በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ኢትዮዽያ እግርኳስ ተወዳጅ ስፖርት ነው። ምንም እንኳ የእግርኳስ አፍቃሪው ቁጥር በየጊዜው መጨመር እና የሀገሪቱ የእግርኳስ ውጤት ፈፅሞ የተመጣጠነ ባይሆንም ኳስ በኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ተወዳጅ የስፖርት ዓይነት እና በርካታ ደጋፊዎች ያሉትም ስፖርት ነው። ከዚህ ስፖርት ወዳድ ማህበረሰብ መካከል አንድ አስገራሚ እና ለብዙዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ በተመሣሣይ ሁኔታ ውስጥ ላሉ አስተማሪ እና የፅናት ተምሳሌት […]
Author: Ethokick
ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ የቫሌንሺያን ግማሽ ማራቶን አዲስ ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች!
From Abdu Muhammed በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው የቫሌንሽያ ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ በ62:50 በሆነ ሰዓት አዲስ የዓለም ክብረወሰን በመስበር አሸንፋለች። የ23 ዓመቷ ድንቅ እና ውጤታማ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በቫሌንሽያ ግማሽ ማራቶን በርቀቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በመሮጥ አዲስ ታሪክ ሰርታለች። የዓለማችን የ5000 ሜትር እና የ10,000 ሜትር በለሪከርድ ለተሰንበት ግደይ የቫሌኒሽያውን ግማሽ ማራቶን በ 01 : 02 […]
ባፋና ባፋናዎች በዋልያዎቹ ሁለት ድሎች በፊፋ ደረጃ ታላቅ ለውጥ ማግኘታቸው እየተዘገበ ነው!
ኳታር ለሚካሄደው የ2022 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሁለት ጨዋታዎችን አድርገው በሁለቱም ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው ደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድን እ.ኤ.አ ከ2015 በኃላ በፊፋ የወርሀዊ የደረጃ ሰንጠረዥ 12 ደረጃዎች በማሻሻል ከስድስት ዓመታት በኃላ ከፍተኛውን የደረጃ መሻሻል ማሳየቱ ተዘግቧል። የአሰልጣኝ ሁጎ ብሮስ ቡድን ለደረጃ መሻሻሉ በዋነኛነት በዚህ ወር ኢትዮጵያን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በሜዳዋ 3 ለ […]
ዋልያዎቹ ከጋና አቻቸው ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ በደቡብ አፍሪካ ኦርላዶ ስታዲየም ለመጫወት ወስኑ
የባሕር ዳር ስታዲየም በካፍ ከታገደ በኋላ ኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ከሀገር ውጭ ለማድረግ በመገደዱ፤ የኢ.እ.ፌ በአማራጭነት ኬንያ፣ዚምቧቤን እና ደቡብ አፍሪካን መርጧል። ሶስቱም ሀገራት ይህንን ጨዋታ ለማስተናገድ ፈቃደኝነታቸውን የገለጹ ሲሆን፤ የዚምቧቤ ስታዲየም የዚምቧቤን እና የኢትዮጵያን ጨዋታ ብቻ እንዲያስተናግድ በገደብ የተፈቀደለት እንጂ ሌላ ጨዋታ ማካሄድ እንደማይችል ካፍ በማረጋገጡ፤ ኬንያ ፈቃደኝነቷን የገለጸች ቢሆንም […]
ሉሲዎቹ በዮጋንዳ ተሸነፉ- የመልሱ ጨዋታ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይደረጋል
የ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ዙር ከ የዮጋንዳቸው ጋር ዛሬ በሴንት ሜሪ ስታዲየም ያደረጉት ሉሲዎቹ በዮጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ሽንፈትን አስተናግደዋል። ጨዋታው በተጀመረ በሁለተኛው ደቂቃ ጎል ያስተናገዱት ሉሲዎች የጎል ሙከራዎችን ቢያደርጉም ጎል ማስቆጠር ሳይችሉ ቀርተዋል። የኢትዮጵያ የሴቶች ቡድን በዮጋንዳቸው ሁለተኛ ጎል በ77ኛው ደቂቃ አስተናግደው 2ለ0 ተሸንፈዋል። የሁለቱ ቡድኖች ሁለተኛው ጨዋታ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም […]
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና አቻቸው ላለበት ጨዋታ የጎረቤት ኬንያን – የኒያዮ ስታዲየምን ፌዴሬሽኑ ጠይቋል!
ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በፈረንጆቹ October 5 ጋናን የሚያስተናግደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የባህርዳር ስታዲየም በመታገዱ ምክንያት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለዚህ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ለኬንያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄ መላኩ ታውቋል። በምድብ G በሶስት ነጥብ እና በሦስተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምድቡን በሁለተኝነት ከምትመራው ከጋና አቻቸው ጋር የሚያደረገው ጨዋታ ከሀገር ውጭ በናይሮቢ […]
ዓፄዎቹ የሻምፒዮናነት ዋንጫቸውን ዛሬ በይፋ ይረከባሉ!
የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮናዎቹ ፋሲል ከተማዎች ከወራቶች ቆይታ በኋላ ሻምዮና የሆኑበትን ትክክለኛ የሊጉን ዋንጫ ዛሬ ከሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ በፊት በይፋ ይረከባሉ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የዋንጫው ስነስርዓቱን ለማድመቅ ፋሲል ከነማዎች ሰባ በመቶ ደጋፊያቸውን የሚያስገቡ በየሲሆን የዋንጫ መርሀ ግብሩም በደምቀት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል ።
በባህርዳር ስታዲየም እገዳ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ድንጋጤ ውስጥ ይገኛል!
የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች እና የአፍሪካ የክለብ ሻንፒዮና ውድድሮች በብቸኝነት ሲያስተናግድ የቆየው የባህር ዳር ብሔራዊ አለም አቀፍ ስታዲየም የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን እና የአፍሪካ የክለብ ሻንፒዮና ውድድሮች እንዳይካሄድበት ማገዱን ካፍ በትናንትናው እለት ጥቅምት 7/2014 ዓ.ም ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በላከው ደብዳቤ ማሳወቁ ይታወሳል ። በአንፀሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በተጣለው እገዳው ድንጋጤ ውስጥ መሆኑ ታውቋል […]
ሉሲዎቹ ወደ ዮጋንዳ ጉዞ ጀምረዋል !
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከዩጋንዳ አቻው የሚጫወቱት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አባላት በዛሬው እለት ከቀኑ 5 ሰዓት ወደ ካንፓላ የሚያመሩ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ይገኛሉ። የፌዴሬሽኑ መረጃ እንደሚያመለክተው ሉሲዎቹ ባለፉት ቀናት በካፍ አካዳሚ ጠንካራ ልምምድ ሲሰሩ የነበሩ ሲሆን ሁሉም በመልካም ጤንነት ይገኛሉ። የሉሲዎቹ አባላት ወደ ቦሌ ጉዞ ከመጀራለው በፊት ለቡድኑ የምግብ አገልግሎት ሲያቀርብ የነበረው […]
– የ2014 የውድድር ዓመቱን ባለሜዳዎቹ በድል ጀምረዋል! – ዳዊት የመጀመሪያው ቀይ ካርድ
የ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጥቅምት 7 – ታህሳስ 15 ድረስ የመጀመሪያው ዙር ውድድር በውቢቷ ሐዋሳ ከተማ ላይ የሚካሄድ ይሆናል። በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ ቀናት በሚካሄደው የ2014 ውድድር የመክፈቻ ጨዋታው በሜዳው ባለቤት አሸናፊነት ተጠናቋል። በመጀመሪያውን ቀን የ2014 ቤትኪንግ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ በ10 ቁጥሩ በመስፍን ታፈሰ ብቸኛ ጎል ጅማ አባ ጅፋርን 1 ለ 0 […]