አትሌቲክስ ዜናዎች

በምሽቱ የ10 ሺህ ሜትር ሴቶች የዳይመንት ሊግ በሚያስቆጭ መልኩ ኬንያዊቷ ቢያትሪስ ቼቤት የአለም ክብረወሰኑን ተረከበች ! 

🛑በምሽቱ የ10 ሺህ ሜትር ሴቶች የዳይመንት ሊግ በሚያስቆጭ መልኩ ኬንያዊቷ ቢያትሪስ ቼቤት የአለም ክብረወሰኑን ተረከበች ! 👇   በምሽቱ የዳይመንት ሊግ ውድድር ኬንያዊቷ አትሌት ቢያትሪስ ቼቤት የ10ሺህ ሜትር የአለም ክብረ ወሰንን በሚያስቆጭ መልኩ (28:54.14) ከ29 ደቂቃ በታች በሆነ ጊዜ በመግባት በለተሰበት ግዳይ ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰ መውሰድ ችላለች.   የ5ኪሎ የአለም ክብረ ወሰን ባለቤት ጉዳፍ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መረጃ !

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ23ኛ እስከ 26ኛ ሳምንት በሀዋሳ ከተማ – ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል። በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት የሊጉ 27ኛ ሳምንት ቀድሞ በወጣለት መርሃ ግብር የማይካሄድ መሆኑን እየገለፅን ከብሄራዊ ቡድኑ ጨዋታ መልስ በቀጣይ በሚገለፅ መርሃ ግብር ሊጉ የሚቀጥል ይሆናል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ

አፍሪካ ዜናዎች

የብሔራዊ ቡድኑ የማጣርያ ዙር ሳያልፍ ቀርቷል!

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድንም ወደ መጨረሻው የማጣርያ ዙር ሳያልፍ ቀርቷል። በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ ዙር የመልስ ጨዋታቸውን ከኬንያ ጋር በናይሮቢ ኡሊንዚ ስፖርትስ ኮምፕሌክስ ያደረገው  የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በኬንያ 3-0 ተሸንፎ  የማጣርያ ዙር ሳያልፍ ቀርቷል።

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

ባንኮች በሰፋ የጎል ልዩነት አሸንፈው የሊጉ መሪነት አጠናክረዋል!

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ# Week 25 ወላይታ ድቻ 0 – 5 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 20′ ፍፁም ግርማ(በራስ ላይ) 28′ ባሲሩ ዑማር 44′ ሳይሞን ፒተር 55′ ኤፍሬም ታምራት 77′ ኪቲካ ጅማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሐሙስ ግንቦት 08/

English ዜናዎች

ኢትዮጵያን በፖሪስ 2024 ኦሎምፒክ በማራቶን የሚወክሉ የአትሌቶች ስም ዝርዝር አትሌቲክ ፌዴሬሽን ይፋ አደረገ !

ኢትዮጵያን በፖሪስ 2024 ኦሎምፒክ በማራቶን የሚወክሉ የአትሌቶች ስም ዝርዝር አትሌቲክ ፌዴሬሽን ይፋ አደረገ ! Paris Olympics 2024# Ethiopian Marathon team officially announced by Ethiopian Athletics Federation! Kenenisa Bekele, a three-time Olympics and five-time world champion, will lead the Ethiopian team in the marathon alongside Sisay Lemma and Deresa Geleta. Tamirat Tola Adera and Eusedin Mohammed […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ አራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ግንቦት 05 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃ ግብር በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት በመሸናነፍ ቀሪ ሶስቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 17 ጎሎች በ15 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 25 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ አንድ ቀይ ካርድ ተመዝግቧል። […]

ዜናዎች

⭕ዮሴፍ ታረቀኝ ከዴንማርኩ ክለብ AC Horsens ጋር የሙከራ ጊዜውን በስኬት ቀጥሏል!

🕳 በቀጣይ ሳምንታት ኢትዮጵያ ሀገሩ ይመለሳል!   👇 የዴንማርክ ክለብ ለወራት በጥብቅ ሲከታተላቸው ከነበሩ አፍሪካውያን ታዳጊ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ዮሴፍ ታረቀኝ ለሙከራ ልምምድ እንዲሁም ለፊትነስ እና የህክምና ምርመራዎች በAC Horsens ጋባዥነት ወደ ዴንማርክ ማቅናቱ ይታወቃል።   የአዳማ ከተማው የጎል አዳኝ ዮሴፍ ወደስፍራው ካቀና በኃላ ከAC Horsens ክለብ ጋር ልምምዱን ቀጥሎ በሆርሰን ከተማ የሚገኙ የክለቡን […]

ዜናዎች

⭕ፈረሰኞቹ በዋና አሰልጣኙ እና የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝን ከኃላፊነታቸው አግዷል!

  የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የዋናውን ቡድን እንቅስቃሴ ከገመገመ በኋላ አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ ፣ አሠልጣኝ ውብሸት ደሳለኝ የበረኞች አሠልጣኝ ተለዋጭ መመሪያ እስኪሰጥ ድረስ ከማሰልጠን ተግባራቸው ታግደው እንዲቆዩ ወስኗል ። በምትካቸውም አሠልጣኝ ደረጀ ተስፋዬ የዋናው ቡድን ም/ አሠልጣኝ ዋና አሠልጣኝ ፣ አሠልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ የወጣት […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

⭕የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ሶስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሚያዝያ 28 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃ ግብር በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት በመሸናነፍ ቀሪ አንዱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 21 ጎሎች በ17 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 28 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ የተመዘገበ ቀይ ካርድ […]

ዜናዎች

⭕ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ የፊታችን አርብ ኬንያን የሚገጥሙት ታዳጊዎቹ ዝግጅታቸውን ቀጥለዋል

👇       ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ዓርብ ግንቦት 2 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የ3ኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከኬንያ ጋር የሚያደርጉትየኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ልምምዳቸውን ቀጥለው ትላንት አቋማቸውን ለመፈተሽ ከኢትዮጵያዊነት የወንዶች ታዳጊ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አካሄደው 4 ለ 4 አቻ ተለያይተዋል። 🕳በሦስተኛው ዙር ማጣርያ ላይ የሚሳተፉ የቡድኑ አባላት ዝርዝር በምስሉ ተጠቅሷል። […]