አትሌቲክስ ዜናዎች

አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመረጠ

አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመረጠ በ28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለቀጣይ አራት አመት ፌዴሬሽኑን በፕሬዝዳንት ለመምራት ምርጫ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ በዚህም ከኦሮሚያ ክልል የተወከለው አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጧል፡፡

ዜናዎች

⭕️ዋልያዎቹ የሀገር ቤት ዝግጅታቸውን ነገ አጠናቀው በዝግ ስታዲየም ጨዋታቸውን ለማድረግ ወደ ሊቢያ ያመራሉ ! 

ቡድን ዝግጅቱን በተፈጥሮ ሜዳ አድርጎ የሚጫወተው አርቴፊሻል ሜዳ መሆኑ የቡድኑ ውጤት ተፅኖ አያመጣም ብለዋል!  👇 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣርያ ከሱዳን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የመጨረሻ የአዲስ አበባ ዝግጅቱ ነገ ማለዳ በአዲስ አበባ ስታዲየም ካደረገ በኃላ ሌሊት ላይ ወደ ሊቢያ የሚያቀና ይናሆል::የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን አስመልክቶ ዛሬ በፌዴሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ […]

ዜናዎች

⭕️ ኢትዮጵያ ቡናዎች ጋናዊውን የ21 ዓመት ግብጠባቂ አስፈርመዋል! 

    ትላንት የዝውውር መስኮቱን ሦስት ተጫዋቾችን በማስፈረም የጀመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ዛሬም ጋናዊውን የ21 ዓመት ታዳጊ ግብ ጠባቂ ኢብራሂም ዳናልድ ከአሻንቲ ኮቶኮ ማስፈረማቸው ይፋ ሆኗል. አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ ለጋና ብሄራዊ የታዲጊ ቡድን የተጫወተ ሲሆን የዋናው ቡድንም ሶስተኛ ግብ ጠባቂ እንደሆነም ታውቋል. በተመሣሣይ ቡናማዎቹ ከብሩንዲም፡አጥቂ አስፈርመዋል.   እንደሚታወቀው በኢትዮጵያ እግር ኳስ ህግ መሠረት አንድ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

⭕️የወላይታ ድቻ ወሳኝ ተጨዋቹ ወደ ግብጽ ሲጓዝ ዛሬ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል! 

👇   በተጠናቀቀው የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረው እና በዘንድሮ የኢትዮጵያ ሻምፒዮና ውድድር ላይ የዋንጫ ፍልሚያ ላይ የደረሰው የወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን ጀምሯል.   በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመራው ወላይታ ድቻ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጎልቶ የወጣውን አጥቂ ቢንያም ፍቅሬ በግብፅ ክለቦች ተፈልጎ በአሁን ሰአት ካይሮ እንደሚገኝ ሲታወቅ ተጨዋቹ በግብፁ እስማኤሊያ አልያም የቀድሞ […]

አትሌቲክስ

🏆አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ስፖርተኛ ተባለ ! 

    ኢኤስፒኤን (ESPN) የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ 10 ታላላቅ አፍሪካውያን ስፖርተኞችን ይፋ አድርጓል፡፡   ኢትዮጵያ እና ኬኒያ ሁለት ሁለት አትሌቶችን በማስመረጥ ቀዳሚውን ደረጃ ይዘዋል።   ኢትዮጵያዊው የረጅም ርቀት ሯጭ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ቀዳሚውን ደረጃ ሲይዝ ኬንያዊው የረጅም ርቀት ሯጭ ኤሉድ ኪፕቾጌ ሁለተኛ ደረጃን ይዘዋል።   በሴቶች የዚምቧብዌዋ የዋና ስፖርት ተወዳዳሪ ክርስቲ ኮቨንትሪ ቀዳሚውን ደረጃ […]

ዜናዎች

የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ወላይታ ድቻ – 395 ሺህ ብር ክለቡ እንዲከፍል ፌዴሬሽኑ አስተላልፏል.

የ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታዲየም በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና ክለቦች መካከል መካሄዱ ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴ በዕለቱ በተካሄደው ጨዋታ ጨዋታውን የመሩት የጨዋታ አመራሮችና የውድድር አመራር ያቀረቡትን ሪፖርት አይቶ በመርመር ውሳኔዎች አሳልፏል፡፡

አፍሪካ ዜናዎች

ሀዲያ ሆሳዕና የፊታችን ሀሙስ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል !

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2016 የውድድር ዓመት በጠንካራ ተፎካካሪነት በስምንተኛ ደረጃ ያጠናቀቀው የሀዲያ ሆሳዕና ስፖርት ክለብ በቀጣይ አመት የተሻለ ሆኖ ለመቅረብ እና የክለቡን የፋይናንስ አቅሙን የበለጠ ለማጠናከር ለወዳጅነት ጨዋታ እና ለገቢ ማሰባሰቢያ ወደ ፕሪቶሪያ የፊታችን ሀሙስ ያመራል። ነብሮቹ የፊታችን ሀሙስ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም በማምራት በደቡብ አፍሪካ ናሽናል ዲቪዢን ላይ ተሳታፊ ከሆነው ጂ ዲ አር ስታር ከተባለው […]

ዜናዎች

የሀምበሪቾ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በለቅሶ እና በአሳዛኝ የድረሱልኝ ጥሪ እየተማፀኑ ይገኛል !

የ2016 የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዓመት ያሳለፍነው እሁድ መጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን ውድድራቸውን በማጠናቀቅ አብዛኛዎች የሊጉ ቡድኖች ወደ መጡበት ከተማ እና ተጫዋቾች ሆነ አሰልጣኞች ወደ የቤተሰቦቻቸው በመመለስ ላይ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ የሀምበርቾ ፣ አዳማ ከተማ እንዲሁም ይርጋ ጨፌ ቡና ያገለገሉበትን በውላቸው መሰረት ክፍያ ማግኘት እንዳልቻሉ እንዲሁም ችግረኛ ቤተሰቦቻቸውን መርዳት ቀርቶ እየተረዱ እንደሚገኙ ተደጋጋሚ ጊዜ ትዕንግርት […]

ዜናዎች

🏆የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የኢትዮጵያ- ቻምፒዮን ሆነዋል.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለ7ኛ ጊዜ የ2016 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን ሆነዋል.              

ዜናዎች

ቻምፒዮኖቹ ከሐዋሳ – አዲስ አበባ

ከሀዋሳ በድል የተመለሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2016 ቻምፒዮኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከቦሌ አየር ማረፊያ በመነሳት በክፍት አውቶቡስ በአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች በመዘዋወር ደስታውን ከደጋፊዎች ጋር ተጋርቶ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት የአሸናፊነቱን ዋንጫ በመያዝ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተገኝቶ በዋና መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።