የ18ኛው ሳምንት የዛሬውን የመጨረሻ ጨዋታ ከአዳማ ከነማ ጋር የሚያደርገው የሀድያ ሆሳዕና ቡድን ተጨዋቾች አሁንም ድረስ ድሬዳዋ አልመጓዛቸው ታውቋል። የተጨዋቾቹ ይህንን ውሳኔ ላይ የደረሱት የሁለት ወር ደመወዝ እና የፊርማ ገንዘብ በባንካችን ውስጥ ካልገባ ወደ ድሬደዋ ከተማ አንጓዝም በሚል ውሳኔ የደረሱ ሲሆን ተጨዋቹ በውሳኒያቸው አሁንም ፀንተዋል።የሀዲያ ሆሳዕና ተጨዋቾች ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከቀናት በፊት በወሰኑት ውሳኔም ቡድኑ ልምምድ […]
Author: Ethokick
“ለሲዳማ ቡና በመጫወቴ ደስተኛ ነኝ ፣ ቀጣይ ጨዋታዎች ከቡድኑ ጋር በድል ለማሸነፍ እነጥራለን” “➖ ፋቢየን ፋርኖል
የሲዳማ ቡና ስፓርት በቅርቡ ካስፈረማቸው የውጭ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የቤኒን ብሔራዊ ተጨዋቾች የሆነው ግብ ጠባቂ ፋቢየን ፋርኖል ይጠቀሳል። በቀድሞ በፈረንሣይ ቦርዶ የተወለደው እና በቅርቡም የቤኒን ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ፋቢያን የመሠለፍ ዕድልም አግኝቷል። ቤኒናዊው የ36አመቱ ግብ ጠባቂ ፋቢያን በዛሬው ምሽት ጨዋታ ለሁለተኛ ጊዜ ተሰልፎም ተጫውቷል ።ቡድኑም ማሸነፍ ችሏል ። አዲሱ የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ […]
” ዋንጫው ባይሳካም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ደረጃ ውስጥ ብንገባ ደስ ይለኛል “- በረከት ወልዴ ( ወላይታ ድቻ )
ወላይታ ድቻ የ18ኛ ሳምንት ውጤቱን ድሬደዋ ከተማን 3 ለ 1 በማሸነፍ በድል አጠናቋል።በዛሬው ጨዋታ ለወላይታ ድቻ ከተቆጠሩት ጎሎች የመጨረሻዋን እና ወሳኟን ድንቅ ጎል ያስቆጠረው ወጣቱ የአማካኝ ተጨዋች በረከት ወልዴ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። የዛሬውን ጨዋታ በተመለከተ “አረፍ ነበረ። ውጤቱ ስለሚያስፈልገን እና እነሱም ወደ ላይ ከፍ እንዳይሉ እና ለእኛም ውጤቱ አስፈላጊ ነበር። ስለዚህ 6 ነጥብ […]
ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር 2ኛውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ነገ ያደርጋሉ !
የኢትዮዽያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከ ደቡብ ሱዳን የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አቻቸው ጋር ሁለተኛውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ነገ ሚያዚያ 5 ቀን 2013 ከቀኑ በ10፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚያካሄዱ ፌዴሬሽኑ አሳውቋል። እንደሚታወሰው ቡድኑ የኢትዮዽያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ የደቡብ ሱዳን የሴቶች ብሔራዊ ቡድንን 11 ለ 0 ማሸነፋቸው ይታወሳል።
“የእኔ ጊዜ ይመጣል በሚል ጠብቄ ነበር ፤ አሁን የኔ ጊዜ ነው ማለት እችላለሁ ” አቡበከር ኑሪ
የ18ኛው ሳምንት የዛሬው የምሽቱ የሃዋሳ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር ጨዋታ በ1ለ1 የአቻ ውጤት ተጠናቋል። በጨዋታው ላይ ከታዩ የሁለቱ ቡድኖች የመሸናነፍ እንቅስቃዎች በተጨማሪ በጅማ አባጅፋር በኩል ወጣቱ ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑሪ በርካታ ዒላማቸውን ወደ ጎል የነበሩ ኳሶችን በግሩም ብቃት ተቆጣጥሮ ጎለ ከመሆን በማዳን የጨዋታው ትኩረት ያገኘ ተጨዋች ነበር ።ከጨዋታው በኃላ አቡበከር ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። […]
“አላህ ካለ እሰብረዋለሁ ብዬ አስባለሁ” አቡበከር ናስር
