በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የኢትዮዽያውን ከቀናት በፊት አዲስ አበባ ላይ 3 ለ 0 ደቡብ አፍሪካን አሸንፎ ለመልሱ ጨዋታ ወደ ደቡብ አፍሪካ ላቀናው ከኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ በጆሀንስበርግ ኦር ታንቦ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ዛሬ ደማቅ አቀባበል አድርገዋል።
ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የሁለተኛ የማጠሪያ የመልስ ጨዋታን የፊታችን ቅዳሜ ሲደርግ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ያ በስፍራው ተገኝተው ቡድናቸውን የሚያበረታቱ እንሚሆንም ይጠበቃል።