በድሬዳዋ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አራት ጨዋታዎች ብቻ ይቀሩታል። አራተኛው ዙር ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ያስተናገደችው ድሬዳዋ ከተማ አስተዋጽኦ ላደረጉ የእውቅና ፕሮግራም የተካሄደ ሲሆን ውድድሩ ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋፆ ላበረከቱ የሚዲያ ባለሞያዎች እንዲሁም መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት የምስጋናና የእውቅ ፕሮግራም በአስተዳደሩ በኩል ዛሬ ተደርጉል፡፡ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ በዲኤስ-ቲቪ አማካኝነት ስርጭቱን መተላለፉ […]
Author: Ethokick
” አሰልጣኜ ቀይሮ ሲያስገባኝም ጎል ታገባለህ ነው ያለኝ፣ እሱ በሰጠኝ ማበረታታት ነው ጎል ያስቆጠርኩት” ዱሬሳ ሹቤሳ
የሰበታ ከተማው ዱሬሳ ሹቤሳ ተቀይሮ ገብቶ ሰባታን ሶስት ነጥብ ይዞ እንዲወጣ አድርጓል። ተጨዋቹ ከዛሬው ከጨዋታ በኃላ ከሱፐር ጋር ቆይታ አድርጓል። ተቀይረህ ስትገባ ምን እያሰብክ ነበረ? “ቡድናችን ካለበት ውጥረት አንፃር ጥሩ ዞን ላይ አልነበርንም። ይሄን የመሠለ ቡድን ደግሞ እዚህ ደረጃ ላይ መሆን ስለሚያስቆጭ ከዛ አንፃር ስነበር በቁጭት ነበር የገባሁት። የተሻለ ነገር ከእግዚአብሔር ጋር ነበር የገባሁት እግዚአብሔርም […]
“የኢትዮጵያ ሊግ ከአውሮፓው ሊግ ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ በኢትዮጵያ ሊግ መጫወቴ ለእኔ ትልቅ ኩራት ነው” – ኬኒያዊው ሰንደይ ሙቱኩ
ኬኒያዊው ሰንደይ ሙትኩ በመሃል ተከላካይና አማካኝ ስፍራ የሚጫዎት ሁለገብ ተጨዋች ነው። ተጨዋቹ በኢትዮዽያ ሊግ አምስት የውድድር ጊዜያት እና ለሶስት ክለቦች ተጫውቶ አሳልፏል። ሰንደይ ሙትኩ ወደ ኢትዮዽያ ሊግ ከመምጣቱ በፊት በሀገሩ ኬኒያ እ.ኤ.አ 2015 ላይ ለ3ኛ ዲቪዚዮኑ ያታ ኮምቦይን እና ለ2ኛ ዲቪዚዮኑ ካካሜጋ ሆምቦይዝ ክለብ አምበል ሆኖ ተጫውቶል። በኃላም ኤ.ኤ.አ 2017 ወደ ኢትዮጵያ ሊግ በመምጣት ለሲዳማ […]
➖◾ ቤትኪንግ ሊግ – በድሬደዋ እውነታዎች ◾ ➖
አሰልጣኝ ስዩም ከኮቪድ የምርመራ ውጤት እና ከነበረባቸው በስታዲየም ያለመገኘት ገደብ ጨርሰው ከቡድናቸው ጋር በ20ኛው ሳምንት ጨዋታ ተገኝተው ጨዋታው ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር 1 ለ 1 በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። በ20ኛው ሳምንት በአጠቃላይ 12 ጎሎች ከመረብ ተዋህደዋል። በብዛት ጎሎች ተቆጥረውበት ጨዋታ ሰበታ ከወላይታ ድቻ ጨዋታ ሲሆን 2 ለ 2 የተጠናቀቀው ጨዋታ ነው። በ20ኛው ሳምንት 3 ጨዋታዎች […]
” አብዛኞቹ ዋናው ቡድን ላይ ያሉት ተጨዋቾች ጓደኞቹ ሲሆኑ፤ ሙሉ ቡድኑ ሃዘን እና ድንጋጤ ላይ ይገኛል: ልጆቹን አፅናንተን ለጨዋታ ዝግጁ እናደረጋቸዋለን ” ➖ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አዳማ ላይ በመካሄድ ይገኛል። ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት ጊዜ በቀረው እና በሁለት ምድብ ተከፍሎ በሚካሄደው ውድድር አሰዛኝ ክሰተት ትላናት ምሽቱን ተከስቷል።የሐዋሳ ተስፋ ቡድን ግብ ጠባቂ አቤል አያናው ባልታወቁ ሰዎች ትላናት ምሽቱን ህይወቱ ማለፉ ታውቋል። ኢትዮኪክ ጉዳዩን ለማጣራት ያደረግነው ጥረት በፓሊስ በማጣራት ላይ እንደሆነ እና ለጊዜው የተጣራ መረጃ እንደሌለ ተጠቁሟል።በአንፃሩ አስዛኙ […]
