ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ዛሬ ያስቆጠርኩትን ጎሎች በቅርቡ ለሚወለደው ልጄ እና ለትግራይ ህዝብ መታሰቢያ እንዲሆንልኝ እፈልጋለሁ”-ሪችሞንድ አዶንጎ

የድሬደዋው ከተማ ዛሬ አሸንፎ እንዲወጣ የመጀመሪያው አጋማሽ ሊጠናቀቅ የዳኛው ፊሽካ ሲጠበቅ  የመጀመሪያውን ጎል ፣በተመሳሳይ የ90ኛው ደቂቃው ጨዋታ ተጠናቆ የዳኛው ፊሽካ ሲጠበቅ ጋናዊው አጥቂ  ሪችሞንድ አዶንጎ ሁለተኛውን ጎል አስቆጥሮ ድሬን ለድል አብቆይቷል። ሪችሞንድ አዶንጎ በድሬዳዋ ከተማ የዘንድሮው ቆይተው እነዚን ሁለት ጎሎች ብቻ ነው ያስቆጠረው። ከጨዋታው በኋላ ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ጨዋታውን በተመለከተ ” ጨዋታው በጣም […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ጥሩ ጎል አስቆጥሪያለሁ ፣ ግን ደግሞ በቡድን ስራ ጥሩ ተጫወትን የመጣ ውጤት ነው ፣ አላህምዱሊላ” -ኦኪኪ ኦፊላፒ

የሲዳማ ቡናው ኢኪኪ አፎላቢ የሊጉን አራተኛ ጎል አስቆጥሯል።ከጨዋታው በኃላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል ። ጨዋታው እንዴት ነበር ? ጥሩ ጨዋታ ነበር። ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገነው ጥሩ ነገር አሳክተናል። አላህምዱሊላ “ አራተኛውን ጎል እና የጨዋታ መክፈሻ ቢሆንም የጨዋታው አጨራረስ? ” ጥሩ ጎል አስቆጥሪያለሁ ፣ ግን ደግሞ በቡድን ስራ ጥሩ ተጫወትን የመጣ ውጤት ነው። በአጠቃላይ የቡድን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ለውጭ ግብ ጠባቂዎች በጣም ዕድል ይሰጣል፣እኛን አያምኑብንም ” -አቡበከር ኑሪ ( ጅማ አባጅፋር)

የ23ኛው ሳምንት የመጀመሪያው ቀን ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና ጅማ አባ ጅፋር በ 1ለ1 የአቻ ውጤት ተጠናቋል። በጨዋታው ላይ ከታዩ የሁለቱ ቡድኖች የመሸናነፍ እንቅስቃሴዎች በተጨማሪ በጅማ አባጅፋር በኩል ወጣቱ ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑሪ በጨዋታው ብዙ ኳሶችን ከማምከኑ ውጭ በጥሩ አቋም ላይ መሆኑን አሁንም አሳይቷል። ከጨዋታው በኃላ አቡበከር ከሱፐር ስፓርት ጋዜጠኛ ሰኢድ ኪያር ጋር ቆይታ አድርጓል ። […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“እስካሁን አዲስ ነገር ልንባባል የምንችልባቸው አንዳችም ነገሮች የሉም ፣ ሁሉም ነገር እንደዛው እየሄደ ያለው” -አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ

የሀዲያ ሆሳዕናን ስፖርት ክለብ ዘንድሮ ጠንካራ ቡድን ሆኖ ለሶስተኛ ደረጃ እንዲያጠናቅቅ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ትልቁን ስራ ተወጥተዋል። በአንፃሩ በአሁኑ ሰዓት አሰልጣኙ የስራቸውን እና የቡድናቸውን የመጨረሻ ውጤት እንዳይመለከቱ የስራ ነፃነታቸው ተገፎ ከስፓርቱ ጋር እውቀት በሌላቸው ግለሰቦች ጫና እየደረሰባቸው ይገኛል። ከዚህ ሌላም በአሰልጣኝ አሸናፊ ላይ የማስፈራሪያ እና ዛቻ ጫና እያስተናገዱም ይገኛል። የሀዲያ ሆሳዕና ክለብ ዋና አሰልጣኝ አሸናፊ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ለሀዲያ ደጋፊዎች ትልቅ ክብር አለኝ ፣ለደጋፊዎች ፣ለአሰልጣኞች እና ለተጨዋቾቹ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ ዳንሱ ለ(ጆን) መታሰቢያነት ነበር ” ኤፍሬም አሻሞ

