ዜናዎች

የሴካፋ ተካፋይ ሀገሮች ዛሬ ባህር ዳር ገብተዋል !

በኢትዮዽያ አስተናጋጅነት ዛሬ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም ጀምሮ በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በሚጀመረው የምስራቅ አፍሪካ እና መካከለኛው ከ23 አመት በታች ሻምፒዮና ላይ ተሳታፊ ሀገራት አሁንም እየገቡ ይገኛል ። በምድብ ሐ የሚገኘው የደቡብ ሱዳን እና ተጋባዥ አገር የሆነው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዛሬ ማለዳ ገብተዋል። ለውድድሩ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ሲዘጋጁ ቆየው የደቡብ ሱዳን እግር ኳስ ቡድን የፌዴሬሽኑ ዋና […]

ዜናዎች

– ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአምበሉ ተለያየ!

በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ከታዳጊ ቡድን ጀምሮ ላለፉት 12 ዓመታት በተከላካይ እና አማካኝ ስፍራ ያገለገለው አምበሉ ምንተስኖት አዳነ ከክለቡ መለያቱ ተረጋግጧል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ዘንድ “ፀባየ ሸጋ ” በሚል ስም የሚጠራው ምንተስኖት አዳነ ከረጅም ዓመታት ቆይታ በኋላ ከቡድኑ ተለያይቷል። ምንተስኖት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ቆይታው ሰባት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ፣ሁለት የአሸናፊዎች አሸናፊ፣ስድስት የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እና ሁለት […]

ዜናዎች

– የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን  አከናውናል !

የምስራቅ እና መካከለኛው ከ23ዓመት በታች ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ( ነገ ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በባሕር ዳር  ይጀመራል ።  የሴካፋ  የመክፈቻ ጨዋታ በፊት የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን  የመጨረሻ ልምምዱን  አከናውናል ። በውድድር መርሐ ግብር   መሰረት የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ  ነገ የሴካፋ ውድድር የመክፈቻ ጨዋታን  በ9;:00 ሰአት ኢትዮጵያ ከ ኤርትራ  አቻው ጋር ያከናውናል ።  ከጨዋታው […]

ዜናዎች

– ፈረሰኞቹ 4 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረሙ !

የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ አዲስ ተጨዋቾችን ማለትም ቡልቻ ሹራ፣ሱሌማን ሃሚድ፣ጋቶች ፓኖም፣ምኞት ደበበ ፈረሰኞቹን በይፋ ዛሬ አስፈርመዋል። በተጨማሪም ናትናኤል ዘለቀ፣ሰላህዲን በርጊቾ፣ደስታ ደሙ፣ ሃይደር ሸረፋና አማኑኤል ገብረሚካኤል ውላቸውን አድሰዋል፡፡ የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አብነት ገብረመስቀል ለተጫዋቾቹ በመልካም ስነ-ምግባር ታንጸው የጨዋታ ጊዚያቸው የተሳካ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ዜናዎች

-ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ የውጭ አሰልጣኝ ቀጠረ ! . የአሰልጣኙን ማንነት ከመግለፅ ተቆጥቧል !

የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ፕሬዝዳንት አቶ አብነት ገብረመስቀል ዛሬ ለስፖርት ማህበሩ የሚዲያ ክፍል በሰጡት መግለጫ ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚመጥን አዲስ የአሰልጣኝ ቅጥር ተከናውኗል ብለዋል፡፡ አዲሱ አሰልጣኝ በአፍሪካ ታዋቂ ክለቦችን ያሰለጠነና በተለይም እንደ ቲፒ ማዜምቤ አይነት ክለቦችን በማሰልጠን ውጤታማ የሆነ ነው ብለዋል፡፡ይሁንና ክለቡ የአሰልጣኙን ስም እና ማንነት ያፋ ባያደርግም አሰልጣኙ ከቅድመ ዝግጅት በፊት ወደ ሀገር ቤት እንደሚገቡም ክለቡ […]

ዜናዎች

– ዋልያዎቹ ከአፍሪካ ዋንጫ በፊት የተዘጋጁበትን የሙዚቃ ክሊፕ ይፋ ያደርጋሉ !

