English ዜናዎች

መቻል እና ነገሌ አርሲ ወደ 3ኛ ዙር ያለፉ ስምንተኛ እና ዘጠነኛ ክለቦች ሆነዋል!

መቻል እና ነገሌ አርሲ ወደ 3ኛ ዙር ያለፉ ስምንተኛ እና ዘጠነኛ ክለቦች ሆነዋል! የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር 8ኛ እና 9ኛ ጨዋታ ውጤቶች መቻል 4-0 አዲስ አበባ ከተማ 23′ 43′ 72′ ሽመልስ በቀለ 40′ አስቻለው ታመነ (ፍ) ደሴ ከተማ 0-4 ነገሌ አርሲ 14′ 73′ ምስጋናው መላኩ 25′ ፍፁም ተ/ማርያም 27′ አሸናፊ በቀለ * መቻል እና ነገሌ […]

ዜናዎች

ሲዳማ ሦስተኛ ዙር ያለፈ ሰባተኛው ክለብ ሆኗል!

ሲዳማ ሦስተኛ ዙር ያለፈ ሰባተኛው ክለብ ሆኗል! የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር ሰባተኛ ጨዋታ ውጤት ሲዳማ ቡና 2-2 ሶሎዳ ዓድዋ 7′ ሳሙኤል ሳሊሶ / 75′ መሐሪ አምሐ 20′ ሀብታሙ ታደሰ / 90′ ከድር ሳሌህ * ሲዳማ ቡና በመለያ ምቶች 5-4 አሸንፎ ወደ ሦስተኛ ዙር ያለፈ ሰባተኛው ቡድን ሆኗል።

ዜናዎች

ሄኖክ አዱኛ(አላባ) ከግብፁ ክለብ ጋር መለያየቱ ተሰምቷል?

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በፈረሰኞቹ ቤት ለስድስት አመታት ድንቅ ጊዜን ካሳለፈ በኃላ በዘንድሮው አመት ወደ ግብፅ ተጉዞ በግብፅ ሊግ ሃራስ ኤል ሁዶድ ክለብ ወራቶች የቆየው የቀኝ መስመር ተከላካዮ ሄኖክ አዱኛ(አላባ) ከግብፅ በሚወጡ ዜናዎች  ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል:: የቀድሞው የሀላባ ከተማ , ድሬደዋ ከተማ, ጅማ አባጅፋር , ቅ/ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀኝ መስመር ተጨዋች በዘንድሮው […]

ዜናዎች

⭕️የቀድሞ የዋልያዎቹ አሰልጣኞች ሳይጨባበጡ ወጡ !

የኢትዮጵያ ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ መደረጋቸውን ሲቀጥሉ አፄዎቹ በኢትዮጵያ መድን ሁለት ለዜሮ ተሸንፈዋል። ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ውበቱ አባተና የኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ ሰላም ሳይባባሉ ወደ መልበሻ ክፍል ገብተዋል ። ሁለቱ በአርያነት የሚጠቀሱት የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች ከፉክክሩ በኋላ የስፖርታዊ ጨዋነት ሰላምታ አለመለዋወጣቸው በስታዲየሙ ያሉትን ተመልካቾች አነጋግሯል። የዚህ ዜና ዘጋቢ አሰልጣኝ […]

ዜናዎች

የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ ውጤቶች :-

የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር ስድስተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ሦስተኛው ዙር የተቀላቀለ ስድስተኛው ቡድን ሆኗል! ሀዋሳ ከተማ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 55′ አቤኔዘር ዮሐንስ / 87′ አሸናፊ ጌታቸው ሀዋሳ ከተማ በመለያ ምቶች 5-4 በማሸነፍ ወደ ሦስተኛው ዙር የተቀላቀለ ስድስተኛው ቡድን ሆኗል። ወልዋሎ ዓ.ዩ 1-1 ሱሉልታ ክ/ከተማ 11′ ኤፍሬም ኃይለማርያም / 2′ ኪያ ወርቁ – ሱሉልታ ክ/ከተማ በመለያ ምቶች […]

ዜናዎች

#ሀብታሙ ተከስተ (ጎላ) ተመልሷል!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ቡድኑን ለማጠናከር ከፍተኛ ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ ሲሆን ለአመታት በህመም ምክኒያት ከሜዳ ርቆ የነበረውን ሀብታሙ ተከስተን ከቡድኑ ጋር በመቀላቀል በቂ የዝግጅት ጊዜ በመስጠት በልምምድ ብቁ ሆኖ በመገኘቱ ውሉን በማደስ አስፈርሟል።ፋሲል ከነማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሲሆን ከፍተኛ ሚና የነበረው ሀብታሙ ተከስተ (ጎላ) በአፄዎቹ እንዲሁም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መለያ በአማካይ ተከላካይ ቦታ ላይ […]

ዜናዎች

የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ለተመልካች ክፍት እንዲሆኑ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ከዛሬ 4:00 ጀምሮ እየተካሄዱ መሆኑ ይታወቃል። በትናንትናው ዕለት የስፖርታዊ ጨዋነት ጉዳይ ላይ ዘላቂ መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ በዚህ ዙር የሚደረጉ ጨዋታዎች ያለ ተመልካች በዝግ እንዲከናወኑ ውሳኔ መተላለፉን ማሳወቃችን ይታወሳል። በመሆኑም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በተደረገ ውይይት ጨዋታዎች በቅድመ ሁኔታ ለተመልካች ክፍት እንዲሆኑ መግባባት ላይ ተደርሷል። በዚህም መሠረት ተጋጣሚ ክለቦች ደጋፊዎቻቸው ስፖርታዊ ጨዋነትን […]

ዜናዎች

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው(ሞሪንሆ) ከሲዳማ ቡና ጋር ተለያይቷል!

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው(ሞሪንሆ) ከሲዳማ ቡና ጋር ተለያይቷል :: የመለያየቱ ምክንያት ተብሎ የተገለፀው በሚፈለገው ከሲዳማ ቡና ጋር ውጤት እያመጣ እንዳልሆነ ተገልፆ የአሠልጣኝ ዘላለም ረዳት የነበሩት አሠልጣኝ አዲሴ ካሣ ቡድኑን በጊዜያዊነት እንዲያሰለጥኑ መመደቡ ተረጋግጧል።

አትሌቲክስ ዜናዎች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ኢንጅነር ጌቱ ገረመው ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት፣ አትሌት መሰረት ደፋርን ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ!

28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን ፕሬዚዳንት እንዲሁም ፌዴሬሽኑን ለቀጣይ አራት ዓመታት የሚመሩትን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት መምረጡ የሚታወስ ነው። በጉባኤው የተመረጠው አዲሱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ የመጀመሪያውን ሰብሰባውን በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት አድርጓል ። በኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን የሚመራው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የስራ ክፍፍል ያደረገ ሲሆን ኢንጅነር ጌቱ […]

ዜናዎች

ዎልያዎቹ በሱዳን ድምር ውጤት 4 ለ 1 ተሸንፈው ከቻን ማጣሪያ ውጪ ሆነዋል!

ዎልያዎቹ በሱዳን ድምር ውጤት 4 ለ 1 ተሸንፈው ከቻን ማጣሪያ ውጪ ሆነዋል! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ ቻን 2024 ማጣርያ ጨዋታ እና ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት በቀረው የፈረንጆቹ 2024 ዓ/ም ከሁሉም አህጉር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ውድድች ውጪ ሆኗል African Nations Championship qualification Full time Sudan 2 – 1 Ethiopia Agg 4- 1 Kick-off –17:00 ( E.A. […]