በቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት ከ13 ዓመት በኃላ በኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ ጀግናው አትሌት ሰለሞን ባረጋ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳሊያ ያሰገኘ የመጀመሪያው አትሌት ሆኗል። ጀግናው አትሌት ሰለሞን ባረጋ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች አፈትልኮ በመውጣት ርቀቱን በ27:ከ43.22 በሆነ ጊዜ በአስገራሚ መልኩ ማሸነፍ ችሏል። በውድድሩ ከፍተኛ ፉክክር ያደረጉት ዮጋንዳውያኑ አትሌቶች […]
Author: Ethokick
– ምድብ ሁለት አትሌት ጌትነት ዋለ
አትሌት ጌትነት ዋለ በቶኪዮ በኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ ሜዳሊያ ከሚጠበቁ አትሌቶች አንዱ ነው። አትሌቱ ሩጫን በልጅነቱ 4 ኪ.ሜ ወደ ትምህርት ቤቱ በመሮጥ የጀመረው አሁን ላይ በኦሎምፒክ መድረክ በውጤት ከሚጠበቁ አንዱ አትሌቶች አንዱ ነው። አትሌቱ በ13 ዓመቱ ወደ ሩጫው ዓለም እንደገባ ሲነገር በወቅቱ በ 1500 ሜትር እና በ 3000 ሜትር ርቀቶች በክልል ሻምፒዮና ላይ ያሳየው ውጤት አሰልጣኝ ተሾመ […]
በምድብ 1 : ተወዳዳሪ አትሌት ለሜቻ ግርማ
የዛሬ ሌሊት 3ሺ ሜትር የወንዶች መሠናክል ማጣሪያ ከሌሊቱ 9 :30 ሰዓት ይጀመራል . አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3000 መሰናክ በዶሀ የአለም ሻንፒዮና ላይ የብር ሜዳሊያ ማግኘት የቻለ ወጣት አትሌት ነው። በቅርቡ በሞናኮ ተካሄዶ በነበረው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኬኒያዊያንን አሸንፎ የአመቱን ፈጣን ሰአት አስመዝግቦ ማሸነፉ ይታወሳል። አትሌቱ በአሁን ሰዓት በርቀቱ ከፍተኛ ግምት ከሚሰጣቸው አትሌቶች አንዱ ነው። ምንም […]
– ሳልሀዲን ሰይድ ከ14 ዓመት ቆይታ በኃላ ከፈረሰኞቹ መለያየቱ እርግጥ ሆነ !
በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 14 ዓመታት በ7 ቁጥር መለያው በአጥቂው ቦታ ተወዳጁ ተጨዋች የነበረው ሳልሀዲን ሰኢድ ከፈረሰኞቹ ሊለያይ መሆኑን ኢትዮኪክ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። ተወዳጁ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምበል ሳልሀዲን ሰኢድ በ1999 ዓ.ም ልክ እንዳሁኑ በክረምት የዝውውር ወቅት የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድንን የተቀላቀለው። በቅዱስ ጊዮርጊስ እያለ ለሶስት ዓመታት በግብፅ ሊግ የመጫወቱ ዕድል አግኝቷል። በኃላም ተመልሶ […]
ቅዱስ ጊዮርጊስ በሴካፋ ሻምፒዪና የዮጋንዳ ግብ ጠባቂ የነበረውን ቻርልስ ሊያስፈርም ነው !
ዮጋንዳዊው ግብ ጠባቂ ቻርልስ ሉክዋጎ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሊፈርም መሆኑ ተዘገበ። ለዮጋንዳው KCCA FC በግብ ጠባቂነት እየተጫወተ የሚገኘው የ26 ዓመቱ ቻርለስ ሉክዋጎ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ሻምፒዮና ላይ የዮጋንዳ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ በመሆን በኢትዮጵያ ይገኛል። መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ግብ ጠባቂው ቻርየልስ ሉክዋጎ እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ከ 23 ዓመት በታች ውድድር […]
-ጉዳት ያስተናገደው ኤርትራዊው አሊ ሱሌይማን በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛል!
