English አትሌቲክስ

የ10 ሺህ ሜትር ውድድር ፅጌ ገ/ሰላማ ቀዳሚ ሆና በመግባት አሸንፋለች !

 

Tsigie Gebreselama sets a meet record with the ninth-best performance in world history in 29:48.34 to win the women’s Paris 10,000m run at The TEN!

በአሜሪካ በተካሄደ የ10 ሺህ ሜትር ውድድር ፅጌ ገ/ሰላማ ቀዳሚ ሆና በመግባት አሸንፋለች። ከፓሪስ ኦሎምፒክ ተስፋዎቻችን መካከል አንዷ የሆነችው ፅጌ ርቀቱን ለመፈፀም የፈጀባት ጊዜ (29:48.34) የውድድሩ ሪከርድ ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን በዓለም ደግሞ 9ኛው ፈጣን ሰዓት ነው።