ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ለቀጣይ ጨዋታ ሲዳማ ቡና አሸንፈን ሦስት ነጥብ ለማምጣት ጥረት እናደርጋለን “ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ (ድሬዳዋ ከተማ)

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ  የድሬደዋ ከተማ ከባህርዳር አቻው ጋር አንድ ለ አንድ ተለያይተዋል። ከጨዋታው በኃላ የድሬደዋው አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ    ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርገዋል። የሚገባውን ውጤት አግኝቷል ቡድንህ ? ጥሩ ነበርን። ባህርዳር ከነማ ያው ኳስን መስርቶ አድርጎ ነው ሚጫወተው። ግን ሜዳቸው ላይም ብዙ ይቆያሉ። ስለዚል እኛ በመልሶ ማጥቃት ጎል የማጎባት ዕድል ፈጥረን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ከጨዋታው ግለት አንፃር ውጤቱ ጥሩ ነው ” ምክትል አሰልጣኝ ታደሰ ጥላሁን (ባህር ዳር ከተማ )

የ19ኛው ሳምንት የምሽቱ ጨዋታ ድሬደዋ ከተማ ከባህዳር አቻቸው ጋር ባደረጉት ጨዋታ አንድ እኩል አቻ አጠናቀዋል ። የባህርዳሩ ዋና አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ከኮቪድ ጋር በተያያዘ በጨዋታ አልተገኘም። የባህርዳር ከተማን  በጨዋታው  ይዞ የገባም ምክትል አሠልጣኙ   ታደሰ ጥላሁን ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ  ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርገዋል። የሚፈልጉትን ውጤት ስለማግኘታቸው ? በተወሰነ መልኩ የምንፈልገውን አግኝተናል ማለት ይቻላል። ግን ይዘን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ከቡድኑ ጋር ሶስተኛ ጨዋታዬ ነው ፣ዛሬ ለማሸነፍ ነበር አቻ ለመውጣት ሳይሆን ያንንም አሳክተነዋል። ” ➖ዑመድ ኡክሪ

እንደሚታወቀው ዑመድ በግብፅ ሊግ በአል ሂታድ አሌክሳንደርያ :፣ ኤን ፒ ፒ ፣ ኤል ኤታንግ ፣ ሶሞኦ እና አስዋን በመጫወት በቁጥር አምስት የሚደርሱ ክለቦች በመጫወት ቀዳሚ ያደርገዋል ። ዑመድ ኡክሪ ከግብፁ ሊግ የመጨረሻ ክለቡ አስዋን ወደ አገሩ ተመልሶ በሀዲያ ሆሳዕና እየተጫወተ ይገኛል።ከዛሬው ጨዋታ በኃላ ዑመድ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ከግብፅ መልስ ሊጉን እንዴት አገኘኸው ? […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ግብ ጠባቂዎቹን ገልብጠን አጥቂ ቦታ ላይ አሰልፈናል ፤ እንደውም ተሳስተው ፔናልቲ ሳጥን በእጅ እንዳይዙ እያለን እየሰጋን ነበረ” – አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው

በቤትኪንግ የ19ኛው ሳምንት የትላንት ምሽቱ ጨዋታ ወላይታ ድቻ አንድም ተቀያሪ ተጨዋች ሳይኖረው በ11 ተጨዋቾች ብቻ ሃዋሳ ከተማ ገጥሞ ጨዋታን በ3 ለ 2 ተሸናፊነት አጠናቋል። ለችግሩ በዋነኝነት የኮቪድ ወረርሸኝ እና የተጨዋቾች ተደራራቢ ጨዋታ ለጉዳት በቀላሉ መጋለጥ ዋነኞቹ ምክንያቶች ናቸው። በትላንቱ የምሽት ጨዋታም የታየው ይኸው ነው። በወላይታ ድቻ በኩል በአጥቂ ቦታ ላይ ግብ ጠባቂዎቹ መክብብ እና አብነት […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ቅያሪ ተጨዋቾች ሳይኖርህ መጫወት እንደ አሰልጣኝ ያስጨንቃል ” -ሙሉጌታ ምህረት ( ሀዋሳ ከተማ)

የ19ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ምሽቱን በተካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች ስምንት ጎሎች ተቆጥረዋል። ከምሸት አንድ ሰአት ጀምሮ በተካሄደው የወላይታ ድቻ እና የሃዋሳ ከተማ ጨዋታ ሃዋሳ ከተማ 3 ለ 2 አሸንፎ ወጥቷዋል። በዚህ ጨዋታ ላይ   ተቀያሪ ተጨዋቾች ያልነበሩት የመጀመሪያው የቤትኪንግ ጨዋታም ለመሆን በቅቷል። በሃዋሳ ከተማ በኩል አንድ ተቀያሪ በረኛ ብቻ  ታይቷል።ከጨዋታው በኃላ የሐዋሳ ከተማ አሰልጣኝ ሙሉጌታ […]

