ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የቤትኪንግ ሊግ – የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ – የሁለተኛ ዙር14ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል .የመጀመሪያው አጋማሽ አራት ግቦችን አሰተናግድዋል ። ሰበታ ከተማ በፍፁም ገብረማርያም በ10ኛው ደቂቃ ላይ ቀዳሚውን ጎል አስቆጥሮል ።  ድሬዎችም በ23ኛው ደቂቃ ላይ በጁኒያስ ናንጄቦ አቻ ሆነዋል ።  ፍፁም በ38ኛው ደቂቃ ላይ ሰበታን መሪ ቢያደረግም  ድሬዎች 41ኛው ደቂቃ በሄኖክ ኢሳያስ አቻ ሆነው ጨዋታው ተጠናቋል ።