ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ለሀዲያ ደጋፊዎች ትልቅ ክብር አለኝ ፣ለደጋፊዎች ፣ለአሰልጣኞች እና ለተጨዋቾቹ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ ዳንሱ ለ(ጆን) መታሰቢያነት ነበር ” ኤፍሬም አሻሞ

በ22ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከነማ ተጋጣሚውን ሀዲያ ሆሳዕናንን ሶስት ለባዶ በማሸነፉ ይታወሳል። በወቅቱ በጨዋታው ላይ የሐዋሳዎቹ ኤፍሬም አሻሞ ጎሉን አስቆጥሮ ደስታውን የገለፀበት መንገድ የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎችን አስቆጥቷል።እንደሚታወቀው ኤፍሬም አሻሞ ቀደም ባሉት ጊዜያት ጎሎችን ከመረብ ሲያስቆጥር በሚያሳየው የደስታ አገላለፁ ይታወቃል። ይህም ከታላቅ ወንድሙ የወረሰው ሲሆን የቀድሞው የሀዋሳ ከነማ ተጫዋች የሆነበረው ጌታሁን አሻሞ (ጠገራ) የኤፍሬም […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ዋንጫም ተቀይሯል በቅርፅም ውበትም ፤እናም በጣም ደስተኛ ነኝ የመጀመሪውን ዋንጫ በማሸነፋችን” -ያሬድ ባዬ

የዐዔዎቹ ጠንካራ ተከላካይ አንበሉ ያሬድ ባዬ ከጨዋታው በኋላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ያደረገው ቆይታ  አድርጓል። ቡድኑ ሻምፓዮን በመሆኑ ደስታው እንዴት ይገለፃል ? ” ያው ዋንጫውን ስናነሳ ይበልጥ እንደሰታለን። ዋንጫውን ማንሳታችን እንዳረጋጥን በጣም ከፍተኛ ደስታ ውስጥ ገብተን ነበር። አሁን ደግሞ ጨዋታዎች አላለቁም እስከመጨረሻው ድረስ ጠንክረን እንጫወታለን። ይሄ የዋንጫ ቡድን ነው እስካሁንም እያሸንፍን ነው የመጣነው” ኢትዮጵያ ቡና 0 […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ዋንጫው ለእኛ የተለየ ስሜት ያለው ፤ የዛሬውን ጎሉን አቀባዩ እኔ ሆኜ ሙጂብ ቢያገባ ደስ ይለኝ ነበር”- ሽመክት ጉግሳ

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሻምፒዮናው ፋሲል ከነማ ዛሬ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ድሉን የበለጠ አጣጥሟል። በረፋዱ ጨዋታ ለፋሲል ከነማ ጎሏን አማካዮ ሽመክት ጉግሳ አስቆጥሮ ወልቂጤን 1 ለ 0 መሻነፍ ችለዋል።ከጨዋታው በኋላ ሽመክት ጉግሳ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ዋንጫ ማግኘቱ እንዴት ይገለፃል? ” ዋንጫው ለእኛ የተለየ ስሜት ነው ያለው። የይህን ሶስት አመት በጣም ለፍተናል ። ብዙ ጥረናል። […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” በዛሬው ጨዋታ በግዴታ ሶስት ጎል አገባለሁ ብዬ ነበር የመጣሁት፣ እናም ሁለት አግብቻለሁ” መስፍን ታፈሰ

በ22ኛው ሳምንት የረፋድ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሁለት ጎሎችን መስፍን ታፈሰ አስቆጥሯል።  ከቅርብ ዓመታት ውስጥ ድንቅ ብቃት እያሳየ የመጣው ወጣቱ የሐዋሳ አጥቂ መስፍን ታፈሰ ከሳምንት በፊት ከኢትዮኪክ ጋር ባደረገው ቆይታ የቤትኪንግ በቀጣይ ሐዋሳ ላይ መሆኑ ለቡድናችን ይጠቅማል በማለት አስተያየት መስጠቱ ይታወሳል። በዛሬው ጨዋታ ሁለት ጎሎች ያስቆጠረው መስፍን ታፈሰ ከጨዋታ በኋላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ለዕንቁ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ፣ ኮከብነት አንድ አሰልጣኝ ክለብን ከፍታ ካደረሰ የሚመጣ ሽልማት ነው ” አሰልጣኝ ስዩም ከበደ

የፋሲል ከነማን እግር ክለብ አራት ጨዋታዎች እየቀሩት የ2013 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን  በይፋ አረጋግጧል። በ49 ነጥብ ሊጉን የሚመራው የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ሻምፒዮና መሆኑን ያረጋገጠው በሁለተኛ ደረጃ የሚገኘው እና 35 ነጥብ ያለው የኢትዮጵያ ቡና ስፓርት ክለብ ዛሬ ከወላይታ ድቻ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ያለ ጎል በማጠናቁ ሲሆን ኢትዮጵያ ቡና በቀሪዎቹ አራት ጨዋታዎች ማሸነፍ […]

ዜናዎች

የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ከከባድ የመኪና አደጋ ተረፉ !

የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከፍተኛ የመኪና አደጋ አጋጥሟቸው መትረፋቸው ተሰምቷል። በቅርቡ የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በክለብ ደረጃ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ሻምፒዮ እና ኮከብ  አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከሁለት ሳምንት በፊት እጅግ ከባድ የመኪና አደጋ አጋጥሟቸው መትረፋቸው ተሰምቷል። አሰልጣኝ ብርሃኑ አደጋው የደረሰባቸው ፍሬኑን የበጠሰ መኪና ቁልቁለት ላይ በሚወርድበት ጊዜ ከፊታቸው ሲመጣ እሱን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የ2013 የኮከቦች ምርጫ በስድሰት ዘርፎች መዘጋጀቱ ተሠማ! – የስፓርት ቤተሰቡም በምርጫው ይሳተፋል !

የ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሊጠናቀቅ የአንድ ወር ጊዜ ብቻ ቀርቶታል። የመጨረሻው ምዕራፍ በሀዋሳ ለመጀመር ሰአታት በቀረው የቤትኪንግ ውድድር ጋር በተያያዘ እንደተሰማው በዘንድሮው የ2013 በ6 ዘርፎች  የኮከቦች  ምርጫ በእግርኳስ  መዘጋጀቱ ተሰምቷል። እንደሚታወሰው የዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከተለመደው የደርሶ መልስ አካሄድ በተለየ መልኩ ቡድኖች በተመረጡ በአምስቱ ከተሞች ጨዋታዎችን እንዲያደርጉ በተወሰነው መሠረት በአዲስ አበባ ስታዲየም […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻው ምዕራፍ ነገ ሐዋሳ ላይ ይጀመራል! ➖ የተመልካች ቁጥር ?

የ2013 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮቪድ ምክንያት በተለያዪ ከተሞች አየተዘዋወሩ እንዲደረጉ በሚል በተመረጡ አምስት ከተሞች ሲካሄድ ቆይቶ የፍፃሜ ምህራፍ ላይ ደርሷል።  የመጨረሻው የውድድሩ አዘጋጅ ከተማ ሀዋሳም  እንግዶቿን ለአንድ ወር ለማሰተናገድ ዝግጁ ሆናልች ። ተሳታፊ ክለቦች አብዛኞቹ ቡድኖችም ከቀናት በፊት ሐዋሳ የደረሱ ሲሆኑ ከክለባቸው ጋር በተከሰቱ ቅራኔዎች ምክንያት ተጠቃለው ሙሉ ለሙሉ ሆቴል ያልገቡ ተጨዋቾች እንዳሉም […]

ዜናዎች

“ቡድናችንን አሸናፊ ለማድረግ በርትተን እየሰራን ነው፣ በቀጣይ ጨዋታዎችም ጠንክረን እንሰራለን ብዬ አስባለሁ “-ቸርነት ጉግሳ

በዘንድሮው የ2013 የቤትኪንግ ውድድር ላይ በችሎታቸው እና በፈጣን የኳስ ክዕሎቱ የእግር ኳስ አፍቃሪያንን እያዝናኑ ካሉ ወጣት ተጨዋቾች መሀል የወላይታ ድቻው ቸርነት ጉግሳ አንዱ ነው።የጦና ንቦች ቸርነት ጉግሳ በመስመር በኩል በአብዛኛው የተቃራኒ ቡድን ተከላካዮችን ለማለፍ የሚሰራቸው አብዶዎች ልዮ ናቸው። በተለይም በቡድኑ ውስጥ ከጎል አዳኙ እና ከአጥቂው ስንታየሁ ጋር ያላቸው ጥምረት የተሳካ ነው። ከዚህ በተጨማሪም በዛው በቡድኑ […]

Kenenisa Bekele
English

Ethiopian Olympic Committee assured Kenenisa Bekele will be in the Tokyo Olympics !

The Ethiopian Olympic Committee president, Dr. Asheber W / Giorgis,  have just confirmed  yesterday on press conference, that  “Our main demand is to achieve results that will raise the flag of our country. So that we will not allow successful athletes to be excluded from the team. Kenenisa Bekele  will be participating in the Tokyo […]