በ22ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከነማ ተጋጣሚውን ሀዲያ ሆሳዕናንን ሶስት ለባዶ በማሸነፉ ይታወሳል። በወቅቱ በጨዋታው ላይ የሐዋሳዎቹ ኤፍሬም አሻሞ ጎሉን አስቆጥሮ ደስታውን የገለፀበት መንገድ የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎችን አስቆጥቷል።እንደሚታወቀው ኤፍሬም አሻሞ ቀደም ባሉት ጊዜያት ጎሎችን ከመረብ ሲያስቆጥር በሚያሳየው የደስታ አገላለፁ ይታወቃል። ይህም ከታላቅ ወንድሙ የወረሰው ሲሆን የቀድሞው የሀዋሳ ከነማ ተጫዋች የሆነበረው ጌታሁን አሻሞ (ጠገራ) የኤፍሬም […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ዋንጫም ተቀይሯል በቅርፅም ውበትም ፤እናም በጣም ደስተኛ ነኝ የመጀመሪውን ዋንጫ በማሸነፋችን” -ያሬድ ባዬ

የዐዔዎቹ ጠንካራ ተከላካይ አንበሉ ያሬድ ባዬ ከጨዋታው በኋላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ያደረገው ቆይታ  አድርጓል። ቡድኑ ሻምፓዮን በመሆኑ ደስታው እንዴት ይገለፃል ? ” ያው ዋንጫውን ስናነሳ ይበልጥ እንደሰታለን። ዋንጫውን ማንሳታችን እንዳረጋጥን በጣም ከፍተኛ ደስታ ውስጥ ገብተን ነበር። አሁን ደግሞ ጨዋታዎች አላለቁም እስከመጨረሻው ድረስ ጠንክረን እንጫወታለን። ይሄ የዋንጫ ቡድን ነው እስካሁንም እያሸንፍን ነው የመጣነው” ኢትዮጵያ ቡና 0 […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ዋንጫው ለእኛ የተለየ ስሜት ያለው ፤ የዛሬውን ጎሉን አቀባዩ እኔ ሆኜ ሙጂብ ቢያገባ ደስ ይለኝ ነበር”- ሽመክት ጉግሳ

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሻምፒዮናው ፋሲል ከነማ ዛሬ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ድሉን የበለጠ አጣጥሟል። በረፋዱ ጨዋታ ለፋሲል ከነማ ጎሏን አማካዮ ሽመክት ጉግሳ አስቆጥሮ ወልቂጤን 1 ለ 0 መሻነፍ ችለዋል።ከጨዋታው በኋላ ሽመክት ጉግሳ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ዋንጫ ማግኘቱ እንዴት ይገለፃል? ” ዋንጫው ለእኛ የተለየ ስሜት ነው ያለው። የይህን ሶስት አመት በጣም ለፍተናል ። ብዙ ጥረናል። […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” በዛሬው ጨዋታ በግዴታ ሶስት ጎል አገባለሁ ብዬ ነበር የመጣሁት፣ እናም ሁለት አግብቻለሁ” መስፍን ታፈሰ

በ22ኛው ሳምንት የረፋድ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሁለት ጎሎችን መስፍን ታፈሰ አስቆጥሯል።  ከቅርብ ዓመታት ውስጥ ድንቅ ብቃት እያሳየ የመጣው ወጣቱ የሐዋሳ አጥቂ መስፍን ታፈሰ ከሳምንት በፊት ከኢትዮኪክ ጋር ባደረገው ቆይታ የቤትኪንግ በቀጣይ ሐዋሳ ላይ መሆኑ ለቡድናችን ይጠቅማል በማለት አስተያየት መስጠቱ ይታወሳል። በዛሬው ጨዋታ ሁለት ጎሎች ያስቆጠረው መስፍን ታፈሰ ከጨዋታ በኋላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ለዕንቁ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ፣ ኮከብነት አንድ አሰልጣኝ ክለብን ከፍታ ካደረሰ የሚመጣ ሽልማት ነው ” አሰልጣኝ ስዩም ከበደ

የፋሲል ከነማን እግር ክለብ አራት ጨዋታዎች እየቀሩት የ2013 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን  በይፋ አረጋግጧል። በ49 ነጥብ ሊጉን የሚመራው የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ሻምፒዮና መሆኑን ያረጋገጠው በሁለተኛ ደረጃ የሚገኘው እና 35 ነጥብ ያለው የኢትዮጵያ ቡና ስፓርት ክለብ ዛሬ ከወላይታ ድቻ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ያለ ጎል በማጠናቁ ሲሆን ኢትዮጵያ ቡና በቀሪዎቹ አራት ጨዋታዎች ማሸነፍ […]

ዜናዎች

የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ከከባድ የመኪና አደጋ ተረፉ !

የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከፍተኛ የመኪና አደጋ አጋጥሟቸው መትረፋቸው ተሰምቷል። በቅርቡ የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በክለብ ደረጃ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ሻምፒዮ እና ኮከብ  አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከሁለት ሳምንት በፊት እጅግ ከባድ የመኪና አደጋ አጋጥሟቸው መትረፋቸው ተሰምቷል። አሰልጣኝ ብርሃኑ አደጋው የደረሰባቸው ፍሬኑን የበጠሰ መኪና ቁልቁለት ላይ በሚወርድበት ጊዜ ከፊታቸው ሲመጣ እሱን […]