ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ እጅግ የቀረበ ዕድል የነበራቸው ታዳጊዎቹ የዓለም ዋንጫ ማለፍ ሳይችሉ ቀርተዋል! #Full-time U20 Women’s World Cup Qualification Africa Ethiopia 1 – 0 Morocco Tsehaynesh jula (Agg 1- 2 ) Abebe Bikila Stadium @Tikvah IMAGES በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_kick ድረ ገጻችንን :- https://ethio-kickoff.com
ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ- በአፍሪካ ዋንጫ
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የምሽቱ ጠንካራ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ቱኒዚያ ከማሊ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ፍልሚያ አራተኛ ዳኛ ሆነው በረዳትነት እየተሳተፉ ይገኛል። የመሃል ሜዳውን ዋና ዳኛ ጋናዊው ዳንኤል ላርይ እየመሩት ይገኛል ጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ በ1ለ1 አቻ ውጤት ቡድኑቹ ወደ እረፍት አምርተዋል። በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ባምላክ ተሰማ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ዛምቢያ ፈጣን […]
⭕ሽመልስ በቀለ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አገለለ – የአንገት ሃብል ተበርክቶለት በክብር ተሰናብቷል!
የዋልያዎቹ አምበል እና የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ከአስራ አምስት አመታት የብሔራዊ ቡድን ግልጋሎት በኋላ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ ማግለሉን አሳውቋል። ” ጊዜው አሁን እንደሆነ ይሰማኛል ፣ ብሔራዊ ቡድኑን የምሰናበትበት ወቅት የምወደውን እና የምጓጓለትን አረንጓዴ ፣ ቢጫ እና ቀዩን ሰንደቅ አላማ ወክዬ የምጫወትበት ጊዜ እንዳበቃ ይሰማኛል ” ሲልም በመልዕክቱ አጋርቷል። ሀገራችንን […]
⭕ የባህርዳር ስታዲየም ግንባታ እና ደረጃውን የማሳደግ ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገለፀ
የባሕር ዳር ዓለም-አቀፍ ስታዲየም የማሻሻያ ግንባታ እየተካሄደ ሲሆን ሲጠናቀቅ በካፍ መመዘኛ ካታጎሪ 4 ላይ (የካፍ የመጨረሻ የጥራት ደረጃ መመዘኛን የሚያሟላ ሆኖ ይጠበቃል ሲል ፌዴሬሽኑ ዘግቧል። ይህን በማስመልከት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ክለብ ላይሰንሲግ ዲፓርትመንት የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ያለበትን ደረጃ ምልከታ አድርገዋል። ካለፈው ዓመት አጋማሽ ጀምሮ ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው ስታዲየሙ ከዚህ ቀደም […]
⭕አትሌት ታደሰ ለሚ ከግዲያ ሙከራ ተርፏል !
አትሌት ታደሰ ለሚ እሁድ ታህሳስ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ለጉዳይ ከወጣበት ስፍራ ወደ መኖሪያ ቤቱ ሲመለስ ከቀኑ 11:30 በሱሉልታ ከተማ በተለምዶ አስር ኪሎ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የግድያ ሙከራ እንደተደረገበት ተገለፀ። አትሌቱ ሲያሽከርክር የነበረውን መኪና መንገድ ዘግተው፣ መኪናው ከመቱበት በኋላ የግድያ ሙከራ እንዳደረጉበት ተገልፅዋል። የግድያ ሙከራው በሚደረግበት ወቅት እንደ አጋጣሚ በአካባቢው የትራፊክ ፖሊሶዎች ደርሰው ሊታርፉት እንደቻሉ […]
#የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስምንተኛው ሳምንት -ዋና ዋና ጉዳዮች
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስምንተኛው ሳምንት – ዋና ዋና ጉዳዮች – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ- የስምንተኛው ሳምንት መሪ ሆናል አቤል ያለው – 8 ጎሎች —የስምንተኛው ሳምንት የሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ሦስት ጎሎች በ 06′ 34′ 43′ ደቂቃዎች ያስቆጠረው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አቤል ያለው –በስምንት ጎሎች ከፍተኛ ጎል […]
#የተራዘመው የደርቢ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን፣ ሰዓት እና ስታዲየም መረጃ !
ቅዳሜ ህዳር 29/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም መካሄድ የነበረበት የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ይታወቃል። ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በተደረገ ውይይት የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የ7ተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ቅዳሜ ታህሳስ 20/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በአዳማ ከተማ – አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም የሚደረግ ይሆናል። […]
#አቡበከር ናስር በቋሚነት – ተሰልፎ ቡድኑም ድል ቀንቶታል !
የደቡብ አፍሪካው ማሚሎዲ ሰንዳዉስ የፊት መስመር አጥቂ ኢትዮጵያዊ ው አቡበከር ናስር ምሽቱን ቡድኑ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ተጋጣሚውን ኬፕታውን ስፐርስ 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ የመጀመሪያው 45 ደቂቃዎች ተሰልፎ ተጫውቷል። አቡበከር ከወራቶች ጉዳት እና ማገገም በኃላ ባለፉት ቀናቶች ወደ ሜዳ በመመለስ የመጀመሪያ ጨዋታውን በመጨረሻዎቹ ለ 2 ደቂቃዎች ፣ ሁለተኛውን ጨዋታውን ለ26 ደቂቃዎች ተቀይሮ በመግባት መጫወቱ ይታወሳል። በዛሬው […]
⭕#ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት አሰፋ የአመቱ ምርጥ አትሌት በመሆን ታላቅ ክብር ተቀዳጅታለች!#World Athlete of the Year –
በ2023 የሴቶች ማራቶን ክብረወሰንን 2:11:53 በመግባት የበርሊን ማራቶንን በማሸነፍ አዲስ ክብረወሰን በእጇ ያስገባቸው ኢትዮዽያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በጎዳና ላይ ውድድሮች ባሳየችው ድንቅ ብቃት ምሽቱን የአለም አትሌቲክስ የአመቱ ምርጥ አትሌት በማለት ታላቁን ክብር ለትግስት አልብሷታል ። በወንዶች በተመሳሳይ የማራቶን ክብረወሰንን በእጁ ያስገባው ኬኒያዊዉ ኬልቨን ኪፕቱ ይህንኑ ክብር አሸንፏል:: World Athlete of the Year – Women’s […]
አቡበከር ናስር – በዛሬው ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ተቀይሮ በመግባት ወደ ሜዳ ተመልሷል !
በጉዳት ከሜዳ ርቆ የነበረው ኢትዮጵያዊው የማሜሎዲ ሰንዳውንስ አጥቂ አቡበከር ናስር ከበርካታ ወራቶች ጉዳት በኃላ በማገገም ላይ የነበረ ሲሆን የዋሊያዎቹ አጥቂ አቡበከር ናስር ክለቡ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዛሬ ከግብፁ ፒራሚድ ጋር በሜዳው ባደረገው የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ተቀይሮ በመግባት ለ26 ደቂቃዎች ተጫውቷል። ከወራቶች ጉዳት እና ማገገም በኃላ አቡበከር የመጫወት አቅሙን አሳይቷል። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ 0 ለ […]