Umbro South Africa announced in a press release today , that it has entered a new long-term partnership as the official technical sponsor of the Ethiopian Football Federation (EFF) for the next four years. The company , who has agreed to sponsor the Ethiopian men’s and women’s national team since 2019, said in a statement. […]
Author: Ethokick
City Administration gives US $135,000 to the Walia Ibex !
The Addis Ababa Ababa City Administration gives more than US $135,000 (5.6 million Ethiopian Birr) to the Ethiopia national team for their qualification to the 2021 Africa Cup of Nations.
UMBRO ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የስፖንሰር ውሉን ለአራት ዓመት አራዘመ !
የኢትዮዽያ የወንዶች እና የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የትጥቅ ቴክኒካል ስፖንሰር የሆነው የደቡብ አፍሪካው ግዙፍ የትጥቅ አምራች ኩባኒያ ኡምብሮ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ህጋዊ ስፖንሰር በመሆን ውሉን ማራዘሙን በመግለጫ አሳውቋል።እ.ኤ.አ ከ 2019 ጀምሮ የኢትዮዽያ የወንዶች እና የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ስፖንሰር ለመሆን ውሉን ተስማምቶ የነበረው ኡምብሮ በቀጣይ አመታትም ቡድኑ በጨዋታ ሰዓት ፣ በልምምድ ሰዓት […]
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዋልያዎች 5.6 ሚሊዮን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረክቷል !
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ33ኛ አፍሪካ ዋንጫ ያለፈውን የኢትዮጲያ ብሔራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን 5.6 ሚሊዮን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን በአንድነት ተደምሮ ላስመዘገበው ውጤት እጅግ የላቀ ክብርና አድናቆት እንዳለው ም/ከንቲባ አዳነች አበቤ ገለጹ። የቀጣዩ አፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች፣ በወጣትነት እድሜ ታሪክ ሰርቶ ማለፍ በምኞት የማያገኙት፣ ይልቁንም […]
የቤትኪንግ ቀጣይ አስተናጋጅ ድሬዳዋ እንግዶቿን በድምቀት መቀበሏን ቀጥላለች !
የ2013 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮቪድ ምክንያ በተመረጡ አምስት ከተሞች እየተካሄ ይገኛል። በቀጣይ ሳምንት ከ17ኛ ሳምንት እስከ 21ኛው ሳምንት የምታስተናግደው አራተኛዋ የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ አስተናጋጅ የድሬዳዋ ከተማ ትሆናለች ። ድሬዳዋ የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ ለመጀመሪያ ጊዜም በምሽት ጨዋታዎቹን ለማስተናገድ የስታድየም መብራቶች እና የስታዲየም እድሳቶችን በማድረግ አዘጋጇ ከተማ ዝግጅቷን አጠናቃለች ። አሁን ላይ ደግሞ […]
ለዋልያዎቹ የተዘጋጀው ደማቅ አቀባበል እና ሽልማት ነገ ረፋድ ይቀጥላል !– የዛሬውን አዳር ጁፒተር ሆቴል ያሳልፋሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫን ከስምንት ዓመታት በኃላ ዳግም እንዲቀላቀል ያስቸለው ልዑካን ቡድን ከአቢጃን ኮትዲቯር በኢትዮዽያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 አውሮፕላ አየር ተንስቶ ከአምስት ሰአት ተኩል በረራ በኃላ ምሽቱን ቦሌ የአየር ማረፊያ ደርሷል። ከአርባ በላይ የብሔራዊ ቡድኑ ልዑካን ቡድን የያዘው የኢትዮጵያ አውሮፕላን ምሽቱን ቦሌ አየር ማረፊያ ሲደርስ ዶ/ር ሂሩት ካሳ የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር፣ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ […]
Walia Ibex arrive home to hero’s welcome
The Ethiopian national football team Walia Ibex has received a hero’s welcome upon arrival at the Addis Ababa Bole International Airport this evening
ጋናዊው የመሀል ዳኛ ቻርለስ ቡሉ በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ !
በአቢጃን ትላንት የተደረገውን የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን ከኢትዮጵያ አቻቸው ያደረጉትን የአፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታ በመሀል ዳኝነት የመሩት የጋናዊው ዳኛ ቻርለስ ቡሉ በ81ኛው ደቂቃ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸው ይታወሳል።የትላንቱ የኮትዲቯር እና የኢትዮጵያ ጨዋታ ሊጀመር 3 ሰዓት ሲቀረው የእለቱ ዋና ዳኛ ጋናዊው ዳንኤል በኮቪድ መያዛቸውን ተከትሎ የጨዋታው ኮሚሽነር ከካፍ ጋር በመነጋገር 4ኛ ዳኛው ጨዋታውን የመምራት ሚና […]
The Walia Ibex book their ticket for the 2021 AFCON
Ethiopia national football team (Walia Ibex) has qualified for the 33rd edition of 2021 Africa Cup of Nations (AFCON) that will be held in Cameroon.
” በአፍሪካ ዋንጫ በማለፋችን በጣም ነው የተደሰትነው ፣ደስታው ለእኛ ለኢትዮዽያዊያን ከኳስም በላይ ነውና” ➖ያሬድ ባዬ
ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከምድቡ 2ኛ በመሆን ለ33ኛው የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ከምስራቅ አፍሪካ ከሱዳንን ጋር ማለፏን አረጋግጧል። ዛሬ በአቢጃን ላይ ከኮትዲቯር አቻቸው ጋር የተጫወቱት ዋልያዎቹ 3ለ1 በሆነ ውጤት እስከ 83ኛው ደቂቃ ተመርተው የነበረ ቢሆንም በመሀል ዳኛው ድንገተኛ የጤንነት ችግር ጨዋታው በመቋረጡ እና በውጤቱ መሠረት ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ አልፈዋል።በዛሬው ጨዋታው በዋልያዎቹ በኩል የመጀመሪያው ጎል የተቆጠረው ከጥንቃቄ ጉድለት […]