በኢትዮዽያ እየተካሄደ በሚገኘው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ሻምፒዮና የከፍተኛ የጎል አስቆጣሪነቱን በ4 ጎሎች የሚመራው ኤርትራዊው አሊ ሱሌይማን ዛሬ ቡድኑ ከዮጋንዳ ባደረገው የ5ኛ የደረጃ ጨዋታ በ58 ኛው ደቂቃ ተጨዋቹ ጉዳት አስተናግዶ ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ነበር። የኤርትራ ከ 23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የፊት አጥቂ እና በቀጣይ ዓመት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለመጫወት ከቀናት በፊት ለባሕር ዳር ከነማ […]
“በሜዳ ላይ ብቃት በቡድናችን ደስተኛ ነኝ፣ ጥሩ ክመጫወታችን አንፃር ሰባተኛ ነን ማለት አንችልም ” – አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሐምሌ 10/2013 የተጀመረው እና የፊታችን ዓርብ የፍፃሜ በሚሆነው የምስራቅ እና መካከለኛው ከ23 ዓመት በታች የዋንጫ ውድድር የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች በደከመ እንቅስቃሴ ውድድሩን በ7ኛ ደረጃ አጠናቋል። በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድን ከቀረቡት 9 ቡድኖች እጂጉን ደካማ ነበር ማለት ይቻላል። እንደሚታወሰው […]
ቡሩንዲ ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ሻምፒዮና ለዋንጫ አለፈች !
በኢትዮዽያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የነበረው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ሻምፒዮና ለዋንጫ ፍፃሜ የሚጫወቱት ቡድኖች ታውቀዋል። በባህርዳር አለም እቀፍ ስታዲየም ዛሬ በተደረገው ሁለተኛው ለዋንጫ ፍፃሜ የማለፍ ጨዋታ የቡሩንዲ ከ23 ዓመት በታች ቡደን ለፍፃሜ ያለፈ ሌላኛዋ ሀገር ሆኗል ። የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ሻምፒዮና ለዋንጫ በረፋድ ጨዋታ ታንዛኒያ ደቡብ ሱዳንን 1 ለ 0 አሸንፋ ለዋንጫ ማለፏ ይታወቃል። በዚህ […]
– ኢትዮጵያዊው ሰለሞን ቱፋ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ ዲፕሎማ አስገኘ!
በወርልድ ቴኳንዶ ድንቅ ብቃትን በማሳየት ለኦሎምፒክ ውድድሩ ኢትዮጵያን በመወከል ወደ ጃፓን ያቀናው ወጣት ሰለሞን ቱፋ በኢትዮዽያ የኦሎምፒክ ታሪክ በ7ተኛ ደረጃ በመጨረስ አዲስ ታሪክ አስመዝግቧል። ሰለሞን ቱፋ ደም ደምሴ በውድድሩ ዲፕሎማ በማግኘት አዲስ ታሪክ ያስመዘገበ ቀዳሚ ሆኗል ። ወጣት ሰለሞን ቱፋ የመጀመሪያ ዙር ግጥሚያውን በ58 ኪ/ሎ ግራም ከጃፓኑ ሱዚኪ ሰርጂዮ ጋር ተጋጠመው በጥሩ የአጨዋወት ስልት ሶሎሞን […]
የሴካፋ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪው ዓሊ ሱሌይማን !
በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች እግር ኳስ ፣የኤርትራው ወጣት ዓሊ ሱሌይማን በአራት ጎሎች ቀዳሚውን የጎል አስቆጣሪነት ይመራል ። ተጨዋቾቹ በውደድሩ አራቱንም ጎሎች ያስቆጠረው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላይ ነው። የመክፈቻ ጨዋታ ላይ ሦስት ጎሎችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል። ዛሬ ደግሞ ቡድኑ ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ከማምራቱ በፊት አንድ ጎሎ አስቆጥሯል ። […]