ከለምለሚቱ የኢትዮጵያ ምድር በከንባታ ጠንባሮ ተወልዶ ከታላቅ ወንድሙ መለሰ ጋር እድገቱን በጀርመን ያደረገው ትውልድ ኢትዮጵያዊ መልካሙ ፍራውንዶርፍ በፈረንጆቹ 2020 ዓ/ም ከጀርመኑ ከሆፌንሄም የሊቨርፑልን አካዳሚ መቀላቀሉ ይታወሳል። የ 17 ዓመቱ ወጣት ባለፈው ክረምት ቀዮቹ የተቀላቀለ ሲሆን የውድድር ዘመኑን ከ 18 ዓመት በታች ቡድኑ ጋር አሳልፏል ፡፡ መልካሙ ፍራንዶንዶፍ በሊቨርፑል “AXA” ማሠልጠኛ ማዕከል የ 2020/21 የውድድር ዘመን […]
Author: Ethokick
– የሳምንቱ አንኳር የዝውውር መረጃዎች – ባህርዳር ከነማ አቡበከርን በከፍተኛ የወርሀዊ ደሞዝ አስፈረመ !
ባህርዳር ከነማ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን ከቀናት በፊት የቀጠረው ባህርዳር ከነማ የተጨዋቾች የዝውውር ሂደቶችን በይፋ ማስፈረም ቀጥለዋል። ዛሬ በተሰማው መረጃ የጅማ አባጅፋሩን ወጣት ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑሪ በከፍተኛ ወርሀዊ ፊርማ የጣና ሞገዶችን መቀላቀሉ ታውቋል። ሐዋሳ ከተማ በቅርቡ አዲስ አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን የቀጠረው ሐዋሳ ከተማ የነባር ተጨዋቾችን ውል ማደስ ቀጥሏል። በዚህ መሠረት የክለቡ ወሳኝ ተጨዋች የኤፍሬም […]
ኤርትራ በቡሩንዲ ሽንፈትን አስተናግዳለች!
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ በመክፈቻው ጨዋታ ከኢትዮጵያ አቻቸው ጋር በሦስት እኩል አቻ የጀመሩት የኤርትራ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ከቡሩንዲ አቻቸው ባደረገው ጨዋታ የ3 ለ 0 ሽንፈት አስተናግዷል። በትላንቱ የከባድ ዝናብ ምከንያት የሁለተኛው አጋማሽ የተቋረጠው እና ዛሬ ረፋድ በቀጠለው ጨዋታ የቡሩንዲ ታዳጊ ቡድ ን በዛሬው ጨዋታ ሁለት […]
– ናትናኤል ከዓፄዎቹ ጋር የውል ስምምነቱን ለሶስት አመት አራዝሟል !
የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናክሮ ለመቅረብ የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ እና አዲስ ተጫዋቾችን በማስፈርም ላይ ይገኛል። 2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዋንጫ ባለቤት የሆነውና በካፍ የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ የሚሳተፈው ፋሲል ከነማ የናትናኤል ገብረጊዮርጊስ የውል ስምምነት ለሶስት አመት አራዝመዋል። በ2013 በዓፄዎቹ በርካታ ጨዋታዎች ላይ በመሰለፍ ለቡድኑ ወሳኝ ነጥቦችን ያበረከተው […]
– ዋልያዎቹ ለቀጣይ ወሳኝ ጨዋታ ልምምዳቸውን ቀጥለዋል !
በኢትዮዽያ አዘጋጅነት ከሐምሌ 10 እስከ 25/2013 ዓ.ም ድረስ በዘጠኝ አገራት መካከል በባህር ዳር ከትላንት በስቲያ የተጀመረው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት ውድድር ዛሬ የአንድ ቀን ዕረፍት ያደረገ ሲሆን ጨዋታው ነገ ይቀጥላል። በመክፈቻ ቀን ጨዋታ ከኤርትራ አቻቸው ጋር 3 ለ 3 አቻ የተለያየው አዘጋጇ የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለቀጣይ ጨዋታ ዛሬ ልምምዱን […]
ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከሴካፋ ልምድ እንዲቀስሙ በባህርዳር ታደመዋል !
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በባህር ዳር ተገኝተው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድርን እንዲመለከቱ እና ልምድን እንዲቀስሙ እየተደረገ ይገኛል። ታዳጊዎቹ በቀጣይ የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች መሆናቸውን እንዲያልሙ ለማድረግ የታሰበ መሆኑን የፌዴሽኑ ዘገባ ያመለክታል። ታዳጊ ቡድኑ በተጨማሪም በባህርዳር ልምምድም እያከናወኑ የሚገኙም ሲሆን በዛሬው ዕለት ባደረጉት ልምምድ የትናንቱን የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታ መነሻ በማድረግ ዋና […]
የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ሻምፒዮና የዛሬ ጨዋታ ውጤቶች !
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከሐምሌ 10 እስከ 25/2013 ዓ.ም ድረስ በዘጠኝ የሴካፋ አባል አገራት መካከል በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ትናንት የተጀመርው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት ውድድር ዛሬም ቀጥላል። የዛሬው ጨዋታ ውጤቶች – ዮጋንዳ 0 – 0 ዲ.ሪ.ኮንጎ – ጅቡቲ 0 – 3 ኬኒያ -CECAFA # U 23 #2021#Ethiopia – Uganda 0 – 0 […]
CECAFA U23 Challenge Cup opening match ended with 6 goals
Hosts Ethiopia and rivals Eritrea shared the spoils three-all in the opening match of the 2021 CECAFA U-23 Challenge Cup at the Bahir Dar International Stadium on Saturday. Group B: Ethiopia 3-3 Eritrea @EFF
የቀድሞ የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች (ሚቾ) ተባረሩ !
የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች(ሚቾ) ከስምነት ወራት የዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ቆይታ በኋላ ከዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ተባረዋል ፡፡ የአሰልጣኝ ሚቾ ስንብት የዛምቢያ ቡድን በኮሳፋ ዋንጫ ባሳየው የወረደ አቋም ሲሆን ዛምቢያ በኮሳፋ ዋንጫውን ከዚህ ቀደም ለአምስት ጊዜ ሻምፒዮና መሆኑ ይታወሳል። የቀድሞ የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች (ሚቾ) ቀጣይ ማረፊያ ለጊዜው አልተገለፀም። Photo @ […]
የሴካፋ የመክፈቻ ጨዋታን ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በአቻ ውጤት ጀምረዋል !
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከሐምሌ 10 እስከ 25/2013 ዓ.ም ድረስ በዘጠኝ የሴካፋ አባል አገራት መካከል በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት ውድድር ዛሬ ተጀምሯል።በመክፈቻ ጨዋታው ከረጅም ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ብሔራዊ ቡድኖች በምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታቸውን አድርገው በአቻው ውጤት ፈፅመዋል። የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች በመክፈቻው ጨዋታ በ12ኛ […]