አትሌቲክስ አፍሪካ ዜናዎች

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከ Nike ወደ ቻይናው ታላቅ ኩባንያ አንታ ስፖንሰሩ ዞሯል!

  ኩባንያው የረጅም ርቀት ሯጮች ማሰልጠኛ በአፍሪካ እንደሚገነባ ይፋም አድርጓል! በ5000 ሜትር እና በ10,000 ሜትሮች ውድድሮች የአለም ክብረ ወሰን እና የኦሎምፒክ ክብረ ወሰን ባለቤትና የረጅም ርቀት ሯጩ አሁን ላይ ከዓለማችን ሦስት ፈጣን የማራቶን ሰዓት ካላቸው አንዱ የሆነው ኡትዮዽያዊው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከስፖንሰሩ ከNike ኩባንያ ጋር ያለውን ውል ተቋጭቶ ከቻይናው ኩባኒያ አንታ ጋር መስማማቱን ተሰምቷል። እ.ኤ.አ […]

አትሌቲክስ

ደቡብ አፍሪካዊቷ ኤሊና ሜየር በዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የክብር እንግዳ በመሆን አዲስ አበባ ትገባለች!

በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ህዳር ዘጠኝ በሚከናወነው 23ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10ኪሜ ኢንተርናሽናል ውድድር የ1992ቱ ባርሴሎና ኦሊምፒክ የ10,000ሜ የብር ሜዳሊያ አሸናፊዋ ኤሊና ሜየር በክብር እንግድነት እንደምትገኝ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል። ደቡብ አፍሪካዊቷ አትሌት በተለይም በውድድሩ የመጨረሻ ዙሮች ከኢትዮጵያዊቷ የመጀመሪያዋ ጥቁር አፍሪካዊት የኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ረ/ኮ ደራርቱ ቱሉ ጋር ባደረገችው ጠንካራ ፉክክር እና ከውድድሩ ፍጻሜ በኋላ ከደራርቱ […]

English አትሌቲክስ

South Africa’s Elana Meyer will travel to Addis Ababa as VIP guest for the 2023 GER International 10k race

Great Ethiopian Run has announced that one of South Africa’s most celebrated distance athletes Elana Meyer will come to the race as a VIP guest. Meyer is best remembered for her epic duel with Ethiopia’s Derartu Tulu in the 1992 Barcelona Olympics 10,000m where she won the silver medal behind Tulu. Meyer also won the […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

ኢትዮዽያዊቷ ገንዘቤ ዲባባ እና ሲፋን ሀሰን በነገው የቺካጎ ማራቶን ይፋጠጣሉ!

በዓለም የማራቶን ውድድሮች ከፍተኛ ቦታ ከሚሰጣቸው አንዱ የሆነው ቺካጎ ማራቶን ለ45 ኛ ጊዜ ነገ ይካሄዳል። ከ6 ዋና ዋና አለም አቀፍ ማራቶኖች መካከል አንዱ የሆነውና በ5ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የቺካጎ ማራቶን ላይ በሁለቱም ፆታ የዓለማችን ድንቅ አትሌቶች የሚወዳደሩ ሲሆን በውድድሩ ላይ ደግሞ ከ45 ሺህ በላይ ተሳታፊዎችም ይሮጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። በነገው ውድድር ከሚጠበቁ አትሌቶች በሴቶች አትሌት ገንዘቤ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

#ኢትዮጵያዊው ጀግና ሪከርዱን ሰብሮ አሸንፏል

ኢትዮዽያዊው አትሌት ለሜቻ ግርማ በምሽቱ የፖሪስ ዳይመንድ ሊጎ የ3000 ሜትር መሰናክል የአለምን ክብረወሰን በማሻሻል  በ 7:52:12 ሪከርዱን ሰብሮ ቃሉን አሳክቷል ። የአርሲዋ ቦቆጂ የ5000 ሜትርና የ10,000 ሜ ክብረወሰን የሚያሻሽሉ ብቻ ሳይሆን ተምዘግዛጊ የ3000 ሜ መሰናክል ጀግናም ማፍራት እንደምትችል አሳይቷል።  

አትሌቲክስ ዜናዎች

ኢትዮዽያዊያን አትሌቶች በዳይመንድ ሊግ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል!

