ዜናዎች

ፋረሰኞቹ ወደ ድሬደዋ ጉዛቸውን ቀጥለዋል- ሳልሀዲን ሰኢድ በሸገር ደርቢ ?

በ18ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራፊ ቡደን የነበረው እና በደረጃ ሰንጠረዡ በ27 ነጥብ እና በ9 ንፁህ ጎል በ4ኛ ደረጃ የሚገኙው የቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ለዘጠኝ ቀናት ቢሾፍቱ ሲያደርጉ የነበረውን ልምምዳቸውን አጠናቀው አሁን ጉዞ ወደ ድሬዳዋ ጀምረዋል።   በቅርቡ በተሾሙት አዲሱ የክለብ ዋና አሰልጣኝ እንግሊዛዊው ፍራንክ ናፓልን እየተመሩ ፈረሰኞቹ በቢሾፍቱ የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚያቸው የ18ኛው ሳምንት የአሪፍ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

➖◾ የቤትኪንግ ሊግ – የድሬደዋ እውነታዎች ◾➖

የ18ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በሦስት ቀናት ጨዋታዎች በአጠቃላይ 12 ጎሎች ተቆጥረዋል። የኮከብ ግብ አስቆጣሪነቱ ሪከርድ ለመስበር የኢትዮዽያ ቡናው አቡበከር ናስር 22 አሰቆጥሮ  ሶስት ጎሎች ቀርተውታል። በ18ኛው ሳምንት ፈጣኑ ጎል ሆኖ የተመዘገበው ሃዋሳ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር 1ለ1 አቻ በወጡበት ጨዋታ የጅማአባጅፋሩ ተመስገን ደረሰ ከእረፍት መልስ ፈጣኗ ጎል አስቆጥሯል። በ18ኛው ሳምንት ድንቅ ብቃቱን ያሳየው […]

ዜናዎች

ሽመልስ በቀለ ሀገራዊ ግዴታውን አጠናቆ ነገ ወደ ግብፅ ይጓዛል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ የአማካይ ክፍል ተጨዋች እና በዘንድሮው በግብፅ ፕሪምየር ሊግ በስድስት ጎሎች ከከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎቹ በሶስት ጎሎች ርቆ በአራተኛ ጀረጃ የሚገኘው ሽመልስ በቀለ ከብሔራዊ ቡድኑ ግዳታና ከሳምንት እረፍት በኃላ ነገ ወደ ግብፅ ክለቡ ይጓዛል። በግብፅ ፕሪሚየር ሊግ ጥሩ አቋም ይዞ ለተከታታይ አመታት በአማካይ ቦታ በስኬታማነት የሚጫወተው ሽመልስ በቀለ በዘንድሮው የግብፅ ሊግ የተሻለ ብቃትም […]

ዜናዎች

ሉሲዎቹ በአጠቃላይ 14 ለ 0 አሸንፈዋል !

ሉሲዎቹ ከ የደቡብ ሱዳን ጋር ዛሬ ያደረጉን የወዳጅነት ጨዋታቸውን 3 ለ 0  አሸንፈዋል ።እንደሚታወሰው ከቀናት በፊት ሉሲዎቹ 11 ለ 0 ማሸነፋቸው ይታወሳል።ሁለቱ ቡድኖች ባደረጓቸው ሁለት ጨዋታዎች የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአጠቃላይ 14 ለ0 አሸንፏል ። በዛሬው ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ በ26ኛው ደቂቃ ሴናፍ ዋቁማ አስቆጥራ የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል።ከእረፍት መልስ ሴናፍ ሁለተኛውኝ በድጋሚ በ51ኛው ደቂቃ አስቆጥራለች። ጨዋታው […]

ዜናዎች

የሃድያ ሆሳና ተጨዋቾች ለዛሬው ጨዋታ አሁንም ወደ ድሬ አልተጓዙም ! ➖ ቡድኑ ቅጣት ሊጠብቀው ይችላል

የ18ኛው ሳምንት የዛሬውን የመጨረሻ ጨዋታ ከአዳማ ከነማ ጋር የሚያደርገው የሀድያ ሆሳዕና ቡድን ተጨዋቾች አሁንም ድረስ ድሬዳዋ አልመጓዛቸው ታውቋል። የተጨዋቾቹ ይህንን ውሳኔ ላይ የደረሱት የሁለት ወር ደመወዝ እና የፊርማ ገንዘብ በባንካችን ውስጥ ካልገባ ወደ ድሬደዋ ከተማ አንጓዝም በሚል ውሳኔ የደረሱ ሲሆን ተጨዋቹ በውሳኒያቸው አሁንም ፀንተዋል።የሀዲያ ሆሳዕና ተጨዋቾች ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከቀናት በፊት በወሰኑት ውሳኔም ቡድኑ ልምምድ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ለሲዳማ ቡና በመጫወቴ ደስተኛ ነኝ ፣ ቀጣይ ጨዋታዎች ከቡድኑ ጋር በድል ለማሸነፍ እነጥራለን” “➖ ፋቢየን ፋርኖል

