የባህርዳር ከነማ የፊት መስመር ተጫዋች ዱሬሳ ሹብሳ በፌስቡክ ገጹ ላይ ያሰፈረዉ መልእክት: መሠረት አድረገን ኢትዮኪክ ተጨዋቿን ያሰፈረው መልዕክና ውሳኔ ትክክል ስለመሆኑ ጠይቀነው ተጨዋቹ ትክክል ነው ብሎናል። በዚህ መሠረት ዱሬሳ ከክለቡ ጋር በፍቃዱ መለያየቱን አረጋግጦልናል። የተጨዋቹ መልዕክት “ለባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ና ሚዲያ ዛሬ ይህንን ፅሁፍ ስፅፍ ለሁላችሁም በተለይም ለደጋፊዎቹና ለክለቡ የልብ ውዳጆች እንዲሁም […]
ዜናዎች
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከ Nike ወደ ቻይናው ታላቅ ኩባንያ አንታ ስፖንሰሩ ዞሯል!
ኩባንያው የረጅም ርቀት ሯጮች ማሰልጠኛ በአፍሪካ እንደሚገነባ ይፋም አድርጓል! በ5000 ሜትር እና በ10,000 ሜትሮች ውድድሮች የአለም ክብረ ወሰን እና የኦሎምፒክ ክብረ ወሰን ባለቤትና የረጅም ርቀት ሯጩ አሁን ላይ ከዓለማችን ሦስት ፈጣን የማራቶን ሰዓት ካላቸው አንዱ የሆነው ኡትዮዽያዊው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከስፖንሰሩ ከNike ኩባንያ ጋር ያለውን ውል ተቋጭቶ ከቻይናው ኩባኒያ አንታ ጋር መስማማቱን ተሰምቷል። እ.ኤ.አ […]
አሰልጣኝ ገብረመድህን የመጨረሻ ጨዋታቸውን ዛሬ አድርገዋል- ነገ ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ይጀምራሉ!
– ሰኞ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ለመሆን በልዩ ዝግጅት ፊርማቸውን ያኖራሉ! አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ምሽቱን መድኖች ከፋሲል ከነማ ጋር ያደርጉትን የመጨረሻ ጨዋታው በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። አሰልጣኙ የዋልያዎቹ ቀጣይ ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ነገ ጉዟቸውን ወደ ሸገር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። መረጃዎች ለኢትዮ ኪክ እንዳመለከቱት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እሁድ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጊን በሚገጥመበት ጨዋታ ላይ […]
በአሰልጣኝ ገብረመድህን ቦታ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ቀጣይ የመድን አሰልጣኝ ?
አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ መሆኑ እየተረጋገጠ ባለበት አሁን ላይ በአሰልጣኝ ገብረመድህን ቦታ መድኖችን ማን ይረከባል የሚለው ሌላው ትኩረትን የሳበ ጉዳይ ሆኗል። ኢትዮኪክ ባገኘችው የታማኝ ምንጮ መረጃ መሠረት የመድን የክለቡ የበላይ ኃላፊውች በአሰልጣኝ በገብረመድህ ኃይሌ ቦታ አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማሪያምን አልያም አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን መፈለጋቸው ቢሰማም በአንፃሩ አሰልጣኝ ፀጋዬ ለረጅም […]
ዋልያዎቹ ከሴራሊዮን ጋር በህዳር ወር የሚያደርጉት ጨዋታ በየትኛው ሜዳ ይካሄዳል ?
የአዲስ አበባ ስታዲየም የትሪቩን ወንበሮች አሁንም አልተገጠሙም ! የአዲስ አበባ ስታዲየም በ2016 መጀመሪያ ወራት ጀምሮ የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታዎች እና የብሔራዊ ቡድኑን ጨዋታዎች ማስተናገድ እንደሚጀምር የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ከወራቶች በፊት መናገራቸው ይታወሳል። በአንፃሩ የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ሂደት አሁንም ጥገና ላይ ነው። እንደሚታወቀው የዕድሳቱ ሂደት ከተጀመረ በኃላ በስታዲየሙ 22 ሺ ወንበሮችን የመግጠም ሂደት […]
የፌዴሬሽኑ የስራ አስኪያጅ ኮሚቴ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እንዲሆን ወስነዋል!
