ዜናዎች

” ሀገሬን በየትኛውም የውድድር መድረክ መወከል በመቻሌ ከፍተኛ ኩራት ይሰማኛል “- ሽመልስ በቀለ

በግብፅ ፕሪሚየር ሊግ ለተከታታይ አመታት ድንቅ ብቃቱን በማሳየት ላይ የሚገኘው እና በተለየ መልኩ በዘንድሮው የግብፅ ሊግ በግሉ የተሳካ ጊዜን በማሳለፍ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአማካይ ሽመልስ በቀለ  ቡድኑ አሸንፎ የወጣበት ወሳኝ ጎል አስቆጥሯል። በግብፅ ፕሪምየር ሊግ በትላንትናው የ21ኛ ሳምንት ጨዋታ የሽመልስ ምስር ኤል ማካሳ የቀድሞ የጋቶች ፓኖም ክለብ የሆነውን አል ጎናን በሜዳው አስተናግዶ በ90ኛው ደቂቃ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ዕድላችን ይሄ ነበረ ብዬ የማስበው ለዛ ነው በጣም ያዘንኩት “-ጀማል ጣሰው ( ወልቂጤ ከተማን)

በ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሊጉ የተቀላቀለውና በዘንድሮው የቤትኪንግ ጅማሮ ላይ ጠንካራ ቡድን የነበረው ወልቂጤ ከተማ  በዛሬው ጨዋታ ከሐዋሳ ከተማ ጋር ያለ ጎል መለያየቱ ቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ላይ በጭንቀት እንዲጠብቅ ያደረገዋል። የዛሬው ጨዋታ እንደተጠናቀቀ በወልቂጤ ከተማ በኩል ተጨዋቾቹ እያዘኑ ከሜዳ ሲወጡ ታይተዋል።በተለይም የወልቂጤ ከተማው ግብ ጠባቂ እና የቡድኑ አምበል ጀማል ጣሰው የዛሬው ጨዋታ ሲጠናቀቅ ከሜዳው […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” የቡና ደጋፊ በስታዲየሙ ቢኖር በራሱ አንድ ደስታ ነበር: የእኔ ሪከርድ ተሳክቷል፤ የክለቤ ውጤት ፣ አልተሳካም በጣም አዝኛለሁ “- አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና )

ኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች አቡበከር ናስር በአንድ የውድድር ዘመን በርካታ ጎል በማስቆጠር ሪከርድን ሰብሯል፡፡ በዛሬው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ላይ 9ኛ ፣ 36ኛው ፣90 ደቂቃ ሶስት ጎሎችን አስቆጥሮ የውድድር ዘመን ጎሎቹን ቁጥር 2ት አድርሷል፡፡ አቡበከር ናሰር በዛሬው ጨዋታ አራተኛ ጊዜ ሃትሪክ ከመያዙ በተጨማሪም በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሲዳማ ቡና ላይ ሁለተኛውን ሀትሪክ በመያዝ ሌላ ተጨማሪ ሪከርድ ይዞም ወጥቷል። […]

ዜናዎች

ዋልያዎቹ 16 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላቸው !

  የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና የኤፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመሆን  የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወንዶች እግርኳስ ቡድን  ወደ ካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን  የ6 ሚሊዮን ብር እና የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን   ከ8 ሚሊዮን ብር  ሽልማት  እና  3  ሚሊዮን ብር ለፕሮግራሙ ወጪ የተደረገ ሲሆን   በአጠቃላይ የተለያዩ ወጪዎችን ጨምሮ የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን  10 ሚሊዮን ብር  አበርክቷል ። […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላንካ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ላይ ቅሬታውን አቀረበ !

  በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ አልጀርስ ላይ የትላንት ምሽቱ የሞሮኮው ዊይዳድ ካዛብላንካ ከአልጄሪያው ሚሲ አልጀርስ ጋር በ1 ለ1 አቻ ውጤት በተጠናቀቀው ጨዋታ በመሀል ዳኝነት የመሩትን ኢትዮዽያዊው  ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ እና ረዳቶቻቸው ላይ የሞሮኮው ዊይዳድ ካዛብላንካ የዳኝነት ቅሬታውን ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ልኳል ፡፡ .   የዊይዳድ ክለብ በትዊተር ገፁ እና ለመገናኛ ብዙሃን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

ዐፄዎቹ ዋንጫውን በቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ ይረከባሉ – ዋንጫው ግን አሁንም አልደረሰም !

