⭕የ2016:የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛው ሳምንት ጥያቄዎችን Comment ላይ ያስቀምጡ ? 👇 ➡🕳 የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ? ➡🕳 የሳምንቱ ምርጥ ጎል ? ➡ 🕳የሳምንቱ ምርጥ ጨዋታ ? ➡🕳የሳምንቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ? ➡🕳የሳምንቱ ምርጥ አሰልጣኝ ? 🕳 በሳምንቱ ጨዋታውን በብቃት የተወጣ/ የተወጣች ዳኛ? ⭕ ከላይ ከተጠቀሱት ውጭ በ23ኛው ሳምንት በተለያዩ ጨዋታዎች እርሶ የታዘቡትን ጉዳዮች ላይ ሀሳቦትን […]
Author: Ethokick
⭕የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የ23ኛ ሳምንት ከነገ ጀምሮ በሃዋሳ መካሄድ ይቀጥላሉ
🕳ከ28ኛ እስከ 30ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ? 👇 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከ23ኛ ሳምንት ጀምሮ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር ቀደም ብሎ ማሳወቁ ይታወሳል። የሊጉ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ዋንጫ ምክንያት ከተቋረጠ በኋላ ወደ ውድድር ሲመለስ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከነገ ከሚያዚያ 24 እስከ 27 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄዱ […]
ኢትዮጵያዊቷ የላይቤሪያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ ሆና መቀጠሯ የላይቤሪያ አሰልጣኞችን “ለማንቋሸሽ” እንዳልሆነ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል!
👇 የካፍ ኢንስትራክተር አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ የቀድሞ የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ታዳጊ እና ዋና ቡድን ዋና አሰልጣኝ ፣ የቅ/ጊዮርጊስ የሴቶች ቡድን እና የወንዶች ተስፋ ቡድን ዋና አሰልጣኝ እንዲሁም አሁን የላይቤሪያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዋና አሰልጣኝ መሆኗ ይታወሳል። የላይቤሪያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሙስጠፋ ራጂ የካፍ ኢንስትራክተር አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ ሰላም የዋናው የሴት ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ […]
2014 Boston Marathon winner has still not received the $100,000 prize!
ከ10 ዓመት በፊት በቦስተን ማራቶን አሸናፊ የነበረቸው ኢትዮጵያዊ ቷ የ36 ዓመቷ የረጅም እርቀት ራጯብዙነሽ ዲባ እስከ ዛሬ ድረስ ያሸነፈችበትን የ100ሺህ ዶላር ሽልማት እንዳልተሰጣት ከ CBS ጋርባኗረጋቸው ቃለ ምልልስ ገለፀች:: አትሌቷ ምንም እንኳ በጊዜው በውድድሩ ሁለተኛ ብትሆንም ከሁለት አመት ቆይታ በኋላ በ2016 የአንደኛ ደረጃ አሸናፊዋ ሪታ ጄፕቶ በዶፒንግ ክስ ውጤቷ መሰረዙን ተከትሎ ብዙነሽ አንደኛ እንድትሆን ቢደረግም […]
-የለንደን ማራቶንን ኬንያውያን በሴቶች እና በወንዶችም አሸንፈዋል!WORLD RECORD
ጀግናው እና አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በዛሬው የለንደን ማራቶን ሁለተኛ በመሆን ታላቅ ውጤት አስመዝግቧል WORLD RECORD Olympic champ Peres Jepchirchir breaks the women-only marathon world record* at the TCS London Marathon after a crazy sprint finish 2:16:16 TCS London Marathon 2024 | Women’s result Peres JEPCHIRCHIR (2:16:16) Tigist ASSEFA (2:16:23) Joyciline JEPKOSGEI (2:16:24) London Marathon […]
ዓለምን በአወዛጋቢው የማራቶን ውጤት ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ!
በእሁዱ የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን ሆን ብለው ውጤት ለቅቀዋል በሚል የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን አወዛጋቢ አጨራረስን በተመለከተ በኢትዮጵዮኑ አትሌቶች ላይ ምርመራ መጀመሩን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ በውድድሩ ላይ ኬኒያዊያኑ ሮበርት ኬተር እና ዊሊ ምናንጋት እንዲሁም ኢትዮጵያዊው ደጀኔ ኃይሉ ወደ መጨረሻው መስመር ሲደርሱ ፍጥነታቸውን መቀነሳቸውን እንዲሁም ቻይናዊው አትሌት ቀድሞ እንዲገባ ሲጠቁሙ የሚያሳየውን ምስል ተመልከቱ…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኘሬዝዳንት ድሬዳዋ ስታዲዮምን ጎበኙ !
በዛሬው ዕለት ድሬዳዋ የገቡት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኘሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የማስፋፊያ ግንባታ እና መጫወቻ ሜዳውን ተዟዙረው ጎብኝተዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፊራንኦል ቡልቻ የፌዴሬሽኑ ኘሬዝዳንት የተቀብሏቸው ሲሆን የስታዲየሙ ያለበትን ደረጃ ገለፃ አድርገውላቸዋል። በጎብኝታቸው የስታዲየሙን የተጫዋቾች መቀየሪያ የተገጠመውን እጅግ ዘመናዊ መቀመጫ ወንበሮቹ ተመልክተዋል። በዚህ የመስክ ምልከታ ላይ ኮሚሽነር […]
በአለልኝ አዘነ ድንገተኛ ህልፍት ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመው ጨዋታ ሰኞ እንደሚካሄድ የሊጉ ኮሚቴ አሳውቋል
በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መጋቢት 21/2016 ዓ.ም 10፡00 ሰዓት ባህር ዳር ከተማን ከወልቂጤ ከተማ የሚያገናኘው የጨዋታ መርሃ ግብር – የ2015 የሊጉ ኮከብ ተጫዋቾች እጩ፣ የኢትዬጵያ ቡሔራዊ ቡድን እና የባህር ዳር ከተማ ተጫዋች የሆነው አለልኝ አዘነ ድንገተኛ ህልፍት ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ይታወቃል። ይህ የተራዘመው መርሃ ግብርም ሰኞ ሚያዝያ 14/2015 በ12:00 ሰዓት በድሬደዋ ስታዲየም እንደሚካሄድ […]
ኢትዮጵያ የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮናን በሁለተኝነት አጠናቀቀች!
በቤለግሬድ 2024 የ45ኛውን የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች፡፡ 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ከእኩለ ቀን ጀምሮ በሰርቢያ ቤልግሬድ ተካሂዷል፡፡ ኢትዮጵያም በተለያዩ ኪሎ ሜትር ውድድሮች የተሳተፈች ሲሆን 2 ወርቅ፣6 ብር እና 2 ነሃስ በድምሩ 10 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች፡፡ በወጣት ሴቶች የ6 ኪሎ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን […]
#ቤልግሬድ2024- የዓለም ሻምፒዮናን ኢትዮጵያን አትሌቶች በድል ጀምረዋል!
Ethiopia dominates the women’s U20 race በሰርቢያ ቤልግሬድ ዛሬ በሚካሄድ ላይ ባለው ተጠባቂው የ45ኛው ዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲከስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በድል ጀምረዋል። በሴቶች 6km ከ20 አመት በታች ውድድር ኢትዮጵያዊቷን ማርታ አለማዮሁ፣ አሳየች አይጨው እና ሮቢ ዲዳ – ከ1 – 3ኛ ደረጃ በመውጣት አሸንፈዋል። Ethiopia dominates the women’s U20 race 1 – 3 Marta Alemayehu- […]