አትሌቲክስ ዜናዎች

⭕አትሌት ታደሰ ለሚ ከግዲያ ሙከራ ተርፏል !

አትሌት ታደሰ ለሚ እሁድ ታህሳስ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ለጉዳይ ከወጣበት ስፍራ ወደ መኖሪያ ቤቱ ሲመለስ ከቀኑ 11:30 በሱሉልታ ከተማ በተለምዶ አስር ኪሎ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የግድያ ሙከራ እንደተደረገበት ተገለፀ።
አትሌቱ ሲያሽከርክር የነበረውን መኪና መንገድ ዘግተው፣ መኪናው ከመቱበት በኋላ የግድያ ሙከራ እንዳደረጉበት ተገልፅዋል።
የግድያ ሙከራው በሚደረግበት ወቅት እንደ አጋጣሚ በአካባቢው የትራፊክ ፖሊሶዎች ደርሰው ሊታርፉት እንደቻሉ ተጠቁማል።
የግድያ ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩት አካላት የያዙትን መኪና ተራፊኮቹ የተመለኩት ቢሆንም ሊደረስባቸው ባለመቻሉ ለግዜው ማምለጣቸው ተነግርዋል።
እንድ አትሌቱ አስታየት ከሆነ የግድያ ሙከራው ለአራተኛ ግዜ እንደተሞከረበት ጠቅሶ፣ በጫካ ልምምድ በሚያደርግበት ስፍራ በመምጣት የግድያ ሙከራውን ቢያደርጉም፣ አብረውት ልምምድ በሚሰሩ ጓደኞዎቹ አማካኝነት መትረፉን አስረድተዋል ።
አትሌቱ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሻምፒዮናዎች በ800 እና 1500 ሜትር መወከሉ ይታወሳል።

@Sagalee Atileetota Oromiyaa

ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን)

#አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን

tiktok.com/@ethiokick

#በቴሌግራም :-

https://t.me/Ethio_Kickoff

#በኢንስታግራም ገጻችንን :-

https://www.instagram.com/ethio_ki

🔛ድረ ገጻችንን :-

Home page