ዜናዎች

⭕ የባህርዳር ስታዲየም ግንባታ እና ደረጃውን የማሳደግ ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገለፀ

የባሕር ዳር ዓለም-አቀፍ ስታዲየም የማሻሻያ ግንባታ እየተካሄደ ሲሆን ሲጠናቀቅ በካፍ መመዘኛ ካታጎሪ 4 ላይ (የካፍ የመጨረሻ የጥራት ደረጃ መመዘኛን የሚያሟላ ሆኖ ይጠበቃል ሲል ፌዴሬሽኑ ዘግቧል። ይህን በማስመልከት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ክለብ ላይሰንሲግ ዲፓርትመንት የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ያለበትን ደረጃ ምልከታ አድርገዋል። ካለፈው ዓመት አጋማሽ ጀምሮ ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው ስታዲየሙ ከዚህ ቀደም […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

⭕አትሌት ታደሰ ለሚ ከግዲያ ሙከራ ተርፏል !

አትሌት ታደሰ ለሚ እሁድ ታህሳስ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ለጉዳይ ከወጣበት ስፍራ ወደ መኖሪያ ቤቱ ሲመለስ ከቀኑ 11:30 በሱሉልታ ከተማ በተለምዶ አስር ኪሎ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የግድያ ሙከራ እንደተደረገበት ተገለፀ። አትሌቱ ሲያሽከርክር የነበረውን መኪና መንገድ ዘግተው፣ መኪናው ከመቱበት በኋላ የግድያ ሙከራ እንዳደረጉበት ተገልፅዋል። የግድያ ሙከራው በሚደረግበት ወቅት እንደ አጋጣሚ በአካባቢው የትራፊክ ፖሊሶዎች ደርሰው ሊታርፉት እንደቻሉ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

#የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስምንተኛው ሳምንት -ዋና ዋና ጉዳዮች

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ   የስምንተኛው ሳምንት – ዋና ዋና ጉዳዮች –             የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ- የስምንተኛው ሳምንት መሪ ሆናል           አቤል ያለው – 8 ጎሎች —የስምንተኛው ሳምንት የሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ሦስት ጎሎች በ 06′ 34′ 43′ ደቂቃዎች ያስቆጠረው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አቤል ያለው –በስምንት ጎሎች ከፍተኛ ጎል […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

#የተራዘመው የደርቢ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን፣ ሰዓት እና ስታዲየም መረጃ !

ቅዳሜ ህዳር 29/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም መካሄድ የነበረበት የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ይታወቃል። ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በተደረገ ውይይት የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የ7ተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ቅዳሜ ታህሳስ 20/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በአዳማ ከተማ – አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም የሚደረግ ይሆናል። […]

አፍሪካ ዜናዎች

#አቡበከር ናስር በቋሚነት – ተሰልፎ ቡድኑም ድል ቀንቶታል !

የደቡብ አፍሪካው ማሚሎዲ ሰንዳዉስ የፊት መስመር አጥቂ ኢትዮጵያዊ ው አቡበከር ናስር ምሽቱን ቡድኑ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ተጋጣሚውን ኬፕታውን ስፐርስ 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ የመጀመሪያው 45 ደቂቃዎች ተሰልፎ ተጫውቷል። አቡበከር ከወራቶች ጉዳት እና ማገገም በኃላ ባለፉት ቀናቶች ወደ ሜዳ በመመለስ የመጀመሪያ ጨዋታውን በመጨረሻዎቹ ለ 2 ደቂቃዎች ፣ ሁለተኛውን ጨዋታውን ለ26 ደቂቃዎች ተቀይሮ በመግባት መጫወቱ ይታወሳል። በዛሬው […]

English አትሌቲክስ ዜናዎች

⭕#ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት አሰፋ የአመቱ ምርጥ አትሌት በመሆን ታላቅ ክብር ተቀዳጅታለች!#World Athlete of the Year –

  በ2023 የሴቶች ማራቶን ክብረወሰንን 2:11:53 በመግባት የበርሊን ማራቶንን በማሸነፍ አዲስ ክብረወሰን በእጇ ያስገባቸው ኢትዮዽያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በጎዳና ላይ ውድድሮች ባሳየችው ድንቅ ብቃት ምሽቱን የአለም አትሌቲክስ የአመቱ ምርጥ አትሌት በማለት ታላቁን ክብር ለትግስት አልብሷታል ። በወንዶች በተመሳሳይ የማራቶን ክብረወሰንን በእጁ ያስገባው ኬኒያዊዉ ኬልቨን ኪፕቱ ይህንኑ ክብር አሸንፏል:: World Athlete of the Year – Women’s […]

አፍሪካ ዜናዎች

አቡበከር ናስር – በዛሬው ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ተቀይሮ በመግባት ወደ ሜዳ ተመልሷል !

በጉዳት ከሜዳ ርቆ የነበረው ኢትዮጵያዊው የማሜሎዲ ሰንዳውንስ አጥቂ አቡበከር ናስር ከበርካታ ወራቶች ጉዳት በኃላ በማገገም ላይ የነበረ ሲሆን የዋሊያዎቹ አጥቂ አቡበከር ናስር ክለቡ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዛሬ ከግብፁ ፒራሚድ ጋር በሜዳው ባደረገው የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ተቀይሮ በመግባት ለ26 ደቂቃዎች ተጫውቷል። ከወራቶች ጉዳት እና ማገገም በኃላ አቡበከር የመጫወት አቅሙን አሳይቷል። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ 0 ለ […]

English አትሌቲክስ

ጀግናው በቤተሰቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል !

#The hero returned to his country & warmly welcomed by his family በ2023 በቫሌንሺያ ማራቶን ባለፈው ሳምንት ውድድሩን በአራተኛነት 2:04:19 በሆነ ሰዓት ከ40 ዓመት በላይ አዲስ ሪከርድ በስሙ ያስመዘገበው የ41 ዓመቱ ጀግና አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ወደ ሀገሩ ሲመለስ በቤተሰቦቹ ደማቅ አቀባበል ጠብቆታል።

English አትሌቲክስ ዜናዎች

#Fair Play Award #ለተሰንበት ግደይ የአመቱ የስፖርታዊ ጨዋነት አሸንፋለች!

Letesenbet Gidey #Fair Play Award አትሌት ለተሰንበት ግደይ ሽልማቱን ያገኘችው በቡዳፔስቱ የአለም ሻምፒዮና በ10ሺህ ሜትር ውድድር በመጨረሻው ቅፅበት አትሌት ሲፋን ሃሰን ስትወድቅ ለመርዳት መሞከሯን ተከትሎ Fair Play Award መልካም ተግባር ተሸላሚ ሆናለች። ’s world 10,000m silver medallist Letesenbet Gidey has been named winner of the International Fair Play Award #AthleticsAwards

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

⭕ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ኢትዮዽያ ቡና እና አዳማ ክለቦች የዲሲፕሊን ቅጣት ተላለፈባቸው!

  👇 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ህዳር 24 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች ስድስት በመሸናነፍ ቀሪ ሁለቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 16 ጎሎች በ15 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 34 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾች ሲሰጥ አራት ቀይ ካርድ ተመዝግቧል […]