ዜናዎች

የአዲስ አበባ ስታዲየም ዙሪያውን ለማጠር – የማስነሳቱ ሂደት ተግባራዊ መሆን ጀምሯል!

– የመኪና አከራዮች ተነስተዋል!
👇
በአዲስ አበባ ስታዲየም ዙሪያ የሚሰሩ የመኪና አከራዮች የተለያዩ ሱቆች በ15 ቀናት እንዲለቁ እና ዙሪያውም ሊታጠር መሆኑን ከቀናት በፊት ባስነበብናቹ መሠረት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል።
በአዲስ አዲስ አበባ ስታዲየም ዙሪያ በተለምዶ ትንሿ ስታዲየም መኪና አለማማጆች ዛሬ መነሳታቸው እና
ባህልና ስፖርት ለኢትዮጵያ እግርኳስና ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌድሬሽን ተዕዛዞች በቀጣይም ተግባራዊ መሆናቸውን የሚቀጥሉ መሆኑ ተሰምቷል።
እንደሚታወሰው የአዲስ አበባ ስታዲየም በዕድሳት ሰበብ አገልግሎት መስጠት ካቆመ አራት ዓመታትን ሊያስቆጥር ተቃርቧል።