አትሌቲክስ ዜናዎች በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ አትሌት ጽጌ ዱጉማ አሸነፈች May 3, 2025May 3, 2025EthokickComment(0) አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ በተደረገ የሴቶች 800 ሜትር አትሌት ጽጌ ዱጉማ ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች። አትሌት ጽጌ ርቀቱን 1 ደቂቃ 56 ሰከንድ ከ64 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ያሸነፈችው፡፡