የሆላንዱ አያክስ አምስተርዳም የሴቶች ክለብ በአውሮፖ የሴቶች የቻምፒዮንስ ሊግ እየተሳተፈ ይገኛል። አያክስ በምድቡ በመጀመሪያው ጨዋታ በሮማ ተሸንፎ በሁለተኛ የፈረንሳዩን ፒኤስጂን አሸንፎ ሲጫወት በመጀመሪያው ጨዋታ የአሜሪካ ዜግነት ያላትና ትውልደ-ኤርትራዊት የ16 ዓመቷ ሊሊ ዮሐንስ የበርካቶችን ቀልብ ገዝታ ነበር ። በአሜሪካ ስፕሪንግፊልድ ቨርጂኒያ ከተማ የተወለደችው የአማካይ ስፍራ ተጨዋቿ ሊሊ አያቷ በኢትዮዽያ እግርኳስ ታሪክ ብዙዎች የሚያስታውሱት እና በ6 ኛው […]
ትውልደ ኢትዮጵያውያን
-ትውልደ ኢትዮጵያዊው ግብጠባቂ በካናዳ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተሰልፎ ይገኛል
ትውልደ ኢትዮጵያዊው የ16 ዓመቱ ናትናኤል አብርሀም ለካናዳ ከ 17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ሆኖ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እየተጫወተ ነው። በሰባት አመቱ እግር ኳስ መጫወት የጀመረው ናትናኤል TFC Academy ቶሮንቶ ፉትቦል አካዳሚ ውሰጥ ተካቷል። ትውልደ ኢትዮጵያዊው ናትናኤል ለካናዳ ብሔራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰለፈበት የትላንቱ ጨዋታ ቡድኑ በስፔን 2 ለ 0 ተሸንፏል። ከእግርኳስ በተጨማሪም የቅርጫት […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ቅዱስ በስዊዘርላንድ ሊግ ቡድኑን ለድል አብቅቷል
በስዊዘርላንድ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን አማካኝ ስፍራ ተጨዋች ያሳለፈው የ21 አመቱ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ቅዱስ ሃይለስላሴ ቡድኑ አሸንፎ እንዲወጣ ያሳቻሉትን ሁለት ወሳኝ ጎሎች አስቆጥሯል። የአማካይ ስፍራው የወደፊት ኢንጂነር የሚል ስያሜን ያተረፈው ኢትዮጵያዊያዊው ታዳጊ ቅዱስ ኃይለ ሥላሴ በስዊዘርላንድ ዙሪክ ኤፍ ሲ ሁለተኛው ቡድን የሚጫወት ሲሆን ከሦስት ወራት በኃላ ከጉዳት መልስ በፈረንጆቹ የውድድር ዓመት የመጀመርያውን ጨዋታውን አድርጓል። በስዊስ ከዋው […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወጣት አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋሮጦ የሰሜን አሜሪካውን ክለብ ተቀላቅሏል !
በስዊዘርላንድ ዋናው ሱፐር ሊግ ለኤፍ ሲ ሉጋኖ ወሳኝ ጎሎችን በማስቆጠር እና ድንቅ ብቃቱን በማሳየት ያለፉትን የውድድር ወራቶች አድናቆት ያተረፈው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ማረን ሀይለስላሴ ቀጣዮን የፈረንጆቹ 2023 ወደ አሜሪካ በመጓዝ በአሜሪካ Major League Soccer (MLS) ለቺካጎ ፋየር ለመጫወት መስማማቱን ክለቡ በድህረ ገፁ ትላንት ይፋ አድርጓል። በፍጥነቱ እንዲሁም በተለየ የኳስ ጥበቡ የተለየ ችሎታ ያለው የ23 ዓመቱ […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ አይዛክ አሌክሳንደር ለስዊድኑ ታዋቂ ክለብ DIF ፈርሟል!
ከቀናት በፊት የስዊውዲኑን ዋናው ሊግ የሚወዳደረውን Djurgårdens IF የ16 ዓመቱን ድንቅ ብቃት ያለውን ትውለደ ኢትዮጵያዊ ኢይሳክ አሌክሳንደር አለማየሁ ማስፈረሙ ተዘግቦ ነበር። የስዊድን ዋናው ሊግን 12 ጊዜ ዋንጫ የበላው እና በአውሮፓ ማህበረሰብ እና ቻምፒየንስ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው DIF ክለብ ታዳጊውን ወደዋናው ቡድን አሳድጓል። (እ.ኤ.አ. 2006) በስዊድን የተወለደው ኢይሳክ አሌክሳንደር ከኒውካስትሉ ኤርትራዊ አሌክሳንደር ኢይሳክ ጋር በስም […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወጣት አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋሮጦ የሰሜን አሜሪካውን ክለብ ተቀላቅሏል !