“አሰልጣኙ ተደጋጋሚ ዕድል እየሰጠኝም ነው አምኖ ፣ ይሄ ለእኔ ትልቅ መነሳት ነው” – ፀጋሰው ድማሙ
፣በ20ኛው ሳምንት የመጨረሻው ጨዋታ የነበረው ፋሲል ከነማ ከሀዲያ ሆሳህና በ1ለ 1 አቻ ውጤት አጠናቀዋል። በሀዲያ ሆሳዕና በኩል ፀጋሰው ድማሙ በጭንቅላት ድንቅ ጎል አስቆጥሯል ። ከጨዋታው በኋላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። በተከታታይ ሁለት ጨዋታ ጎል አስቆጥሯል። ከተከላካይ ወደ ጎል ማስቆጠር መምጣት የሚኖረው በራስ መተማመን? ” በራስ መተማመኔ ከፍ እያለ ነው የመጣው ። የመጀመሪያ ሁለት ሶስት ጨዋታዎች […]
“የዛሬው ጨዋታ በጣሞ አስፈላጊ ነበረ። ሶስት ነጥብ ይዞ ለመውጣት ነበር የመጣነው ግን አልተሳካም ፣ ሃዋሳ ላይ ተሻሽለን እንቀርባለን”.- ረመዳን የሱፍ
በወልቂጤ ከተማ ደጋፊዎች የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመባል የ10ሺህ ብር ተሸላሚ የነበረውና በዛሬው ጨዋታ ድንቅ ጎል ያስቆጠረው ረመዳን የሱፍ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ዛሬ ስላስቆጠረው ጎል ” ቡድናችን እዚህ ከመጣን በኋላ ምንም ውጤት አልያዝንም። እዚህ ድሬዳዋ ላይ የመጨረሻ ጨዋታችን ነው ። ሶስት ነጥብ ይዘን ለመውጣት ነበር። ወሳኝ ጎል በማግባቴ በጣም ደስ ብሎኝ ነበረ። ቡድንኔም ከጭንቀት […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሚን አስካር እስከ 2022 በኖርዌ ዋናው ሊግ ለመጫወት ውሉን አራዝሟል !
በኖርዌ ዋናው ሊግ ለክሪስቲያሱድ እየተጫወተ የሚገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሚን አስካር እ.ኤ.አ እሰከ ፈረንጆቹ 2022 ለመጫወት ውሉን ማራዘሙን የኖርዌው ክለብ አስታውቋል። በኖርዌ ለዋናው ሊግ ‘Eliteserien’ ተወዳዳሪ ለነበረው ክለብ እጅግ ሲበዛ ተወዳጅ የነበረው ትውለደ ኢትዮጵያዊው አሚን ሱሊማን አስካር የኖርዌይ ዋናው ሊግ ተወዳዳሪ ለሆነው ክሪስቲያሱድ ክ2019 ዓ.ም ከተቀላቀለ በኃላ እስከ 2022 ዓ.ም ለመጫወት የሚያሰችለወን ውሉን ማራዘሙን ክለቡ […]
ቅዱስ ጊዮርጊስ አምበሉን ጨምሮ አራት ወሳኝ ተጫዋቾቹን አገደ ! – ተጫዋቾቹ አዲስ አበባ እንዲመለሱም ተወሰነ!
የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር በ2013 ዓ.ም በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው እንደሆነ ይታወቃል። ቡድኑ በትላንትናው የቤትኪንግ አቻ ውጤት ማጠናቀቁም አይዘነጋም። ክለቡ ዛሬ እንዳሳወቀው ከሆነ ቡድኑ አሁን ላይ ውጤት አርኪ የሚባል እንቅስቃሴዎችን እያደረገ አለመሆኑ አሳውቆ አልፎ አልፎ በቡድኑ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ተጫዋቾቻችን የሚያሳዩት ያልተገባ ባህሪና የስነ-ምግባር ጉድለት እጅጉን የሚያስቆጭ እንደሆነ አሳውቋል። ትናንት ቡድኑ በድሬዳዋ ስታዲየም […]
“በምንፈልገው መንገድ ይህን ውጤት ከጥሩ ጨዋታ ጋር ማሸነፍ ስለቻልን በጣም ደስ ብሎኛል ” -ፍሬው ጌታሁን
የ20ኛው ሳምንት የዛሬ ምሽቱ ድሬዳዋ ከተማ ከሲዳማ ቡና ባደረጉት ጨዋታ የድሬደዋ ከተማው ግብ ጠባቂ ፍሬው ጌታሁን በሱፐር ስፖርት ቴክኒካል ቲም የምሽቱ ጨዋታ ኮከብ ተብሏል። ከጨዋታው በኋላ ፍሬው በሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታም አድርጓል። ስለ ዛሬው ጨዋታው ? ” በርግጥ እንበቀላለን እያልን ነበር ከልጆቹ ጋር ። እንፈልገው ነበር ይህን ውጤት በምንፈልገው መንገድ ይህን ውጤት ስላገኘነው እና ከጥሩ […]