አፍሪካ ዜናዎች

አቡበከር ናስር – በዛሬው ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ተቀይሮ በመግባት ወደ ሜዳ ተመልሷል !

በጉዳት ከሜዳ ርቆ የነበረው ኢትዮጵያዊው የማሜሎዲ ሰንዳውንስ አጥቂ አቡበከር ናስር ከበርካታ ወራቶች ጉዳት በኃላ በማገገም ላይ የነበረ ሲሆን የዋሊያዎቹ አጥቂ አቡበከር ናስር ክለቡ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዛሬ ከግብፁ ፒራሚድ ጋር በሜዳው ባደረገው የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ተቀይሮ በመግባት ለ26 ደቂቃዎች ተጫውቷል። ከወራቶች ጉዳት እና ማገገም በኃላ አቡበከር የመጫወት አቅሙን አሳይቷል። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ 0 ለ 0 ያለ ጎል ተጠናቋል።
ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን)
#አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን
#በኢንስታግራም ገጻችንን :-
🔛ድረ ገጻችንን :-