ዜናዎች

የአዲስ አበባ ስታዲየምን እድሳት ለማድረግ የውል ስምምነት ዛሬ ተደረገ !

የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን የአዲስአበባ ስታዲየምን ለማሳደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ ከተቋራጭ ድርጅቱ ጋር ዛሬ የውል ስምምነት አድርጓል ።እድሳቱ በቅድሚያ ካፍ የሰጣቸውን አስተያየቶች መሠረት አድርጎ የሚሰራ ሲሆን የመጫወቻ ሜዳው ፣ የመልበሻና የመታጠቢያ ክፍሎች ፣ የተመልካች መፀዳጃ እና የኤሌክትሪክ እና የሳኒተሪ ስራዎችን ያካትታል ። የእድሳቱን ስራውን ፍሬንድስ ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ በ39,644,748.93 ብር የአሸነፈ […]

ዜናዎች

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በሴካፋው ሻምፒዮና ላይ ትውልደ ኢትዮጵያን ለማካተት የቡሩንዲን ታላቅ ተሞክሮ ዕውን ሊያደርጉ ነው!

የምስራቅ እና መካከለኛው ሀገራት ከ23 ዓመት በታች የእግር ኳስ ውድድር ከሰኔ 26/2013 እስከ ሐምሌ 11/2013ዓ.ም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባሕር ዳር ከተማ ይካሄዳል።በዚህ ውድድር ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ  ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጨዋቾችን በተመለከተ ታላቅ እና ሲጠበቅ የነበረውን ሃሳብ ተግባራዊ ሊያደርጉ መሆኑ ተሰምቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአፍሪካም ሆነ ከሌሎች ዓለማት በውጭ የሚገኙ […]

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዜናዎች

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ማረን ለአውሮፓ ታላቅ ክለብ ዛሬ ፊርማውን አኖረ!

የስዊዘርላድ ወጣት ብሔራዊ ቡድን አባል የሆነውና የወደፊት ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት ትውልደ ኢትዮጵያዊው ማረን ሀይለስላሴ በውሰት ሰጥቶት የነበረው የቀድሞ ክለቡ የስዊዘርላዱ ኒው ሻቴል ሙሉ ለሙሉ የራሱ በማድረግ የሁለት ዓመት ውል በዛሬው ዕለት አስፈርሞታል። ከኢትዮጵያዊያን ወላጆቹ ስዊዘርላንድ ውስጥ ተዎልዶ ያደገው ተስፈኛው ወጣት ማረን ሀይለስላሴ ከአደገበት ኤፍ ሴ ዙሪክ በተውሶ በ2019 ዓ.ም. ለግማሽ ዓመት በራፐርስቪል በኃላም ፣ በ2019/2020 […]

ዜናዎች

” ለአቡበከር ደቡብ አፍሪካ ቢመጣ ትልቁ ፈተና ባህሉና እንግሊዝኛ መናገር ችግር ይሆንበታል ፣ ጌታነህ የደረሰበትን ችግር እንደ ትምህርት መጠቀም አለበት”

  ኢትዮጵያዊው ድንቅ ልጅ አቡበከር ናስር በቀጣዩ የውድድር ዘመን በደቡብ አፍሪካ ፕሪሚየርሺፕ እንዲጫወት ለማድረግ ከሶስት ያላነሱ የደቡብ አፍሪካ ክለቦች ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው የደቡብ አፍሪካዊ ኪክ ኦፍ ዶት ኮም ትላንት ዘግቧል። በ2013 የውድድር ዘመን በ 23 ጨዋታዎች 29 ግቦችን አስቆጥሮ የኢትዮጵያ የከፍተኛ የጎል ሪከሩዱን የሰበረው የ21 አመቱ አቡበከር ናስር ፈላጊዎች የበዙ ሲሆን ተጨዋቹ የአፍሪካ እና የአውሮፓ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

የሻምበል አበበ ቢቂላ የመታሰቢያ  የማራቶን ውድድር ዛሬ ንጋት ላይ ተካሄዷል ! – ኢትዮ-ኤሌትሪክ የቡደን አሸናፊ ሆኗል!

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዛ ፌዴሬሽን ዛሬ  ንጋት ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ኮዬ ፈጬ አከባቢ የ37ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ የመታሰቢያ  የማራቶን ውድድር አካሄዷል። በውጤቱም የሴቶች አሸናፊዎች 1ኛ በሸንቄ እሙሼ ከሲዳማ ፖሊስ 2:44:51 2ኛ ፋንቱ ኢቲቻ ከኦሮ/ውሃ ስራዎች 2:45:12 3ኛ ስንቄ ደሴ ከፌደ/ማረሚያ 2:45:14 4ኛ ሰላማዊት ጌትነት ከኢት/ኤሌትሪክ 2:45:55 5ኛ ብርሀን ምህረት ከኢት/ኤሌትሪክ 2:46:37 6ኛ ፅጌሬዳ ግርማ […]

ዜናዎች

በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቱ ላለፈው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ነገ በሮማ የመታሰቢያ እግርኳስ ይደረጋል !

  በጣሊያኖቹ ኤሲ ሚላን እና ቤኔቬንቶ ወጣት ቡድኖች ተጫዋች የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሰዒድ ቪዚን ህይወቱ በአሳዛኝ ሁኔታ ካለፈ አንድ ሳምንት የተቆጠሩ ሲሆን እሱን በማሰብ የመታሰቢያው የእግርኳስ ውድድር ተዘጋጅቷል ። በሀገረ ኢትዮጵያ ተወልዶ በ7 ዓመቱ በጣልያኖቹ የኖቼራ ኢንፌሪዮር ተወላጆች በሆኑት የማደጎ (ጉዲፈቻ) ቤተሰቦቹ ጋር ያደገው1 ሰዒድ ቪዚን በእግር ኳስ ተስፋ የተጣለበት ታዲጊ የነበረ ቢሆንም በ20 አመቱ […]

ዜናዎች

የብሔራዊ ብድን 3 ተጨዋቾች ከቡድኑ ወጪ ሲሆኑ አሰልጣኝ ውበቱ ተጨማሪ እንደማያካትቱ ተገምቷል !

  የምስራቅ እና መካከለኛው ሀገራት ከ23 ዓመት በታች የእግር ኳስ ውድድር ከሰኔ 26/2013 እስከ ሐምሌ 11/2013ዓ.ም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባሕር ዳር ከተማ ይካሄዳል።በዚህ ውድድር ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ምክትሎቹ ለ35 ተጫዋቾችም ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል።   ከ35 ተጨዋቾች የጅማአባጅፋሩ ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑሪ፣ የአዳማ ከተማው አብዲሳ ጀማል እና የወልቂጤ […]

ዜናዎች

– በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ 51 የስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራዎች ተጠናቀው ነገ ለምረቃ መዘጋጀታቸው ተገለፀ  !

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልዩ ትኩረት የተሰጣቸው በከተማው የስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራዎች ልማትና ግንባታ በአመሪሩ ቁርጠኛ ክትትልና ድጋፍ እውን የሆኑ 51 የስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ነገ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክብርት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት በይፋ እንደሚመረቁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር በላይ ደጀን አስታወቁ ። ኮሚሽነር በላይ ደጀን  ለአዲስ አበባ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

-አትሌት ሲፋን ሀሰን ለአትሌት ለተሰንበት ግደይ የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላለፋች !

በሄንግሎ -ኔዘርላንድ ትላንት ምሽቱን መላውን ኢትዮጵያዊያንን ያስደሰተ ድንቅ የ10ሺ ሜትር ክብረወሰን ላስመዘገበችው ጀግናዋ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ሪከርዱን በ48 ሰአታት የተነጠቀችው በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ሆላንዳዊት አትሌት ሲፋን ሀሰን የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላለፋች። አትሌት  ሲፋን ሀሰን የዓለም ክብረወሰኗን በመነጠቋ እንኳን ደስተኛ መሆኗን የሚከተለውን  ለኔዘርላንድ ኒውስላይፍ ድረ ገፅ ተናገረች ” በእንደዚህ በጣም በተቀራረበ የቀናት ልዩነት ሁለት የዓለም […]

ዜናዎች

በኢትዮጵያ ቡናው ኮከብ አቡበከር ናስር የውጭ ክለቦች ትኩረታቸውን ቀጥለዋል !- የጆርጂያው ክለብ ቡናን እየጠበቀ ይገኛል !

የኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ እና የዘንድሮውን የቤትኪንግ  የጎል አግቢነቱን ሪከርድ በ29 ጎሎች በመስበር የውድድር ዓመቱን በሶስት የኮከብነት ሽልማቶች ያጠናቀቀው አቡበከር ናስር ላይ የተለያዩ የውጭ ሀገር ክለቦች ትኩረታቸውን መጣል ቀጥለዋል። በዘንድሮው የ DSTV የቀጥታ ሽፋን ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም አቀፉ ደረጃ መታየት በቻለው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ላይ  አቡበከር ናስር ድንቅ ብቃት ማሳየቱ ከኢትዮጵያ አልፎም በሌሎች ሊጎች ተፈላጊነቱን  […]