  የ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ለሆነው የፋሲል ከነማ ቡድን የዋንጫ ሽልማት ስነስርዓት በቀጣዮ ሳምንት ቅዳሜ ግንቦት 14/ 2013 ፋሲል ከነማ ከሐዋሳ ከተማ በሚያደርጉት ጨዋታ  የሻምፒዮናውን ዋንጫ እንደሚያንሳ  ታውቋል። መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አዲስ ነገር ካልተፈጠረ በስተቀር የዋንጫው ስነስርዓት የፊታችን ቅዳሜ ለማካሄድ የተወሰነ ሲሆን የዋንጫ አሰጣጥ ስነስርዓት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መዘጋጀቱም ታውቋል። በአንፃሩ ዘንድሮ የተለየ የተሰኘው […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ባህርዳር ከተማ በጣም ጥሩ ስብስብ ነው ፤ እንደ ቡድን ብንጫወት ዋንጫውን እናገኝ ነበር፤ ደጋፊው ከዋንጫ በላይ የሚገባውም ነበረ “-ምንይሉ ወንድሙ

ምንይሉ ወንድሙ ለባህርዳር ከተማ ወሳኝ ከሚባሉት ተጨዋቾች አንዱ ነው። ባህርዳር ከተማ ትላንት ለሁለተኝነት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው ጨዋታ 2 ለ 2 አች ሲለያዩ ምንይሉ ጎል አስቆጥሮ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ያስቆጠራቸውን ጎሎች 6 አድርሷል። ኢትዮኪክ ከምንይሉ ወንድሙ ጋር ቆይታ አድርገናል። ኢትዮ ኪክ :- የዘንድሮ በሊጉ ያለህ አቋም እንዴት ይገለጻል ? ምንይሉ :- ዘንድሮ ወደነበርኩበት የበፊት አቋሜ ለመመለስ እየጣርኩ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” በርግጠኝነት ሐዋሳ ላይ እንደማገባ አውቅ ነበር ፤ ለአሰልጣኙም ካላገባው ቦርሳዬን ይዤ እንደምሄድ ነበር የነገርኩት ” -አብዲሳ ጀማል

 የአዳማ ከተማው አብዲሳ ጀማል በውድድር ዓመቱ ዘጠኝ ጎሎች አስቆጥሯል። ምንም እንኳ አዳማ ከተማ በቀጣይ አመት ከሊጉ መሰናበቱን ያረጋገጠ ቢሆንም የተጨዋቹ የግል ብቃት አድናቆት የተቸረው ነው። የዛሬውን ጨዋታ ጨምሮ አብዲሳ በውድድር ዓመቱ ካስቆጠራቸው ዘጠኝ ጎሎች አምስቱ በሐዋሳ ከተማ ላይ  የተቆጠሩ ናቹው። ይህን  እና ተጨማሪ ጥያቄዎችን  በተመለከተ  ከጨዋታው በኃላ ከሱፐር ስፓርት ጋር አብዲሳ ጀማል ቆይታ አድርጓል። ካስቆጠራቸው […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ክለባችንን ለኮንፌዴሬሽን ማሳለፍ እና ራሴም ሪከርዱን መስበር ነው የምፈልገው ፤ እናሳካለን ብዬ አስባለሁ” ➖አቡበከር ናስር

የኢትዮዽያ ቡናው አቡበከር ናስር በሊጉ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በክለቡ ከተቆጠሩ 38 ጎሎች 24ቱን ያስቆጠረ ሲሆን በቅዱስ ጊዮርጊሱ ጌታነህ ከበደ በ 30 ጨዋታዎች  የተያዘውን   የ25 ጎሎች ሪከርድ ለመስበር የመጨረሻው ምህራፍ ላይ ይገኛል። አቡበከር ናስር በዛሬው ጨዋታ የሊጉን 24ኛ ጎል በማስቆጠር በኢትዮጵያ ቡና ክለብ 10 ቁጥር ማሊያ የጎል አዳኝ ከነበረውን ከታፈሰ ተስፋዬ  ሪከርዱን ተረክቧል ።  ታፈሰ በ2001 […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ጎሉን አስቆጥሬ አሰልጣኛችን ጋር የሄድኩበት ከክፍያ ጋር በተያያዘ በስነልቦና ጥሩ ስላልነበረን ደስታዬን መቆጣጠር ስላቃተኝ ነው”- ዱሬሴ ሹቢሳ

በ23ኛው የዛሬ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና እና የሰበታ ከተማ ከፍተኛ የመሸናነፍ ትግል የታየበትና በርካታ ጎሎች የተቆጠሩበት ነው። በተለይም በሀዲያ ሆሳዕና እና የሰበታ ከተማ ጨዋታ 2 ለ 2 በአቻ ውጤት እንዳይቋጭ ለሰበታ ከተማ ወሳኝ የሆነውን የማሸነፊያውን ግል ዱሬሴ ሹቢሳ በ95ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል። ተጨዋቹ ለቡድኑ በባከነ ሰዓት አስቆጥሮ  ከጨዋታው ሶስት ነጥብ እንዲገኝ አስችሏል።  ዱሬሴ  በዚህ መልኩ ጎል […]