ዜናዎች

ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ እና የፌዴሬሽኑ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ባህሩ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የጽሕፈት ቤት የወቅቱ ኃላፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ዛሬ ወሎ ሠፈር በሚገኘው የፌዴሬሽኑ ጽሕፈት ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።  በጋዜጣዊ መግለጫው በዋነኝነት የማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት ጨዋታን በተመለከተ ጉዳዮች ያተኮሩ ቢሆንም አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከሰበታ ከተማ ጋር የነበራቸውን የስምምነት ሂደትና ተያያዥ ጥያቄዎች  ዙረያ በዛሬው መግለጫ ላይ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

ኑሯዋን በስዊዘርላንድ ያደረገቸው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አሸነፈች !

በስዊዘርላንድ ኑሯዋን ያደረገቸው እና በረጅም እና መካከለኛ ርቀቶች የግል ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ በተደጋገሚ የምታሳተፈው አትሌት ሄለን በቀለ ትላንት በጄኔቭ የሲውዝ ኦሎፒክ ኮሚቴ ባዘጋጀው የማራቶን ውድድር ላይ አሸናፊ ሆናለች። አትሌቷ የትላንቱን የማራቶን ውድድር በ2 :24.57 በመግባት ማሸነፍ ችላለች። አትሌት ሄለን በቀለ እ.ኤ.አ. በ 2005 ዓ.ም  ከ ኢትዮጵያ ወደ ጄኔቫ ስዊዘርላንድ ከገባች በኋላ ኑሯዋን  ከባለቤቷ  አትሌት […]

ዜናዎች

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከዋልያዎቹ ጋር በመሆን  በአልማዝዬ ሜዳ የትጥቅ ድጋፍ አደረጉ !

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከክፍለ ከተማ በሚገኘው ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ዛሬ ረፋድ በመገኘት  ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር በመሆን  ለቄራ አንበሳ ስፖርት ማህበር የትጥቅ ድጋፍ አድርገዋል ።   በንፋስ ስልክ ላፍቶ ቄራ እና አካባቢው የሚኖሩ ባለሀብቶች በበኩላቸው የአልማዝዬ ሜዳን ከዲዛይን ጥናት ጀምሮ ሙሉ የሜዳውን ግንባታ ለማካሄድ ከከተማ አስተዳደሩ ጎን ለመቆም […]

ዜናዎች

ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ’) በዛሬው ዕለት ጥሪ ተደረገላቸው !

ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን /ሉሲዎቹ/ ከሚያዝያ 02 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ከደቡብ ሱዳን ጋር ለሚያካሂዱት የወዳጅነት ጨዋታ ለ26 እጩ ተጫዋቾች መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም ተገኝተው ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ተደረገላቸው ፡፡ የተመረጡ እጩ ተጫዋቾች ዝርዝር :- ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1. ሎዛ አበራ 2. […]

English

UMBRO extends sponsorship deal with Ethiopian national team !

Umbro South Africa announced in a press release today , that it has entered a new long-term partnership as the official technical sponsor of the Ethiopian Football Federation (EFF) for the next four years. The company , who has agreed to sponsor the Ethiopian men’s and women’s national team since 2019, said in a statement.  […]

ዜናዎች

UMBRO ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የስፖንሰር ውሉን ለአራት ዓመት አራዘመ !

የኢትዮዽያ የወንዶች እና የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የትጥቅ ቴክኒካል ስፖንሰር የሆነው የደቡብ አፍሪካው ግዙፍ የትጥቅ አምራች ኩባኒያ ኡምብሮ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ህጋዊ ስፖንሰር በመሆን ውሉን ማራዘሙን በመግለጫ አሳውቋል።እ.ኤ.አ ከ 2019 ጀምሮ የኢትዮዽያ የወንዶች እና የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ስፖንሰር ለመሆን ውሉን ተስማምቶ የነበረው ኡምብሮ በቀጣይ አመታትም ቡድኑ በጨዋታ ሰዓት ፣ በልምምድ ሰዓት […]

ዜናዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ለዋልያዎች 5.6 ሚሊዮን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረክቷል !

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ33ኛ አፍሪካ ዋንጫ ያለፈውን የኢትዮጲያ ብሔራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን 5.6 ሚሊዮን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን በአንድነት ተደምሮ ላስመዘገበው ውጤት እጅግ የላቀ ክብርና አድናቆት እንዳለው ም/ከንቲባ አዳነች አበቤ ገለጹ። የቀጣዩ አፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች፣ በወጣትነት እድሜ ታሪክ ሰርቶ ማለፍ በምኞት የማያገኙት፣ ይልቁንም […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የቤትኪንግ ቀጣይ አስተናጋጅ ድሬዳዋ እንግዶቿን በድምቀት መቀበሏን ቀጥላለች !

የ2013 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮቪድ ምክንያ በተመረጡ አምስት ከተሞች እየተካሄ ይገኛል። በቀጣይ ሳምንት ከ17ኛ ሳምንት እስከ 21ኛው ሳምንት የምታስተናግደው አራተኛዋ የቤት ኪንግ  ፕሪምየር ሊግ አስተናጋጅ የድሬዳዋ ከተማ ትሆናለች ። ድሬዳዋ  የቤት ኪንግ  ፕሪምየር ሊግ  ለመጀመሪያ ጊዜም  በምሽት ጨዋታዎቹን ለማስተናገድ የስታድየም መብራቶች እና የስታዲየም እድሳቶችን በማድረግ አዘጋጇ ከተማ ዝግጅቷን አጠናቃለች ።   አሁን  ላይ ደግሞ […]

ዜናዎች

ለዋልያዎቹ የተዘጋጀው ደማቅ አቀባበል እና ሽልማት ነገ ረፋድ ይቀጥላል !– የዛሬውን አዳር ጁፒተር ሆቴል ያሳልፋሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫን ከስምንት ዓመታት በኃላ ዳግም እንዲቀላቀል ያስቸለው ልዑካን ቡድን ከአቢጃን ኮትዲቯር በኢትዮዽያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 አውሮፕላ አየር ተንስቶ ከአምስት ሰአት ተኩል በረራ በኃላ ምሽቱን ቦሌ የአየር ማረፊያ ደርሷል። ከአርባ በላይ የብሔራዊ ቡድኑ ልዑካን ቡድን የያዘው የኢትዮጵያ አውሮፕላን ምሽቱን ቦሌ አየር ማረፊያ ሲደርስ ዶ/ር ሂሩት ካሳ የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር፣ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ […]