አፍሪካ ዜናዎች

🛑ዋልያዎቹ በሰላም ቢሳው ደርሰዋል! Safely arrived!

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው ጋር በመጪው ሀሙስ ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ ማለዳ ወደ ስፍራው የተጓዘ ሲሆን ምሽት ላይ ቢሳው ከተማ ገብቷል።   The Ethiopian national team traveled to the this morning for the World Cup qualifier against Guinea-Bissau on Thursday and safely arrived this evening in Bissau

English አትሌቲክስ

በስቶክሆልም ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል! DIAMONDLEAGUE 💎#StockholmDL 🇸🇪

DIAMONDLEAGUE 💎#StockholmDL 🇸🇪     በስቶክሆልም ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ3000 ሜትር ወንዶች የመሠናክል ለሜሳ ግርማ በ8፡01፡63 ቀዳሚ ሲሆን ሳሙኤል ፍሪዉ 8፡05፡78 በሆነ ሰአት ሁለተኛ እንዲሁም ጌትነት ዋሌ 8፡10፡73 4ኛ በመሆን ማሸነፋቸዉን የVOA ጋዜጠኛ ኤቢሳ ነገሰ ከስፍራው ዘግቧል ።   Ethiopian athletes excelled at the Stockholm Diamond League! Lamecha Girma set a world-leading time of […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

🛑 ትላንት የ39ኛ ዓመት ልደቷን ያከበረችዉ ጥሩነሽ ዲባባ አሁንም ድንቅ ብቃቷን አሳይታለች! 

  ጥሩነሽ ዲባባ 👇 የሶስት ጊዜ የኦሎምፒክ እና የአምስት ጊዜ የአለም ሻምፒዮና በረዥም ርቀት ሩጫ ንግሥትና ትላንት 39ኛ ዓመቷ ያከበረችዉ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ከሶስተኛ ልጇን ከወለደች ከዓመት ዕረፍት በኋላ ወደ ሩጫ ዓለም በመመለስ ዛሬ ማድሪድ በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር ዉድድር ላይ 31፡04 በሆነ ጊዜ 3ኛ ሆና ስታጠናቅቅ በወንዶች ዳዊት ወልዴ 26፡55 በመግባት አሸንፋለች።   […]

ዜናዎች

🛑 ብሔራዊ ቡድኑ ለጊኒ ጨዋታ 23 ተጫዋቾች ይፋ ሆነዋል- ነገ ማለዳ ወደ ጊኒ ቢሳው ያመራል!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች የሚያደርገውን የአዲስ አበባ  ዝግጅት  ጨርሰዋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ጅቡቲ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ከቀናት በፊት ዝግጅታቸውን  የጀመሩት ዋልያዎቹ  የአዲስ አበባ  ዝግጅት  ጨርሰው ብሔራዊ ቡድኑ ነገ  ማለዳ 2:35  ወደ ጊኒ ቢሳው የሚያመራ ሲሆን በመጪው ሐሙስ ከጊኒ ቢሳው አቻው ጋር ቢሳው ከተማ ላይ ጨዋታውን ያደርጋል   […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

🛑#ዲያመንድ ሊግ 💎 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አስደናቂ ብቃት አሳይተዋል! 

  🔔- ሀጎስ የኢትዮጵያን ሪከርድ ሰብሯል !   በኦስሎ የምሽቱ የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አስደናቂ ብቃት አሳይተዋል። ኢትዮጵያዊዉ አትሌት ሀጎስ ገብረሕይወት በ5000ሜ. 12፡36.73 በሆነ ሰአት፣በታሪክ ሁለተኛ ፈጣን ሆኖ ሲያሸንፍ በኢትዮጵያ አዲስ ክብረወሰን ሆኖ አጠናቋል።   በ5ሺ ህ ሜትር አትሌት ቀነኒሳ በቀለ 12 ደቂቃ ከ37 ሴኮንድ ከ35 ማይክሮ ሴኮንድ ይዞት የነበረውን የኢትዮጵያ ክብረወሰን ነው አትሌት […]

ዜናዎች

🛑 የአዲሱ የብሔራዊ ቡድኑ ብራንድ ጥያቄ እያስነሳ ነው! 

  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለብሔራዊ ቡድኑ አዲስ የትጥቅ ብራንድ ቱርክ ከሚገኝ የትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር በመተባበር “ሀገሬ” የተሰኘ የራሱን ብራንድ ስምምነት ላምበረት አካባቢ በሚገኘው ኃይሌ ግራንድ ሆቴል ዛሬ ማስተዋወቁ ተገልጿል፡፡   እንደ መረጃዎች አዲሱ ብራንድ የተለያዪ ጥያቄዎች እያስነሳ ሲሆን በተለይም ፌዴሬሽኑ ከተቋሙ ጋር የመግዛት እና የመሸጥ ስምምነት የጊዜ ገደብ አለማድረጉ በተለያየ መልኩ ጥያቄን አስነስቷል. […]

ዜናዎች

-ዋልያዎቹ ዝግጅት ጀምረዋል!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ጅቡቲ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ዝግጅቱን በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ ልምምድ በማከናወን ጀምሯል።    

ዜናዎች

🛑ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን ነገ ይጀምራሉ

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ለሚያደርጋቸው ሁለት ጨዋታዎች የሚያደርገውን ዝግጅት በመጪው ሰኞ ይጀምራል ።   የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው የሚታወስ ሲሆን ሰኞ ከ4:00 ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል ሪፖርት አድርገው በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ተላልፏል።

አትሌቲክስ ዜናዎች

💎 በሴቶች 5,000 ሜትር  የዳይመንት ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን  አትሌቶች አሸንፈዋል!

በምሽቱ የዳይመንት ሊግ ውድድር # DL Prefontaine Classic Eugene🇺🇸  በ5.000 ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያን  አትሌቶች ከ 1ኛ – 6ኛ   በአስደናቂ ውጤት  አሸንፈዋል. ውድድሩን በቀዳሚነት  በምርጥ ሰዐት 🥇#Tsigie_GEBRESELAMA🇪🇹  14፡18.76 ደቂቃ ስታሸንፍ  እሷን ተከትለው እስከ ስድስተኛ  ተከታትለው በመግባት   አሸንፈዋል. በውድድሩ በ5ኛነት ያጠናቀቀችው  ታዳጊ #Birke HAYLOM 🇪🇹  ከ20አመት በታች  በ14፡23.71  አዲስ ሪኮርድ አስመዝግባለች. በትውልደ ኢትዮጵያዊት  ዜግነቷ ሆላንዳዊቷ  የሆነችው አትሌት […]