ፌዴሬሽኑ ለኢትዮ- መድህን ደብዳቤ አስገብቷል! የአለም ዋንጫ ማጣሪያ እና ሌሎች ጨዋታዎች የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሁንም አሰልጣኝ የለውም ። አብዛኞቹ የአፍሪካና የምስራቅ አፍሪካ አገራት በቀጣዩ ወር ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ እና ጠንክረው ለመታየት ስብስባቸውን ሲያሳውቁ ኢትዮጵያ እንኳን ስብስቧን አሰልጣኟን ማሳወቅ አቅቷታል ። በአንፃሩ ኢትዮኪክ ባገኘችው መረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ መሆኑ ተረጋግጧል። […]
ኢትዮዽያዊቷ ገንዘቤ ዲባባ እና ሲፋን ሀሰን በነገው የቺካጎ ማራቶን ይፋጠጣሉ!
በዓለም የማራቶን ውድድሮች ከፍተኛ ቦታ ከሚሰጣቸው አንዱ የሆነው ቺካጎ ማራቶን ለ45 ኛ ጊዜ ነገ ይካሄዳል። ከ6 ዋና ዋና አለም አቀፍ ማራቶኖች መካከል አንዱ የሆነውና በ5ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የቺካጎ ማራቶን ላይ በሁለቱም ፆታ የዓለማችን ድንቅ አትሌቶች የሚወዳደሩ ሲሆን በውድድሩ ላይ ደግሞ ከ45 ሺህ በላይ ተሳታፊዎችም ይሮጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። በነገው ውድድር ከሚጠበቁ አትሌቶች በሴቶች አትሌት ገንዘቤ […]
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የሦስቱ ጋዜጠኞ የክስ ፍጥጫ ቀጥሏል !
➖ ጋዜጠኞቹ ለሚደርስባቸው የሞራል ብክነት ፌዴሬሽኑ 5ሚሊዮን ብር ያሲዝ በማለት ጥያቄ አቅርበዋል! 👇 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከሳምንታት በፊት በናሁ ቲቪና በትርታ ስፖርት ጋዜጠኞቹ የተዛባ እና እውነታነት የጎደላቸው ዘገባዎች ተላልፈውብኛል ሲል በጋዜጠኞቹ ላይ ክስ ማቅረቡ ይታወቃል። የክሱ መዝገቡ እንደሚያሳየው የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ፣ የፌዴሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን በየግል በተጨማሪም ፌዴሬሽኑ ደግሞ እንደ […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊው “The Game Changer”ማረን ኃይለሥላሴ ቺካጎ ታሪክ መስራቱን ቀጥሏል!
ትላንት ምሽት የሊዮን ሜስን ክለብ ላይ ድንቅ ጎሎችን በማስቆጠር ብቃቱን አሳይቷል! የአሜሪካው MLS ሊግ የዓመቱ ውድድር እየተገባደደ ይገኛል። በዛው ልክ የሊጉ ፍልሚያው “ፕለይ ኦፍ” ውስጥ ከዘጠኙ ቡድኖች አንዱ ለመሆን የሚደረገው ትግልም ቀጥሏል። ትውልደ ኢትዮጵያዊው ድንቅ ተጨዋች ማረን ኃይለሥላሴ የሚገኝበት ቺካጎ 12ተኛ ደረጃን ይዞ ትላንት ምሽት ከሊዮ ሜሲ ቡድን ኢንተር ሚያሚን ጋር ታላቅ ፍልሚያ አድርገው ነበር። […]
” ስምምነታችን ከቃል ያለፈ የውል ስምምነት ሳይሆን በጋራ አብሮ ለመስራት ነው”-የፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከክላውድአውት ከተባለ ኩባንያ ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት ማድረጉን ዛሬ በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ገልጿል። በስምምነቱ ላይ የክላውድአውት ኩባንያ ስፖርት ማርኬቲንግ እና የአለም አቀፍ ግንኙነቶች ተወካይ አቶ ዮሐንስ ዘውዱ ( Johnny Vegas) እና የፌዴሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን ስምምነቱን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ በጋራ ሰጥተዋል። # ከመግጫው በኃላ የተነሱ ጥያቄዎች እና የተሰጡ […]