የሲዳማ ቡና ስፓርት በቅርቡ ካስፈረማቸው የውጭ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የቤኒን ብሔራዊ ተጨዋቾች የሆነው ግብ ጠባቂ ፋቢየን ፋርኖል ይጠቀሳል። በቀድሞ በፈረንሣይ ቦርዶ የተወለደው እና በቅርቡም የቤኒን ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ፋቢያን የመሠለፍ ዕድልም አግኝቷል። ቤኒናዊው የ36አመቱ ግብ ጠባቂ ፋቢያን በዛሬው ምሽት ጨዋታ ለሁለተኛ ጊዜ ተሰልፎም ተጫውቷል ።ቡድኑም ማሸነፍ ችሏል ። አዲሱ የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ዋንጫው ባይሳካም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ደረጃ ውስጥ ብንገባ ደስ ይለኛል “- በረከት ወልዴ ( ወላይታ ድቻ )

ወላይታ ድቻ የ18ኛ ሳምንት ውጤቱን ድሬደዋ ከተማን 3 ለ 1 በማሸነፍ በድል አጠናቋል።በዛሬው ጨዋታ ለወላይታ ድቻ ከተቆጠሩት ጎሎች የመጨረሻዋን እና ወሳኟን ድንቅ ጎል ያስቆጠረው ወጣቱ የአማካኝ ተጨዋች በረከት ወልዴ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። የዛሬውን ጨዋታ በተመለከተ “አረፍ ነበረ። ውጤቱ ስለሚያስፈልገን እና እነሱም ወደ ላይ ከፍ እንዳይሉ እና ለእኛም ውጤቱ አስፈላጊ ነበር። ስለዚህ 6 ነጥብ […]

ዜናዎች

ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር 2ኛውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ነገ ያደርጋሉ !

የኢትዮዽያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከ ደቡብ ሱዳን የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አቻቸው ጋር ሁለተኛውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ነገ ሚያዚያ 5 ቀን 2013 ከቀኑ በ10፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚያካሄዱ ፌዴሬሽኑ አሳውቋል። እንደሚታወሰው ቡድኑ የኢትዮዽያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ የደቡብ ሱዳን የሴቶች ብሔራዊ ቡድንን 11 ለ 0 ማሸነፋቸው ይታወሳል።

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“የእኔ ጊዜ ይመጣል በሚል ጠብቄ ነበር ፤ አሁን የኔ ጊዜ ነው ማለት እችላለሁ ” አቡበከር ኑሪ

የ18ኛው ሳምንት የዛሬው የምሽቱ የሃዋሳ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር  ጨዋታ  በ1ለ1 የአቻ ውጤት ተጠናቋል። በጨዋታው ላይ ከታዩ የሁለቱ ቡድኖች የመሸናነፍ እንቅስቃዎች በተጨማሪ በጅማ አባጅፋር በኩል ወጣቱ ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑሪ በርካታ ዒላማቸውን ወደ ጎል የነበሩ ኳሶችን በግሩም ብቃት ተቆጣጥሮ ጎለ ከመሆን በማዳን የጨዋታው ትኩረት ያገኘ ተጨዋች ነበር ።ከጨዋታው በኃላ አቡበከር ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“አላህ ካለ እሰብረዋለሁ ብዬ አስባለሁ” አቡበከር ናስር

በ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አቡበከር ናስር የጎል መሪነቱን 22 ያደረሰው አቡበከር ናስር በዛሬው ለኢትዮጵያ ቡና ሁለት የማሸነፊያ ጎሎችን አስቆጥሯል። ከጨዋታው በኃላ አቡበከር ናስር ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል የዛሬው ጨዋታ እና ስላ ስቆጠራቸው ሁለቱ ጎሎኖች? ” እኛ ውጤቱ ያስፈልገናል ምክንያቱም ከመሪውም በጣም እረቀናል እና ውጤት ስለራቅን ግድ ማሸነፍ ነበረብንና አላህ ብሎ አሸንፈናል። ድሬ ያበቀለችው ዮርዳኖስ […]