አፍሪካ ዜናዎች

ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ- በአፍሪካ ዋንጫ

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የምሽቱ ጠንካራ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ቱኒዚያ ከማሊ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ፍልሚያ አራተኛ ዳኛ ሆነው በረዳትነት እየተሳተፉ ይገኛል። የመሃል ሜዳውን ዋና ዳኛ ጋናዊው ዳንኤል ላርይ እየመሩት ይገኛል

ጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ በ1ለ1 አቻ ውጤት ቡድኑቹ ወደ እረፍት አምርተዋል።
በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ባምላክ ተሰማ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ዛምቢያ ፈጣን ጨዋታ በብቃት መወጣታቸው ይታወሳል።