በስዊዘርላንድ ዋናው ሱፐር ሊግ ለኤፍ ሲ ሉጋኖ ወሳኝ ጎሎችን በማስቆጠር እና ድንቅ ብቃቱን በማሳየት ያለፉትን የውድድር ወራቶች አድናቆት ያተረፈው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ማረን ሀይለስላሴ ቀጣዮን የፈረንጆቹ 2023 ወደ አሜሪካ በመጓዝ በአሜሪካ Major League Soccer (MLS) ለቺካጎ ፋየር ለመጫወት መስማማቱን ክለቡ በድህረ ገፁ ትላንት ይፋ አድርጓል። በፍጥነቱ እንዲሁም በተለየ የኳስ ጥበቡ የተለየ ችሎታ ያለው የ23 ዓመቱ […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ማረን ሃይለስላሴ ለስዊዘርላንድ ሱፐርሊግ በከፍተኛ ክፍያ ሊፈርም መሆኑ ተሰማ !
በስዊዘርላንድ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን ከ18 ዓመት በታች እስከ 20 ዓመት በየዓመቱ መሠለፍ የቻለ እና በስዊዝ ዋናው ሱፕር ሊግ ስኬታማ ዕድገቶች እያሳየ የሚገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ማረን ሃይለስላሴ ከሁለተኛ ዲቪዚዮን ወደ ሱፐር ሊግ ሊዘዋወር መሆኑ መረጃዎች ወጥተዋል ። ፍጥነቱና የተለየ የኳስ ጥበቡ ያለው ትውልደ ኢትዮጵያው ማረን የፕሮፌሽናል የእግርኳስ ህይወቱን ጅማሮ በሰዊዝ ሊግ እ.ኤ.አ 2009 ኤፍ ሴ ዙሪክ […]
“ከጀርመን ይልቅ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መጫወትን እመርጣለሁ ” ትውልደ ኢትዮጵያዊ ኬኒ ፕሪንስ ሬዶንዶ
በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመሰለፍ ከፍተኛ ፍላጎታቸውን የስካውቲንግ ስራውን ፌዴራሽኑ ኃላፊነት በሰጠው በዴቪድ በሻህ በኩል ገልፀው የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የመጨረሻ ምላሽ ምን እየተጠበቀ ነው። እኛም በቅርቡ በሚጀምረው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ ዴቪድ በሻህ ስም ዝርዝራቸውን ይፋ የሆኑትን ተጨዋቾችን በማነጋገር እና የተለያዮ መረጃዎችን ከስካውቲንግ ስራውን ከሚሰራው ዴቪድ […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ- በሊቨርፑል የመጀመሪያውን አዲስ የኮንትራት ስምምነት አኖረ!
ከለምለሚቱ የኢትዮጵያ ምድር በከንባታ ጠንባሮ ተወልዶ ከታላቅ ወንድሙ መለሰ ጋር እድገቱን በጀርመን ያደረገው ትውልድ ኢትዮጵያዊ መልካሙ ፍራውንዶርፍ በፈረንጆቹ 2020 ዓ/ም ከጀርመኑ ከሆፌንሄም የሊቨርፑልን አካዳሚ መቀላቀሉ ይታወሳል። የ 17 ዓመቱ ወጣት ባለፈው ክረምት ቀዮቹ የተቀላቀለ ሲሆን የውድድር ዘመኑን ከ 18 ዓመት በታች ቡድኑ ጋር አሳልፏል ፡፡ መልካሙ ፍራንዶንዶፍ በሊቨርፑል “AXA” ማሠልጠኛ ማዕከል የ 2020/21 የውድድር ዘመን […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ድንቅ አጥቂ ከፌዴሬሽኑ ኃላፊዎች ጋር ዛሬ በቴላቪብ ተወያዩ !
ከእስራኤል ብሔራዊ ቡድን ይልቅ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጫወት ፍላጎቱን ከዚህ ቀደም በተደጋገሚ ለኢትዮ ኪክ የገለፀው እና በዘንድሮ የእስራኤል ፕሪሚየር ሊግ ድንቅ ብቃት ላይ የሚገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ስንታየሁ ሳልልህ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ እንዲሁም ከፌዴሬሽኑ ዋና ፀሀፊው አቶ ባህሩ ጥላሁን ጋር የመጀመሪያው ምዕራፍ የሆነ መልካም ውይይት ዛሬ በቴላቪቭ አደረጉ። ለረጅም ዓመታት ሲጠበቅ […]