Kirizestom Ntambi
ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ለእኔ የጨዋታው ምርጥ ማወሊ ነው፤ ሶስት ነጥብ ይዘን እንድንወጣ የቻለውን በእሱ በውጤት ነውና ” ➖ክሪዚሰቶን ንታንቢ ( ሰበታ ከተማ )

የሰበታ ከተማ ስፖርት ክለብ በ19ኛው ሳምንት ከጅማ አባጅፋር ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2 ለ 1 አሸንፋዋል። የሰበታ ከተማ ቡድን የዛሬውን ጨወታ በማሸነፉም የደረጃ መሻሻል አድርገው በ7ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። በሰበታ ከተማ በኩል የአማካኝ ክፍሉ በዛሬው ጨዋታ ከፍተኛውን ሚና የተጫወተው ክሪዚሰቶን ንታንቢ ሲሆን ቡድንም ሶስት ነጥብ ይዞ እንዲወጣ አስችሏል። የሰበታ ከተማው አማካይ ተጨዋች ክሪዚሰቶን ንታንቢ ከጨዋታው በኋላ […]

ዜናዎች

ፋረሰኞቹ ወደ ድሬደዋ ጉዛቸውን ቀጥለዋል- ሳልሀዲን ሰኢድ በሸገር ደርቢ ?

በ18ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራፊ ቡደን የነበረው እና በደረጃ ሰንጠረዡ በ27 ነጥብ እና በ9 ንፁህ ጎል በ4ኛ ደረጃ የሚገኙው የቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ለዘጠኝ ቀናት ቢሾፍቱ ሲያደርጉ የነበረውን ልምምዳቸውን አጠናቀው አሁን ጉዞ ወደ ድሬዳዋ ጀምረዋል።   በቅርቡ በተሾሙት አዲሱ የክለብ ዋና አሰልጣኝ እንግሊዛዊው ፍራንክ ናፓልን እየተመሩ ፈረሰኞቹ በቢሾፍቱ የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚያቸው የ18ኛው ሳምንት የአሪፍ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

➖◾ የቤትኪንግ ሊግ – የድሬደዋ እውነታዎች ◾➖

የ18ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በሦስት ቀናት ጨዋታዎች በአጠቃላይ 12 ጎሎች ተቆጥረዋል። የኮከብ ግብ አስቆጣሪነቱ ሪከርድ ለመስበር የኢትዮዽያ ቡናው አቡበከር ናስር 22 አሰቆጥሮ  ሶስት ጎሎች ቀርተውታል። በ18ኛው ሳምንት ፈጣኑ ጎል ሆኖ የተመዘገበው ሃዋሳ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር 1ለ1 አቻ በወጡበት ጨዋታ የጅማአባጅፋሩ ተመስገን ደረሰ ከእረፍት መልስ ፈጣኗ ጎል አስቆጥሯል። በ18ኛው ሳምንት ድንቅ ብቃቱን ያሳየው […]

ዜናዎች

ሽመልስ በቀለ ሀገራዊ ግዴታውን አጠናቆ ነገ ወደ ግብፅ ይጓዛል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ የአማካይ ክፍል ተጨዋች እና በዘንድሮው በግብፅ ፕሪምየር ሊግ በስድስት ጎሎች ከከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎቹ በሶስት ጎሎች ርቆ በአራተኛ ጀረጃ የሚገኘው ሽመልስ በቀለ ከብሔራዊ ቡድኑ ግዳታና ከሳምንት እረፍት በኃላ ነገ ወደ ግብፅ ክለቡ ይጓዛል። በግብፅ ፕሪሚየር ሊግ ጥሩ አቋም ይዞ ለተከታታይ አመታት በአማካይ ቦታ በስኬታማነት የሚጫወተው ሽመልስ በቀለ በዘንድሮው የግብፅ ሊግ የተሻለ ብቃትም […]

ዜናዎች

ሉሲዎቹ በአጠቃላይ 14 ለ 0 አሸንፈዋል !

ሉሲዎቹ ከ የደቡብ ሱዳን ጋር ዛሬ ያደረጉን የወዳጅነት ጨዋታቸውን 3 ለ 0  አሸንፈዋል ።እንደሚታወሰው ከቀናት በፊት ሉሲዎቹ 11 ለ 0 ማሸነፋቸው ይታወሳል።ሁለቱ ቡድኖች ባደረጓቸው ሁለት ጨዋታዎች የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአጠቃላይ 14 ለ0 አሸንፏል ። በዛሬው ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ በ26ኛው ደቂቃ ሴናፍ ዋቁማ አስቆጥራ የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል።ከእረፍት መልስ ሴናፍ ሁለተኛውኝ በድጋሚ በ51ኛው ደቂቃ አስቆጥራለች። ጨዋታው […]