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አንዳሳወቀው ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፈው የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን አባላት የሙዚቃ ክሊፕ ይዘው ብቅ ሊሉ መሆኑን ዘግቧል።እንደ ፌዴሬሽኑ ዘገባ የተዘጋጀው የሙዚቃ ክሊፕ አላማዎች ሁለት ሲሆን :- 1- በሀገራችን የሚስተዋለው የሰላም እና ተዛማጅ ችግሮችን በመቅረፍ ረገድ ተጨዋቾች ተፅእኖ ፈጣሪነታቸውን ተጠቅመው የበኩላቸውን አስተማሪነት ሚና መጫወት 2- ኢትዮጵያ በምታዘጋጀው ከ23 አመት በታች የምስራቅ […]

ዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ወደ ቶኪዮ አቅንተዋል !

በዓለም አቀፍ እና በአህጉር አቀፍ ውድድሮች ኢትዮዽያን በዳኝነት በመወከል የሚታወቁት ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክተሰማ በትላንትናው ዕለት ወደ ጃፓን አቅንቷል።ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ወደ ቶክዮ ያቀኑት ሊጀመር ቀናቶች በቀሩት የቶኪዮ ኦሎምፒክ በእግር ኳስ ዳኝነት በመወከል ሲሆን ከዋናዳኝነት በተጨማሪም ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ በቫር ዳኝነት በመወከል በቶክዮ ኦሎምፒክ የሚዳኙ ይሆናል።

ዜናዎች

-የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ሻምፒዮን የቀጥታ ስርጭት ያገኛል!

በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የፊታችን ቅዳሜ የሚጀምረው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅ እና መካከለኛው ሻምፒዮና በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በቀጣዮቹ ቀናት ይደረጋል። ጨዋታውን በባህርዳር ስታዲየም ተገኝተው እንዲታደሙ ለ 25 ሺህ ደጋፊዎች መፈቀዱ ይታወሳል። በተጨማሪ ጨዋታው Azam Sports 1 HD ,ZBC 2 ,ESPN 2 ቻንሎች የሚተላለፍ ሲሆን የአማራ ቲቭ ለአዛም የቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈበት ዱጂታል መሣሪያዎች በማከራየቱ የኢትዮጵያን ጨዋታ በኢትዮጵያ […]

ዜናዎች

በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ለታዳጊ ቡድኑ አባላት የምስጋና ግብዣ አደረጉ !

 የኢትዮጵያ ከ 17 አመት በታች ብሔራዊ  የእግር ኳስ ቡድን ወደ እስራኤል ተጉዞ የወዳጅነት ጨዋታ ከእስራኤል ከቻቸው ጋር  ባለፈው ሰኔ ወር ማድረጋጭቸው ይታወሳል። ይህን ታሪካዊ የወዳጅነት ጨዋታ ላደረጉት ታዳጊዎች እና ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባለሥልጣናት የምስጋና የምሳ ግብዣ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ተደርጓል። በመክፈቻ ንግግራቸው አምባሳደር አድማሱ ለቡድኑ የእንኳን ደስ ያለችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በቅርቡ […]

ዜናዎች

ሲዳማ ቡና አራተኛውን ተጫዋች ከሃዲያ ሆሳዕና አስፈርሟል !

በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ሲዳማ ቡና ተስፋዬ በቀለን ከሃዲያ ሆሳዕና አስፈርሟል።ተጫዋቹ በተለምዶ  የአማካይ ተከላካይ  ተብሎ በሚጠራው ስፍራ የሚጫወት ሲሆን የክለቡን የጀርባ ተከላካዮችን ክፍተት ለመሙላት ሁነኛ ፈራሚ በመሆን ክለቡን በአንድ ዓመት ውል የተቀላቀለ ሲሆን ከዚህ ቀደም በመቀለ 70 እንደርታ ካሰለጠኑት ከቀድሞው አሰልጣኝ ገ/መድህ ሀይሌ ጋር በሲዳማ ቡና የሚገናኝ ይሆናል። ሲዳማ ቡና ከዚህ በተጨማሪ ሁለት […]