ዜናዎች

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በኮሮና በመያዛቸው ተጠባቂውን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ አይዳኙም !

የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች በቀጣይ ቀናቶች በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ይካሄዳሉ። በነዚህ በርካታ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ኢትዮጵያዊያን አርቢትሮች እንዲዳኙ ከወር በፊት በካፍ መመረጣቸው ይታወሳል። ከዚህም ውስጥ የፊታችን ሐሙስ በጆሀንስበርግ በኤፍኤንቢ ስታዲየም የደቡብ አፍሪካዎቹ ባፋና ባፋና ከጋናዎቹ ጥቋቁር ክዋክብት ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ  ኢትዮጵያዊያን ዳኞች እንዲመሩት አስቀድሞ ቢገለፅም አሁን በኮሮና ምክንያት በጨዋታው የሚዳኙት የኢትዮጵያ ዳኞች […]

ዜናዎች

የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ተስፋ ሽንፈትን በማያቀው የድል ሜዳ ላይ ይፋለማሉ !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር አቻው ጋር ነገ ከቀኑ 10 :00 ሰዓት በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ጨዋታውን ያደርጋል። ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጉዞ ለማለፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ይቀሩታል። በመጋቢት 15 (ነገ ) በባህር ዳር ስታዲየም ከማዳጋስካር ጋር አድርጎ ከአንድ ሳምንት በኃላ መጋቢት 21 ደግሞ ከኮትዲቯር ጋር በአቢጃን እንደሚጫወቱ […]

ዜናዎች

” ከማዳጋስካር ጋር ወሳኝ ጨዋታ ነው : ዘንድሮ ለአፍሪካ ዋንጫ እናልፋለን ብዬ በርግጠኝነት እናገራለሁ ” – ሽመልስ በቀለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ የአማካይ ክፍል ተጨዋች እና የዘንድሮው በግብፅ ፕሪምየር ሊግ ከከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች አንዱ በተጨማሪም የየካቲት ወር ምስር ኤል ማካሳ የወሩ ኮከብ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ለኢትዮ ኪክ ዘንድሮ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ቁልፉ በእጃቸው እንደሆነም ይናገራል። ኢትዮ-ኪክ :- የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ዳግም ለመጫወት የሽመልስ ዝግጅት ? ሽመልስ :- ይሄ ጨዋታ ለእኛ ትልቅ ነገር […]

ዜናዎች

ዋልያዎቹ ከማዳጋስካር የሚያደርጉት ጨዋታ በቀጥታ ስርጭት ሽፋን ይኖረዋል

CANAL + SPORT 3 ይተላለፋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ዕረቡ ከማዳጋስካር አቻቸው ጋር የሚያደርገውን ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ በቀጥታ ስርጭት የሚያስተላልፈው መሆኑ ታውቋል። በተመሳሳይ ጨዋታውን CANAL + SPORT 3 የተባለው የቴሌቪዥን ጣቢያ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚያስተላልፈው ሲሆን የDSTV ተንቀሳቃሽ መኪናም ለዚህ ተግባር በባህርዳር ስታዲየም ይገኛል።እንደሚታወቀው ይህንን ጨዋታ […]

አትሌቲክስ

ኢትዮጵያን በቶኪዮ ፓራሊምፒክ የሚወክሉ አትሌቶች ተረጋገጡ!

አምስት አባላት ያካተተው የኢትዮጵያ ፓራሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን በቱንዚያ አገር አስተናጋጅነት እ ኤ አ ከማርች 14-21/2021 እየተካሄደ በሚገኘው የ2021 የቶክዮ ፓራሊምፒክ ጨዋታ የሚኒማ ማሟያ ( ማጣሪያ ) የውድድር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል ። ከብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ አንዱ የሆነው አትሌት ታምሩ ከፍያለው በ1500 ሜትር 03:56 በሆነ ሰዓት ውድድሩን ጨርሶ በመግባት ለቶኪዮ ፓራሊምፒክ ጨዋታ ኢትዮጵያን የሚወክል መሆኑ ታውቃል ። […]

አትሌቲክስ

የቶኪዮ ኦሎፒክ ዝግጅት እክል ገጥሞታል!