በ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አቡበከር ናስር የጎል መሪነቱን 22 ያደረሰው አቡበከር ናስር በዛሬው ለኢትዮጵያ ቡና ሁለት የማሸነፊያ ጎሎችን አስቆጥሯል። ከጨዋታው በኃላ አቡበከር ናስር ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል የዛሬው ጨዋታ እና ስላ ስቆጠራቸው ሁለቱ ጎሎኖች? ” እኛ ውጤቱ ያስፈልገናል ምክንያቱም ከመሪውም በጣም እረቀናል እና ውጤት ስለራቅን ግድ ማሸነፍ ነበረብንና አላህ ብሎ አሸንፈናል። ድሬ ያበቀለችው ዮርዳኖስ […]
“ሲዳማ ቡናን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ ፣ በቀጣይ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡናን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ ነው ፍላጎቴ” -ኦኪኪ አፎላቢ
ናይጄሪያዊው ኦኪኪ አፎላቢ በ2010 ዓ.ም ጅማ አባ ጅፋር የፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ ሲያነሳ በ23 ጎሎች የሊጉ ኮከብ ግብ አስቆጣሪም በመሆን ይታወሳል። ተጨዋቹ በጅማ አባጅፋር ክለብ ከመጀመሪያው ስኬቱ በኃላ ወደ ግብፅ በማምራት ለግብፁ ኢስማዒልያ ኤስ ሲ ጋር ቢ ያልተሳካን ጊዜ አሳልፎ ወደ ጅማ አባጅፋር ቢመለሰም በዝውውር ሂደቱ ወቅት ለፊርማ በማስመሰል ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ 6 ወር ዕገዳና […]
ሉሲዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ደቡብ ሱዳንን በሰፋ የጎል ልዩነት አሸነፉ !
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ ሱዳን አቻው ጋር ምሽቱን በአዲስ አበባ ስታዲየም ባደረገው የመጀመሪያው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ተጋጣሚውን 9 ለ 0 አሸንፏል።በዋና አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚሰለጡንት ሉሲዎቹከደቡብ ሱዳን ያደረጉት ጨዋታ ከእረፍት በፊት አምስት ጎሎች በማስቆጠር በተጋጣሚያቸው ላይ የበላይነቱን ይዘዋል። ጎሎቹን በስምንተኛው ሴናፍ ዋቁማ ፣ወዲያው በደቂቃ ልዩነት ሎዛ አበራ ፣ በ18ኛው ደቂቃ ሎዛ አበራ የግሏ ሁለተኛውን […]
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሌጎስ ማራቶን በማሸንፍ ከፍተኛውን ሽልማት አግኝተዋል !
በምዕረብ አፍሪካዊቷ ናይጄሪያ ለስድስተኛ ዛሬ ረፋድ በተካሄደው እና DSTVን ጨምሮ ታላላቅ የመገናኛ ብዙሃን ሽፋን አግኝቶ በነበረው ” Access Bank Lagos City Marathon 2021 ” የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን ከፍተኛውን ሽልማት በማግኘት ውድድሩን አጠናቀዋል። በሴቶች የ 42 ኪ.ሜ ውድድር ኢትዮዽያዊቷ መሰረት ዲንቃ በ2:28.53 አሸናፊ በመሆን 30,000 ዶላር ተሸላሚ ስትሆን ኬኒያዊቷ ችሊስታይን ጄፕቺር በሁለተኝነት 20,000 ዶላር እንዲሁም ኢትዮጵያዊቷ […]
Meseret Dinke of Ethiopian won the Access Bank Lagos City Marathon 2021
Ethiopia’s Meseret Dinke Wins Female Category Of 2021 Access Bank-Lagos City Marathon and also winning a cash prize of $30,000 dollars. The second position for the women is Celestine Jepchirchir of kenya, while in third place is Desta Muluneh of Ethiopia.the runners-up and second runners-up will bag $20,000 and $15,000 respectively. Men’s categor Kenyain […]