Rabat Diamond League 2023   From Abdu Muhammed በሞሮኮ ራባት ዳይመንድ ሊግ የ1500 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያዊያን እንስት አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። በውድድሩን ጉዳፍ ፀጋዬ በ3:54.03  በቀዳሚነት ስታሸንፍ አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ፣ ብሪኪ ሃይሎም እና ወርቅነሽ መሠለ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል።

አትሌቲክስ

#በካናዳ ኦትዋ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸንፈዋል!

  From Abdu Muhammed   በዘንድሮው ኦትዋ ኢንተርናሽናል ማራቶን በወንዶች ኢትዮጵያውያን አትሎቶች አሸንፈዋል። በወንዶች ወደፊት ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት አትሌት ይሁኝልኝ አዳነ በ 2፡08፡22 በመግባት አንደኛ ሲሆን ገብረጻዲቅ አብርሃ በ 2፡09፡13 በሁለተኝነት ፣ አብዲ አሊ ገልቹ በ 2፡10፡38 ሶስተኛ አሸንፈዋል። በሴቶቹ ቀዳሚ ሆና የገባችው ዋጋነሽ መካሻ ስትሆን  ካናዳዊቷ ኤልሞር 2ኛ  በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ጀርመናዊ የሆነችው ሜላት […]

አትሌቲክስ

#በመጀመሪያው ቀን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ተቀዳጅተዋል

    From Abdu Muhammed በዛምቢያ ንዶላ በሚካሄደው የአፍሪካ ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለመሳተፍ የተጓዘው እና በትላንትናው እለት መጉላላት አጋጥሟቸው የነበሩት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የታዳጊዎችና የወጣቶች ቡድን በመጀመሪያ ቀን ድል ቀንቶታል በውጤቱም በ3,000 ሜ ሴቶች ከ20 አመት በታች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ ሜዳልያውን ጠራርገውታል። አስማረች አንለይ 1ኛ ሆና ወርቅ፣ የኔዋ ንብረት […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

#የቶኪዮ ማራቶንን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል አድርገዋል!

    From Abdu Muhammed       የ2023 የቶኪዮ ማራቶንን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በወንዶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከታትለው በመግባት ሲያሸንፉ በተመሣሣይ በሴቶች ከ2ኛ – 4ኛ ደረጃን በመያዝ አሸንፈዋል። የወንዶች ውጤት 1ኛ -ጫሉ ዲሶ (2:05:22) 2ኛ- ኢሳ መሀመድ(2:05:22) 3ኛ-ፀጋዯ ከበደ (2:05:25) የሴቶች ውጤት 2ኛ -ፀሀይ ገመቹ( 2:16:56) 3ኛ- እሸቴ በክሪ (2:19:11) 4ኛ- ወርቅነሽ ኦዴሳ(2:19:11)     […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

ኢትዮዽያዊው አትሌት ለሜቻ ግርማ በፈረሳይ በተካሄደው የቤትውስጥ 3000ሜትር ውድድር የአለምን ሪከርድ 7:23;81 ሰብሮታል !

From Abdu Muhammed ኢትዮጵያዊው ላሜቻ ግርማ አርማንድ ሞንዶ ዱፕላንቲስ በተከታታይ ለሶስተኛ ጊዜ ያስመዘገበውን የአለም የ3,000ሜ የቤት ውስጥ ክብረ ወሰን በሊቨን ውድድር ከአንድ ሰከንድ በላይ ሰበረ። ኢትዮዽያዊው አትሌት ላሜቻ ግርማ 7 ደቂቃ ከ23.81 ሰከንድ በመግባት በኬንያዊው ዳንኤል ኮመን በቡዳፔስት የካቲት 1998 ባስመዘገበው የ 7 ደቂቃ ከ24.90 ሰከንድ የተሻለ ውጤት አስመዝግቧል። ኢትዮጵያዊው በመዝጊያ አራት ዙር ብቻውን በመሮጥ […]