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ውጥረት ተካርሮ መቀጠሉን መረጃዎች እየጠቆሙ ይገኛል። የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ዛሬ በኔክሰስ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ይህንኑ ያረጋገጠም ሆኗል።በተለየም ፍጥጫው በፕሬዝዳንት ኮ/ር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢ.አ.ፌ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝደንት እና በዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የኦሎምፒክ ኮሜቴ ፕሬዝዳንት መካከል እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። እንደሚታወሰው የኦሎምፒክ ውድድሮች በመጡ ቁጥር ተመሳሳይ ውጥረቶች ከዚህ […]

ዜናዎች

ብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅቱን ቀጥሏል – ሱራፌል መጠናኛ ጉዳት አስተናግዷል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ሳምንት ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማለፉ አልያም የመውደቁ የመጨረሻዎቹ ውጤቶች የሚታወቁበት ነው። ብሔራዊ ቡድኑ የፊታችን ዕሮብ መጋቢት 15 ቀን በባህር ዳር ዓለም አቀፉ ስታዲየም ከማዳጋስካር ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ በተጨማሪም በስድስት ቀን ልዩነት መጋቢት 21 ኮትዲቯር ጋር አቢጃን ተጉዘው ይገጥማሉ።ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሊግ ውድድሮች ሳይቋረጥ የብሔራዊ […]

English

Ethiopian referees appointed for South Africa vs Ghana clash

The 40-year-old Ethiopian referee Bamlak Tessema  Weyesa has been appointed  to handle the 2021 Africa Cup of Nations qualifier between  South Africa vs Ghana clash on Thursday, March 25, 2021 at the FNB Stadium in Johannesburg  . The match will be assisted by Ethiopians International Assistant Referee Kindie Mussie and Temesgin Samuel , the fourth […]

አፍሪካ ዜናዎች

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ታላቁን ፍልሚያ ይመሩታል !

የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ከሦስት ወራት ቆይታ በኃላ በቀጣይ ሳምንት በተለያዩ የአፍሪካ አገራት ሲቀጥል ኢትዮጵያዊያን አርቢትሮች ታላቁን ጨዋታዎችን እንዲመሩም መመረጣቸው ይታወሳል። ከዚህም መሃል በቀጣይ ሳምንት ሐሙስ የደቡብ አፍሪካዎቹ ባፋና ባፋና ከጋናዎቹ ጥቋቁር ክዋክብት ጋር በጆሀንስበርግ በኤፍኤንቢ ስታዲየም የሚያደርጉትን ወሳኝ ጨዋታ ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል። ጨዋታውን በመሐል ዳኝነት ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ ሲመራ በረዳትነት ደግሞ […]

ዜናዎች

“ለሃገሬ ማድረግ ያለብኝን ሁሉ በማድረግ የማዳካስካሩን ጨዋታ ለማሸነፍ ነው የምፈልገው ” – ሽመልስ በቀለ

በግብፅ ፕሪሚየር ሊግ ለተከታታይ አመታት ድንቅ ብቃቱን በማሳየት ላይ የሚገኘውና ዘንድሮ የግብፅ ሊግ የተሳካ ጊዜን በማሳለፍ የሚገኘው ሽመልስ በቀለ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ ጨዋታ ዛሬ አገሩ ደርሷል።በግብፅ ሊግ ከከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች አንዱ የሆነው የአማካይ ስፍራው ሽመልስ በቀለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ሁለት ጨዋታዎችን ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ እድሉን አስመልክቶ ሃሳቡን ኢትዮኪክ አካፍሎናል ” የአፍሪካ ዋንጫን ለማለፍ […]