር ስሙ ሲነሳ የነበረው አማኑኤል ገ/ሚካኤል አሁን ላይ በምን በኩል እንደሆነ ሳይታወቅ ከደቡብ አፍሪካው የሶዌቶ ከተማ ክለብ ከሆነው ስዋሎስ ኤፍ ሲ ጋር የሙክራ ጊዜ ለማድረግ ወደ ደቡብ […]

አፍሪካ ዜናዎች

#የአቡበከር ናስር በብሔራዊ ቡድኑ ያለመካተት ጉዳይ ይፋ ሆኗል!

  ኢትዮጵያዊው የማሜሎዲ ሰንዳውንስ የፊት መስመር ተጨዋች አቡበከር ናስር ከክለቡ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር  የደቡብ አፍሪካ ፕሪሚየር ሊግ (PSL) ሻምፒዮን ከሆነ በኃላ ለዕረፍት  አቡበከር በኢትዮጵያ ይገኛል።     የዋልያዎቹና የሰንዳውንስ የፊት መስመር አጥቂ አቡበከር ናስር የደቡብ አፍሪካ  ቆይታው ለወራቶች በጉዳት የነበረ ቢሆንም በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች ለቡድኑ ጠቃሚ ተጨዋች መሆኑንም አሳይቷል። ኢትዮጵያዊው የማሜሎዲ ሰንዳውንስ የፊት መስመር ተጨዋች አቡበከር […]

ዜናዎች

#ጌታነህ ከበደን ዳግም ወደ ብሔራዊ ለመመለስ የተደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል!

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል የነበረው ጌታነህ ከበደ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ በሚያሰለጥኑበት  ወራቶች ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ  ማግለሉን ተከትሎ በውቅቱ በርካታ ጉዳዮች ተነስተው ነበር።  በጊዜው ተጨዋቹ ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር  በግልጽ  አለመግባባቶች  እንደነበሩ   ከተዘገበ በኃላ በመሃከላቸው  ሰላም መውረዱን አሰልጣኙ  በተለያዪ ጋዜጣዊ መግለጫዎች  ላይ  በመናገር   ነገር ግን  ጉዳዩ ከተከሰተ በኋላ  አሰልጣኝ ውበቱ ለጌታነህ ጥሪ  ሲያቀርቡ  ራሱን  ከብሔራዊ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

#ኢትዮጵያዊው ጀግና ሪከርዱን ሰብሮ አሸንፏል

ኢትዮዽያዊው አትሌት ለሜቻ ግርማ በምሽቱ የፖሪስ ዳይመንድ ሊጎ የ3000 ሜትር መሰናክል የአለምን ክብረወሰን በማሻሻል  በ 7:52:12 ሪከርዱን ሰብሮ ቃሉን አሳክቷል ። የአርሲዋ ቦቆጂ የ5000 ሜትርና የ10,000 ሜ ክብረወሰን የሚያሻሽሉ ብቻ ሳይሆን ተምዘግዛጊ የ3000 ሜ መሰናክል ጀግናም ማፍራት እንደምትችል አሳይቷል።  

አፍሪካ ዜናዎች

#በዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ምክንያት ቤትኪንግ ሊግ ይቋረጣል !

    በኮትዲቯር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ  የማጣሪያ ጨዋታ ዋልያዎቹ ከማላዊ ጋር የሚያደርጉት የጨዋታ እየተቃረበ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ የምድቡ አምስተኛ መርሐ-ግብር ሲሆን፣ ጨዋታው ሰኔ 13 / 2015 (June 20) ይካሄዳል። አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራትም በቀጣይ ከሁለት ሳምንታት በኃላ ለሚያደርጉት ወሳኝ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ዝግጅት የጀመሩም አሉ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

#ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 26ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎች!

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 26ኛ ሳምንት በሃዋሳ ከተማ ሃዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች አምስት በመሸናነፍ ሁለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 15 ጎሎች በ14 ተጫዎቾች ተቆጥረዋል።የጎሎቹ አገባብም 13 በጨዋታ ሁለት በፍፁም ቅጣት ምት ነው። በሳምንቱ 33 ተጫዋቾችና የቡድን አመራሮች በቢጫ ካርድ ሲገሰፁ አንድ ተጫዋቾችና አንድ የቡድን አመራር ቀይ ካርድ ተመልክተዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

ኢትዮዽያዊያን አትሌቶች በዳይመንድ ሊግ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል!

Rabat Diamond League 2023   From Abdu Muhammed በሞሮኮ ራባት ዳይመንድ ሊግ የ1500 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያዊያን እንስት አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። በውድድሩን ጉዳፍ ፀጋዬ በ3:54.03  በቀዳሚነት ስታሸንፍ አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ፣ ብሪኪ ሃይሎም እና ወርቅነሽ መሠለ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል።

አፍሪካ ዜናዎች

#አልቢትር ባምላክ ተሰማ የአውሮፓን የፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተጋብዟል!

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ ሰኔ 4 ቀን የግብፁ ክለብ አል አህሊ እና የሞሮኮው ክለብ ዊዳድ አትሌቲክስ ጋር የሚያደርጉትን የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ እንዲዳኝ መመረጡ ይታወሳል። በአፍሪካ ዋንጫ ወሳኝ ጨዋታዎችን እና ዓለም አቀፍ ጨዋታዎች በብቃት በመወጣት የሚታወቀው ኢትዮጵያዊው ባምላክ ተሰማ ከአፍሪካ የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ የመልስ ጨዋታ በኃላ ወደ አውሮፓ ተጉዞ በአምሰርዳምር ከተማ […]

ዜናዎች

#የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በአፍሪካ የመጀመሪያ በሆነው ስልጠና ብቸኛ ተወካይ ሆነው ጨርሰዋል!

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን በአዲሱ ኮንቬንሽን መሰረት በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የግብ ጠባቂዎች የአሰልጣኝነት ስልጠና እና የአካል ብቃት ስልጠና እንዲሚጀመር በወሰነው መሰረት በአልጄሪያ የመጀመሪያውን ስልጣና ላለፉት ሶስት ሳምንታት በተሳካ መልኩ አካሄዶ ዛሬ ፍፃሜ አግኝቷል። በMay 7 ተጀምሮ ላለፉት ሶስት ሳምንታት ሲካሄድ የነበረውን የመጀሪያው የግብ ጠባቂዎች ስልጠናን 28 የአልጄሪያ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኞች የተከታሉ ሲሆን ስልጠናውን በካፍ የልማት […]