አፍሪካ ዜናዎች

ሉሲዎቹን ካሸነፉት የዮጋንዳ ተጨዋች – አንድ ተጨዋች በደስታ ራሷን ሳተች !

በሞሮኮ አስተናጋጅነት በ2022 ለሚከናወነው የአፍሪካ የሴቶች ዋንጫ ለማለፍ በመጀመሪያው የማጣሪያ ጨዋታ በዮጋንዳ 2 ለ 0 ተሸንፈው የነበሩት ሉሲዎቹ ዛሬ በ10:00 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገው የመልስ ጨዋታ ለማሸነፍ ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ  በመለያ ምቶች   ተሸንፈው ከውድድሩ ውጪ ሆነዋል ።   የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ቀዳሚ ሆኖ በ21ኛው ደቂቃ በሴናፍ ዋቁማ ጎል ማስቆጠር ሲችሉ፣ ከእረፍት በፊት ካገኟቸው […]

አፍሪካ

ዓይነ ስውሩ ታማኝ – የእግርኳስ ደጋፊ !

በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ኢትዮዽያ እግርኳስ ተወዳጅ ስፖርት ነው። ምንም እንኳ የእግርኳስ አፍቃሪው ቁጥር በየጊዜው መጨመር እና የሀገሪቱ የእግርኳስ ውጤት ፈፅሞ የተመጣጠነ ባይሆንም ኳስ በኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ተወዳጅ የስፖርት ዓይነት እና በርካታ ደጋፊዎች ያሉትም ስፖርት ነው። ከዚህ ስፖርት ወዳድ ማህበረሰብ መካከል አንድ አስገራሚ እና ለብዙዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ በተመሣሣይ ሁኔታ ውስጥ ላሉ አስተማሪ እና የፅናት ተምሳሌት […]

አፍሪካ ዜናዎች

ባፋና ባፋናዎች በዋልያዎቹ ሁለት ድሎች በፊፋ ደረጃ ታላቅ ለውጥ ማግኘታቸው እየተዘገበ ነው!

ኳታር ለሚካሄደው የ2022 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሁለት ጨዋታዎችን አድርገው በሁለቱም ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው ደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድን እ.ኤ.አ ከ2015 በኃላ በፊፋ የወርሀዊ የደረጃ ሰንጠረዥ 12 ደረጃዎች በማሻሻል ከስድስት ዓመታት በኃላ ከፍተኛውን የደረጃ መሻሻል ማሳየቱ ተዘግቧል። የአሰልጣኝ ሁጎ ብሮስ ቡድን ለደረጃ መሻሻሉ በዋነኛነት በዚህ ወር ኢትዮጵያን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በሜዳዋ 3 ለ […]

አፍሪካ ዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና አቻቸው ላለበት ጨዋታ የጎረቤት ኬንያን – የኒያዮ ስታዲየምን ፌዴሬሽኑ ጠይቋል!

ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በፈረንጆቹ October 5  ጋናን የሚያስተናግደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የባህርዳር ስታዲየም በመታገዱ ምክንያት  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለዚህ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ለኬንያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄ መላኩ ታውቋል። በምድብ G በሶስት ነጥብ እና በሦስተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምድቡን በሁለተኝነት ከምትመራው ከጋና አቻቸው ጋር የሚያደረገው ጨዋታ ከሀገር ውጭ በናይሮቢ […]

አፍሪካ ዜናዎች

ሉሲዎቹ ወደ ዮጋንዳ ጉዞ ጀምረዋል !

ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ  ከዩጋንዳ አቻው  የሚጫወቱት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አባላት  በዛሬው እለት ከቀኑ 5 ሰዓት ወደ ካንፓላ የሚያመሩ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ይገኛሉ። የፌዴሬሽኑ መረጃ እንደሚያመለክተው ሉሲዎቹ ባለፉት ቀናት በካፍ አካዳሚ ጠንካራ ልምምድ ሲሰሩ የነበሩ ሲሆን ሁሉም በመልካም ጤንነት ይገኛሉ። የሉሲዎቹ አባላት ወደ ቦሌ ጉዞ ከመጀራለው በፊት ለቡድኑ የምግብ አገልግሎት ሲያቀርብ የነበረው […]

አፍሪካ ዜናዎች

– ዓፄዎቹ አዲስ እና ነባር ተጨዋቾቹን በመያዝ ለአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ዝግጅታቸውን በባህር ዳር ቀጥለዋል !

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማ ከሱዳኑ አሊሂላል ጋር ከጳግሜ 5 እስከ መስከረም 2/2014 ዓ.ም ባሉት ቀናቶች በሜዳው ባህር ዳር አለማቀፍ ስታዲየም የመጀመሪያ ዙር የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን እንደሚያደርግ የወጣው እጣ ድልድል ያመለክታል። ለዚህ ዝግጅትም ዓፄዎቹ ከቀናት በፊት አዲስ ያስፈራማቸውን እና በ2013 ሻምፒዮና የነበሩትን ነባር ተጨዋቾቹን በመያዝ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ  ዝግጅታቸውን በባህር ዳር እያደረጉ እንደሚገኝ […]

አፍሪካ ዜናዎች

– የአፍሪካ እግርኳስ ፌዴሬሽን (ካፍ) ለፋሲል ከነማ እና ለኢትዮጵያ ቡና የሰጠው ቀነ ገደብ እሁድ ይጠናቀቃል !

የአፍሪካ እግር ኳስ የበላይ አካል (ካፍ) እ.ኤ.አ በ2021/2022 በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግ እና በኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚሳተፉት ክለቦች ላይ ተጨዋቾቻቸውን አስመልክቶ የሰጠው ቀነ ገደብ የአምስት ቀናት የጊዜ ገደብ ብቻ ቀርቶቷል። በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮናው ፋሲል ከነማ  እና የ2013 ዓ.ም በሁለተኝነት ያጠናቀቀው ኢትዮዽያ ቡና በአፍሪካ መድረክ የሚወክሉት እንደሆነ ይታወቃል። በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግና በኮንፌዴሬሽን ካፕ […]

አፍሪካ ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ በሴካፋ ሻምፒዪና የዮጋንዳ ግብ ጠባቂ የነበረውን ቻርልስ ሊያስፈርም ነው !

ዮጋንዳዊው ግብ ጠባቂ ቻርልስ ሉክዋጎ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሊፈርም መሆኑ ተዘገበ። ለዮጋንዳው KCCA FC በግብ ጠባቂነት እየተጫወተ የሚገኘው የ26 ዓመቱ ቻርለስ ሉክዋጎ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ሻምፒዮና ላይ የዮጋንዳ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ በመሆን በኢትዮጵያ ይገኛል። መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ግብ ጠባቂው ቻርየልስ ሉክዋጎ እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ከ 23 ዓመት በታች ውድድር […]

አፍሪካ ዜናዎች

ቡሩንዲ ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ሻምፒዮና ለዋንጫ አለፈች !

በኢትዮዽያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የነበረው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ሻምፒዮና ለዋንጫ ፍፃሜ የሚጫወቱት ቡድኖች ታውቀዋል። በባህርዳር አለም እቀፍ ስታዲየም ዛሬ በተደረገው ሁለተኛው  ለዋንጫ ፍፃሜ  የማለፍ ጨዋታ የቡሩንዲ ከ23 ዓመት በታች ቡደን   ለፍፃሜ ያለፈ ሌላኛዋ ሀገር ሆኗል ። የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ሻምፒዮና ለዋንጫ በረፋድ ጨዋታ ታንዛኒያ ደቡብ ሱዳንን 1 ለ 0 አሸንፋ ለዋንጫ ማለፏ ይታወቃል። በዚህ […]

አፍሪካ ዜናዎች

ለቶኪዮ ኦሎምፒክ ምርጫ አወዛጋቢው የማራቶን ማጣሪያ ነገ ይካሄዳል ! ➖ አትሌት ቀነኒሳ ከውድድሩ ራሱን እንዳገለለ ይገኛል !

  የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፀሚ ኮሚቴ ሚያዝያ 19 /2013 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ለቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ የማራቶን አትሌቶች በትሪያል መምረጥ አስፈላጊ ነው በሚል ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል። በውሳኔው መሠረት ነገ ቅዳሜ 23/ 2013 ጠዋት 12 :00 ለቶኪዮ የአትሌቶች ምርጫ ለማካሄድ ትሪያል ውድድር በሰበታ ከተማ ለማካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን   በወንዶች አትሌት ቀነኒሳ ጨምሮ 12 አትሌቶችን  እንዲሁም በሴቶች […]